እንጨዋወት

Ойын-сауық

ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንዴ ናችሁ? አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እኔ ደናነኝ። ዉድ ቤተሰቦቼ ሁልጊዜም ስለምታበረታቱኝ ናከጎኔ ስለሆናችሁ እጅግ በጣም በጣም አመሰግን አለሁ። ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገናቻችን!!!

Пікірлер: 723

  • @abebeyenealem2413
    @abebeyenealem24132 жыл бұрын

    ኦርጅናሉ የአገሬ ሰዎች እነዚህ ናቸው፡ ከናተ ጋር መዋል እንዴት ደስ እንደሚል ቀኑ ባይመሽ ደስ ይላል

  • @fghkoiutr8330

    @fghkoiutr8330

    2 жыл бұрын

    Stamru

  • @fghkoiutr8330

    @fghkoiutr8330

    2 жыл бұрын

    Emebet.hulum.eko.balagernewe

  • @fghkoiutr8330

    @fghkoiutr8330

    2 жыл бұрын

    Egziabhier.yasadgleshi.

  • @user-sw4rr6jv9q
    @user-sw4rr6jv9q2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላቹ እሙየ ከቤተሰብ ከጎሬቤት ጋር ሰብሰብ ማለት እዴት እደናፈቀኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ።💖💖💐💐

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እመልሣለሁ

  • @tenam1736
    @tenam17362 жыл бұрын

    እሙየ በርች በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ከዚህ ህብረተሰብ መቸ ነው ምጨመር 😘😘😘

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @askask6365

    @askask6365

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zv1bv1er8v

    @user-zv1bv1er8v

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-bx4jd8tz5n
    @user-bx4jd8tz5n2 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ተንኮል የለለበት ነው

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn8392 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ የኔ ገራገር ፈጣሪ ከነመላ ቤተሠቦችሽ ይጠብቅሽ❤❤

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @user-co9rg5il3o
    @user-co9rg5il3o2 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ከጠላው እና ከባቄላው አሥቆንጥሪኝማ እሙ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤

  • @nafisa4591
    @nafisa45912 жыл бұрын

    ቁጭ ብድግ ብለን ብናከብራቸው እራሱ ያስባቸዋል የገበሬ ልጅ መሆን መታደል ነው እሙየ የኔ ቆጆ

  • @mashaalamulhim6908
    @mashaalamulhim69082 жыл бұрын

    ውይ አምላኬ በሳውዲ ላልት ኢትዮጵያን እዴት ላርጋቸው እግዚአብሔር ሆይ አተ ድረስላቸው

  • @zinashe2970
    @zinashe29702 жыл бұрын

    ገጠሬነቴ ኩራቴ ነው አይዞሽ እሙየ

  • @zinashe2970

    @zinashe2970

    2 жыл бұрын

    @አስካለ ይቱብ እሽ ማማየ መልሽ ሰብስክራይብ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew89722 жыл бұрын

    እሙየ በጣም ደሰ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው ለእናትና ለአባትሸ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    እናትና አባትሸ እድሜቸው ያረዥምልሸ እሙዬ ፍልቅልቅ🙏🙏🙏

  • @UmYosefYouTube

    @UmYosefYouTube

    2 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዴ በቅንነት

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n2 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ አገሬን አስታወሳችሁኝኮ😢 ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን💔😭

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew74682 жыл бұрын

    እሙዬ በጣም ደስ ይላል ለእናትሽ እና ለአባትሽ እረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ እሙ ደስ ትላላችሁ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    እንድማመር በቅንነት

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb2 жыл бұрын

    እውነትሽን ወረቀት አይበላም ።መሰረታችን ማንነታችን የገበሬው ወገናችን ነው ደግነት አርሶ ማብላት አገር ማስጠበቅ ማን እንደገበሬ ❤️❤️❤️

  • @helinataye8867
    @helinataye88672 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ, እግዚአብሔር ሃሳንሽን ሁሉ ያሳኳልሽ💚💛❤️

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej2 жыл бұрын

    ዋው እሙዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ በርች🙏🙏🙏

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemasАй бұрын

    አፈር ልብላላች ደግነት እንግዳ አክባሪነት ሁሉ ነገር ከናተ ነዉ ያለ ኖሩልን እንጂ አኔ ከብት ስጠብቅ ሳለቅስ ከብት ሳጠፋ ነዉ እምዉል እሙዬ ልዩ ነሽ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @floop10
    @floop10 Жыл бұрын

    እሙዬ በጣም ጎበዝ የምትሰሪዉ ስራ ሁሉ ደስ ይላል

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia76442 жыл бұрын

    የኔዉድ እግዚአብሔር ይጠብቅልሺል እመብርሐን ከክፊ ሑሉ ይጠብቅልሺ

  • @user-wc6ns8fe1l
    @user-wc6ns8fe1l2 жыл бұрын

    እሙየ በማንነትሽ የምኮር የኔ ጀግና ሤት በገጠሩ ሲከጅ ተመሣሥለሽ ከተማም እደዛዉ በርችልን ሣዉዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወድሞቻችን አላህ ይድረሥላቸዉ

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እመልሣለሁ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    በቅንነት እንድማመር

  • @user-dy8gn7hy1h
    @user-dy8gn7hy1h2 жыл бұрын

    የኔ ዉብ ደስ ትላላቺዉ የኔ ዉድ በረቺልኚ የኔ አስተዊይ💓💓💓

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast2 жыл бұрын

    እሙዬ አንደኛ ጎጃማችንንን ና የህዝባችንንን ወግ ና አይጠገቤ ባህል ስለምታስቃኝን እናመስግናለሁ🤩ኮመንታተሮች ደግሞ ተጠርታችሁል ወደ ቤቴ ቤታችሁ

  • @user-letsub12121

    @user-letsub12121

    2 жыл бұрын

    ጎጃሜ ነው ማግባት ምፈልገው ስወዳችሁ

  • @GhionPodcast

    @GhionPodcast

    2 жыл бұрын

    አበጀሽ ውዷ አንዱን ጎጃሜ ጀባ እንልሻለን ሯ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj2 жыл бұрын

    *እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ በህመም ለለሚሰቃዩ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር ህዝብ ፍትህ በየ ቦታ ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን ትልልቅ ሚድያዎች ድምፅ በማሰማት የበኩላቹን ድርሻ ተወጡ 😭😭*

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    2 жыл бұрын

    ፍትኸን ዘወትር በጸሎት በዱአ አርጉ ከወደፈጣሪ ፍርድ የሚመጣ መንግስት የለም እሱ ይርዳንብቻ እሙየ ውድድድድ ምን ነበር እኛም በደጃችን በኖርን

  • @yeuhalabirhan573

    @yeuhalabirhan573

    2 жыл бұрын

    እሙዬ ምርጥ ስው በርቺ ጎበዝ ምርጥ ነው የገጠር ልጅ መሆን

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w2 жыл бұрын

    ስታምሩ የኔ ቆንጆ ውብ ናችሁ። የእሙዬ እናት እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    አሙየ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ብታስብሻን እድሜ ከጤና ይስጥልን በርቹ አዪዞሻ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o2 жыл бұрын

    እሙየ የኔ እህት አቤት ሥወድሺ ልክ ነሺ እሙ ባላገሩ ክብር ይገባው የጎጃም ገበሬየ በጣም ጀግና ገበሬየ ናቸውክብር ለነሡ ይሁን

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u2 жыл бұрын

    ኧረ እሙየ ሁሌም የገጠርን ህይወት አሳይን እኔማ የገጠር ሰው ሰወድ ገራገር ቅን ገጠሬ ነው

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    @@hanaethiotube ነይ

  • @user-nk8jm8fg3p
    @user-nk8jm8fg3p2 жыл бұрын

    እንኳን ባላገር ሆን ያኳራናል እሙየኔ ቆንጆ በርቺ

  • @umushudass6865
    @umushudass68652 жыл бұрын

    ጀግናው በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ 💪♥️❤️❤️❤️❤️

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige ❤

  • @umushudass6865

    @umushudass6865

    2 жыл бұрын

    💓

  • @tewdie6297
    @tewdie62972 жыл бұрын

    እሙ ባላገሬነቴን ሞቼ ነው የምወደው ማሪያምን ልጂሸን ያሳድግልሸ የኔ ምርጥ እህት

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar32612 жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይጠብቅልሽ እናትሽንም ጎረቤቶችሽንም እናት ብርሐን ናት ጤናዋን ይስጥልሽ እሙዬ💚💚💚💚

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wudye ❤

  • @cellcell896
    @cellcell8962 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እሙየ ሀሌም ሳቂልኝ

  • @maziamare1934
    @maziamare19342 жыл бұрын

    Emuye !!! you have a beautiful family.

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel15532 жыл бұрын

    ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጥልን የተባረከ ይሁን ጠጡ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ እሙ ለመላው ቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እሙ በርችልኝ ደጉ ባላገር ፍቅር ያለው እዛ ነው እርሻችው እንደሱ የሚሉትን

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech25902 жыл бұрын

    እሙ ሰላማችሁ ይብዛ ባላገር ደግ ህዝብ ነው ቤተሰቦችሽን እግዚ አብሔር ይጠብቅልን የኔ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel44942 жыл бұрын

    ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ በጣም ታምራችሁ እረጂም እድሜ፠ከጤናጋር ይሰጥልሽ 😍

  • @negattube1899

    @negattube1899

    2 жыл бұрын

    @አስካለ ይቱብ bekenenate awo enzamed

  • @negattube1899

    @negattube1899

    2 жыл бұрын

    @አስካለ ይቱብ eshi ahununu subsku

  • @negattube1899

    @negattube1899

    2 жыл бұрын

    @አስካለ ይቱብ ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete81422 жыл бұрын

    በርቺ እህቴ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው💚💛❤ 🙏 👏💐🤫✌️👍

  • @roserosa8426
    @roserosa84262 жыл бұрын

    እሙ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተስቦችሽ ጋር

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen3522 жыл бұрын

    አንዱ ውጭ ሀገር ሒዶ አሉ አድ ሰለጠንኩ ያለ አንደኝው የክፍለሀገር ልጂ አንድ ካንፓኒ ላይ አብረው ይሰራሉ ከዛ ከተሜው የክፍለሀገሩን ልጂ ባላገር ብሎ ሰደበው የተሰደበው ልጂ ሂዶ ይከሰዋል ሰደበኝ ብሎ ማናጀሮ ነጭ ናት ምን ብሎ ሰደበህ ብላ ስጠይቀው ፋርመር ይላታል አሉ ከዛ ሴትዮዋ በጣም በመደነቅ በአክብሮት ገበሬ ነበርክ እንዴ አለቸው አሉ አኝ ኢትዮጵያን ግብርና እንንቃለን በሰለጠኑት አገራት በጣም የተከበረ ስራ ነው ክብር ለፍተው ለሚድሩ ኑፁህ ልብ ያላቸው ለሀገሬ የዋሁ ባለሀገር ❤❤❤❤❤

  • @eskedartsegaye3108
    @eskedartsegaye31082 жыл бұрын

    እሙየ የኔ የዋህ እኔም ከብት ጠብቄ ነው ያደኩ የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ነው የሚናፍቀኝ አሁን

  • @avivagedamo1587

    @avivagedamo1587

    2 жыл бұрын

    እና ምን ችግር አለው ሄደሽ ለምን አጠብቂም

  • @astertube8785
    @astertube87852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሙዬ እንካን በሰላም መጣሸ የኔ እንቁ በርችልን በጣም ነው የምንወድሸ❤❤❤❤❤

  • @nafisa4591
    @nafisa45912 жыл бұрын

    የኔ ወርቆች ስታምሩ እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን ላባቶቻችን ትክክል ድክተር ያለገበሬ ባዶነው

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    Tameralchuuu egzbher edemena tena ystachuu😍😍😘😘😘😘💚💛❤

  • @mesisisay409
    @mesisisay4092 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ እንቁ ትለያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከሰው ልጅ ምንም ነገር አትጠብቂ

  • @user-yv3ul2jw4g
    @user-yv3ul2jw4g2 жыл бұрын

    እመቤትዬ የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ከሌለ ሰው ትለያለሽ ለቁበነገር ለመግርሽ እፈልጋለሁ ስልክሽ አስቀምጭልኝ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ልጂ አደላቸው እኮ💋 ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እናትና አባትሽን ርጂም እድሜ ይስጥልሽ ባልሽ እሳ የባቢ አባት እሙየ

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እመልሣለሁ

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide76542 жыл бұрын

    እምዬ በጣም ደስ ትላላችሁ! ሲቀጥል እኔን ጠላ አሳመርሽኝ።

  • @saidgigi275
    @saidgigi2752 жыл бұрын

    የፈለገ ኢሳደብ አቺህ በርችህ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነው ያለሽህ ልጅሽ ይባረክ በርቺህ እሙ

  • @wudiegetnet5153
    @wudiegetnet51532 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሠጣቹሁ

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q2 жыл бұрын

    የንዬ ዉድ ማን እንደገበሬ እግዚአብሔር ምድራችን ይባረክልን አሜን !!!

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga32692 жыл бұрын

    እዉነት ነው እሙ ባላገር የምትሉ ልቦና ይስጣችሁ ከየት እንደመጣን የማናዉቅ ሰወች ነን

  • @tachawutendykefan7006
    @tachawutendykefan70062 жыл бұрын

    እሙየ በርች በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ከዚህ ህብረተሰብ መወለደ መታደል ነው

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige konjo❤

  • @tgistlove5653
    @tgistlove56532 жыл бұрын

    እሙዬ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ባላግር ከሌለ ከተሜው ባዶነው በርችልን

  • @m21b28s
    @m21b28s2 жыл бұрын

    በርቺ እሙ የሴት ጀግና ነሽ፡፡

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338Ай бұрын

    ዋውውውው ደስ ሲሉ ማዘርየ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤❤

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Жыл бұрын

    እሙዬ የኔቆንጆ ከነቤተሠቦቺሺ ሠላማሺ ይብዛልን❤

  • @zuzu7702
    @zuzu77022 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለተሳዳቢወች ቦታ አትስጫቸው እረጂም እድሜና ጤና ለናትና ለባቶቻችን እሙ ስወድሺኮ በረችልኝ

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee86862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውድ እህት

  • @hanatube3850
    @hanatube38502 жыл бұрын

    የኔ አንበሳ ጀግናኮ ነሽ በርችልኝ እሙዬ ውድ ታምራላችሁ ማንነታችን ውበታችን ነው 😍💚💛❤

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige konjo❤

  • @bisratababu1104
    @bisratababu1104 Жыл бұрын

    እሙየ ደስ ይላሉ ቤተሰቦችሽ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15432 жыл бұрын

    በባላገርነታችን አንደራደርም በርች ቤተሰቦችሽ ጎረቤቶችሽ አላህ ይጠብቃቸው

  • @alexender5983
    @alexender59832 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ እሙዬ በርችልን

  • @userenter2635
    @userenter26352 жыл бұрын

    እሙየ እንዴትነሺ ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥልሺ እናት ውለታዋ ብዙነው❤❤❤❤

  • @user-hv1me1fs8v
    @user-hv1me1fs8v2 жыл бұрын

    ትህት ዝም በያቸው አትመልሽላቸው ጎበዝ በርች እሙ እመብርሀን ልጅሽን በጥብብ

  • @hanabiregachekol9389
    @hanabiregachekol93892 жыл бұрын

    እሙዬ ውድ እቴ በርች ደሰ ትላላችሁ ከነ ቤተሰበችሸ ያአገሬ ልጅ በመሆንሸ ደሰተኛነኝ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige konjo ❤

  • @sikosilo5099
    @sikosilo50992 жыл бұрын

    ባላገር የሀገር ዋልታና ማገር በርቺ እህታችን ጀግና ነሽ

  • @agerechanal8361
    @agerechanal83612 жыл бұрын

    ደስስ ትሉ እዶሜ ናጤና ተመኘዉ

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu45142 жыл бұрын

    ምርጥ ሀገር ወዳድ እናት ግጥሙ ይናገራል❤❤❤😘

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @medhanitberahnu4514

    @medhanitberahnu4514

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ ❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    @@medhanitberahnu4514 አመሰግናለሁ እህትየ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99552 жыл бұрын

    ባላገር እነት ቆንጆ ነው የገጠር ሰው የዋህ ነው አማራው ክልል በይበልጥ ብዙ የዋህነት ያበዛል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91792 жыл бұрын

    የኔ ዉድ ልጅሽ እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤️❤️🙏🙏

  • @abebatube7421
    @abebatube74212 жыл бұрын

    ሰላም እሙዬ የኔ ቆንጆ ትለያለሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ዋውው ባህልሽን በጣም ትወጃለሽ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ 😍😍😍

  • @tigitube9338

    @tigitube9338

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k2 жыл бұрын

    የኔማር እሙ እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ውድድድ💚💛💞💐 የኔ የዋህ ቅን ህዝብ እኮነን የአማራ ህዝብ እወዳችዋለሁ

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg41162 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችህ የእሙየ ቤተሰቦች እሙየ በርቺ ወላዳቲ አምላእ ሌጅሽን ታሳደልሽ

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @medilove3189
    @medilove31892 жыл бұрын

    እሙ ኑሩልን ስታምሩ እግዚአብሔር ፍፃሽን ያሳምርልሽ

  • @zewd
    @zewd2 жыл бұрын

    Eseye des yblesh wed fiet atsmiachew😍😍😍😍😍

  • @fanatube196
    @fanatube1962 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የገጠር ትዝታየን አስታወስሁ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    እንድማመር በቅንነት

  • @Max-ek9mp

    @Max-ek9mp

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d2 жыл бұрын

    እሙየ እንኳን ደህና መጣችሁ እንዴት ደስ ትላላችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ😘😘😘

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem97189 ай бұрын

    ጎበዝ እሙየ የኔ ቆንጆ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ለቤተሰቧችሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z2 жыл бұрын

    ሠላማችሁ ይብዛ እሙዬ 👍👍🌹🌹🌹

  • @bekelechreta2305
    @bekelechreta23052 жыл бұрын

    አሙዬ ሰላም ነሺ ባላገር አኮ ሰው ነው አንድህ አይንት ሰዎች አግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቾ አንች ሥራሺን ሥር አሺ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wb❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44262 жыл бұрын

    እሙዬ እንዴት ታምራላቹ ለናትና ለአባትሽ እረጅም እድሜ ያኑራቹ👍👏

  • @hanaethiotube

    @hanaethiotube

    2 жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso97032 жыл бұрын

    እሙዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናትሽ ቀለም ከተማረ የተፈጥሮ እውቀት ይበልጣል ረጅም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለው🙏🙏❤️❤️

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon98372 жыл бұрын

    እሙዬ በጣም ደስ ይላል ለእናትሽ እረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ::

  • @abebabereket7468
    @abebabereket74682 жыл бұрын

    በርች እሙዬ በጣም ታምራላችሁ❤

  • @user-lx9rq4zx8s
    @user-lx9rq4zx8s2 жыл бұрын

    የኔ የዋህ ባለ ሀገር ምርጥ ቃል ነው ዝም በያቸው

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema2 жыл бұрын

    በርች እሙዬ እኔም የበለሀገር ልጅ ነኝ ሁሉም ባህላችን ይመሳሰላል የምገርምው

  • @enanabekel6975
    @enanabekel69752 жыл бұрын

    እዉዉዉዉ አረረረ እሙየየ ዋዋዋዋዋ ለኮመንት ምላሽሽ ዋዋዋዋ እኔም ባላገር ነኝ 💋💋

  • @ikramika859
    @ikramika8592 жыл бұрын

    እሙየ ሰላምሺ ይብዛ የኔ የህዋህ

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅች በጣም ደሰሰሰ ይላልን እህቴ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wb❤

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk2 жыл бұрын

    እሞይ ይመችሽ በጣም ደስ ይላል

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa81282 жыл бұрын

    በትክክክል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የተማሩት ናቸው ገገማወች ደደቦች ጀግና አበጀሽ ማር

  • @hiwotgebrhiwot2936
    @hiwotgebrhiwot29362 жыл бұрын

    Manentan yemdebke nesu syt waw gobez berchy

  • @y.5206
    @y.52062 жыл бұрын

    እዉነትም ያለዉ ጊዜ እግዛብሔር ፈቅዶ ልጂ ሠጠሽ ህይወትሽንም ቀየረልሽ 🙏🙏

  • @asasrt4579
    @asasrt45792 жыл бұрын

    የገጠርልጂመሆን መታደልነው እሙ የማር በርች ባቢ እንዳይሠክር

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim15842 жыл бұрын

    😍👸እሙ ስታምሩ እናትሽንም አላህ ያቆይልሽ

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Жыл бұрын

    እዉነትሽን ነዉ እህቴ እኔም እዳች ነዉ የምወደዉ

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m2 жыл бұрын

    እሙየ. የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ. ከክፉ ነገር ግን ጠላትወጃለሽ.ጠጭ

Келесі