እውን በትዳር ውስጥ ብቸኝነት አለ?/ እንመካከር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር/እናት እና ልጅ በቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 92

  • @user-um6ft9tm9k
    @user-um6ft9tm9k3 жыл бұрын

    ቀላል ብቸኝነት አለ አወን አለ በትዳር ውስጥ ብቸኝነት አለ ልስማው 😭

  • @senaitabera2679
    @senaitabera26793 жыл бұрын

    በእዉነቱ የኔ የሂወት ተሞክሮዬን እየሰማሁት ነዉ የኔም የትዳር ህይወት ነዉ

  • @bona2318

    @bona2318

    3 жыл бұрын

    Enem betam bichegninet yisemagnal bewiste aleksalehu

  • @bayushii.yearisilij8031

    @bayushii.yearisilij8031

    3 жыл бұрын

    Ayizachu ihitoche...yehulachin.chigir.new

  • @meraftesfaye3221
    @meraftesfaye32213 жыл бұрын

    በስመአብ በቃ የብዙ ትዳር ችግር ነው ያነሳችውት።እናመሰግናለን

  • @user-wb2dl8br8x
    @user-wb2dl8br8x3 жыл бұрын

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ ከፈጣሪ በታች ቃላቶችሽ ያፀናሉ ያበረታታሉ ተስፋ ይሰጣሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw93963 жыл бұрын

    የወሲብ ጥማት ያለባቸው የወሲብ ሱስ ያለባቸው ወንዶች ናቸው ትዳር ያደርጉና ከትዳር አጋራቸው ጋር ባል መሆን ያቅተዋል!!! ከዛ ደሞ ይወጡና ሌላ ሴትጋ ይሔዳሉ።

  • @adoniyasadi350

    @adoniyasadi350

    3 жыл бұрын

    ትክክል አባባል ባል መሆን ያቃተው ወንድ ነው የሞላው👍🏿👍🏿👍🏿

  • @elsabetcorebtaw9396

    @elsabetcorebtaw9396

    3 жыл бұрын

    @@adoniyasadi350 የደረሰበት ነው የሚያውቀው እኔ ትዳር ላደርግ ቀለበት አድርጎልኝ ልክ የእንደዚ አይነት ሰው ሆነብኝ እሱን ለማስተካከል ብዙ ዋጋ ከፈልኩኝ ግን መስተካከል አልቻለም በቃ ተለያየን ፣ የዚ አይነት ሕይወት የሚኖሩ ሰዎች ብዙ አሉ ቤት ይቁጠራቸው ፣ እንደ እኔ ደሞ የተለያዩም እንደዛው።

  • @adoniyasadi350

    @adoniyasadi350

    3 жыл бұрын

    @@elsabetcorebtaw9396 ትክክል ነሽ የኔ እህት ስሜትሽ ይገባኛል, እጅግ ብዙ ወንድሞች ሚስት ያግቡ እንጂ ባል ለመሆን በቂ ሆነው አይደለም (ወንድ ሁሉ ባል አይሆንም) especially Ethiopian husbands are almost all they are narcissist.

  • @enatethiopia5206

    @enatethiopia5206

    3 жыл бұрын

    @@elsabetcorebtaw9396 ችግሩ ገብቶሻል የኔ እህት። እኔ አሁን ችግሩ ውስጥ ስላለሁ ደስተኛ ህይወት የለኝም። የሆነ ግዜ በጣም ታምሜ እነ ትግስት ጋርም ሄጄ ነበር እርቅ ማአድ እያለች እኔ እሶን ማግኘት ነበር የፈለኩት ሴትም ስለሆነች እሶ ችግሬን ትረዳኛለች በሚል ግን ሌላ ሃኪም እዲየኝ ነው ያደረገችው ወንድ ሃኪም ያን ያህል አልረዳኝም ብቻ ከነገረኝ ነገገር የማስታውሰውና ለሎች ትምህርት ሊሆን የሚችለው ለምን ይሄን ያህል ግዜ አብረሽ በዚህ ችግር ቆየሽ ሲለኝ መልሴ ለልጆቼ ስል ስለው አንቺ እኳ ስትኖሪ ነው የልጆችችሽ እናት መሆን የምትችይው ያለኝ ነገር ነው። ብቻ እህቶቼ እኔ የዛን ግዜ ነገሩ በጣም የተሰማኝ ግዜ ስለነበር በእግዚአብሔር ቸርነት በጣም በጣም ታምሜ ነው የዳንኩት የበለጠ ደሞ ያሳመመኝ ለልጆቼ ብዬ ህይወቴ አጨልሜ መኖሬ ለልጆቼ ግን ይህን እያዩ ማደጋቸው ለነሱም በጣም መጥፎ መሆኑ ሲገባኝ ነው። እናም ነገሩ በጣም በጣም ከባድ ነው እህቶቼ በኔ የደረሰ በእናተ ላይ አይድረስባችሁ።

  • @elsabetcorebtaw9396

    @elsabetcorebtaw9396

    3 жыл бұрын

    @@enatethiopia5206 አሜን የኔ እህት አሜን በማንም አይድረስ። ባል ሁሉ ወንድ ነው ወንድ ሁሉ ግን ባል አይደለም ፣ ሚስት ሁሉ ሴት ናት ሴት ሁሉ ሚስት አይደለችም። ብዙ ወንዶች እንደዚ የሚሆኑት የአስተዳደግ ችግር ነው ፣ መሰረታቸው የተበላሸ ፣ ለዛ ነው አድገውም ለማንም አይበጁም። እኛምጋ ጥፋት አለ ምክኒያቱም ማናችን ነን ወደፈጣሪ የጮህነው? ወደፈጣሪአችን ብንጮህ ፈጣሪ መልስ አለው እኛ ግን ወደፈጣሪ ሳይሆን ወደሰውጋ እንሔዳለን ፣ ፈጣሪን ሳንጠይቅ ሰው እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሏል!!! ስለዚ እሱ ማረፊያ የሆነ ትዳር ይስጠን። እናት አንቺም ትጊና ፀልይ የሞትን ደብዳቤ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል ያንቺንም ታሪክ ቀይሮ በሰላም በፍቅር ልጆቻችሁን እንደምታሳድጉ አምናለው በፀሎቴ አስብሻለው።

  • @user-um6ft9tm9k
    @user-um6ft9tm9k3 жыл бұрын

    ትግስት _____________________ የኔ ___________ንግስት__________አብዝቼ________ስወድሽ______❤❤❤❤❤______ቴጂን እደኔ _______________የሜወዳት በላይክ ግጩኝ _________

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe54232 жыл бұрын

    አይሌ በሬድዬ በጣም ነው የማዳምጥህ የምትናገራቸው የሰነ ልቦና ትምህቶች በደንብ ተጠቅሜበታለሁ አስተማሪ ናቸው መልክህ በኔ አሳብ የሳልኩህ በጭራሽ አይገናኝም ሳይህ በጣም ነው የገረመኝ ቴሌቪዥኑ የተሳሳተ ነው የመሰለኝ አድናቄህ ነኝ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    TIGIST WalteNEGUS ✨ Always brings helpful agendas to our Society Thank you Gorgeous woman💕

  • @malihamohammed4476
    @malihamohammed44763 жыл бұрын

    ሰላም ! በጣም የሚገርም ትክክለኛ ነገር ይህ ጉዳይ ከኔ ሂዎት ጋር የተያዘ ነው ግን እኮ ከምግብ ጋር ብዙ መኩሪለሁ ድብን አድርጎ ይበላል ሌላው ግን ዜሮ፡ ሰውየውም ከቤት አይወጣ ግን ሁሉ ችግር አለበ መፉተሄው ግራ ገብቶኛል የፈጣሪ ያለክ አመሰግናለሁ ሰላም።

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn23023 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @bona2318

    @bona2318

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @leyaleya4383
    @leyaleya43833 жыл бұрын

    በእውነት ትልቅ ትምህርትነው ብዙ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia52063 жыл бұрын

    ይሄን ችግር የደረሰበት ነው የሚያቀው እግዚአብሔር ክደዚህ ያለ ነገር ይሰውራችሁ።

  • @darmyeleshbeyene25
    @darmyeleshbeyene25 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እ/ር አምላክ ይባርክሽ

  • @hiwottesfaye8358
    @hiwottesfaye83583 жыл бұрын

    It's reality & amazing lesson blrssings Tgye

  • @jsjssjs4151
    @jsjssjs41513 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላልበርቱ

  • @guapetona7921
    @guapetona79213 жыл бұрын

    Very interesting topic many people are living in this situation very sad Thank u tigi for coming out and inviting others like you to teach us Keep up the good work Love u from Toronto

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste81503 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers29583 жыл бұрын

    What a wonderful wise man 👏well done I am so surprise . the way you explain , describe, demonstrate and simplify amazing God bless you . Also Tigist as you know you are super 👏🎉

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    HAILE GIORGIS WENDEMU Good teachings bro ✅ Thank you

  • @hereiam3692
    @hereiam36923 жыл бұрын

    tgye am very happy today pls invite more psychologist to discuss on many disorders dont only focus on marriage counsellors ....keep it up

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi3503 жыл бұрын

    🤔እረ የምን አብሮ መተኛት ሶፋና አልጋ ላይ ተለያይቶ መተኛት ነው እንጂ

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy2 жыл бұрын

    እናመስግናል🙏🙏🙏

  • @user-og1ph8kx9w
    @user-og1ph8kx9w3 жыл бұрын

    እያንዳንዱን ቨድዬሽን አዳመጥኩት አስተማሪ ነው በርቺልን

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u3 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ብዙ ተምሬበታለው ግን የኔን ቀጥተኛ ችግሬን በምን አግኝቼ ላወያያቹ?

  • @AbcAbc-nx9ql
    @AbcAbc-nx9ql3 жыл бұрын

    አው አለ ልክ እንዴነ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 жыл бұрын

    ይሄን ሰው በድምፅ ብቻ ነበር የማውቀው በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለው በጣም ወጣት ሆነብኝ ምርጥ ምክር ነው ተቀብለናል

  • @hallelujah1383
    @hallelujah13833 жыл бұрын

    ሲጀመርም ተስማምተው ከተጋብ በሃላ በተለያየ ምክንያት እየቆዪ ሲሄዱ አንዳንድ ትዳር ውስጥ ይሄ ነገር አለ::

  • @hallelujah1383
    @hallelujah13833 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @Tizetabir
    @Tizetabir3 жыл бұрын

    Hile silayewuh des bilognal...gobez berta👏

  • @buzeeba331
    @buzeeba3313 жыл бұрын

    Very good issue

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Жыл бұрын

    i love your program Tige

  • @mhiretxlaxe8062
    @mhiretxlaxe80622 жыл бұрын

    chajney nice to see you again

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72283 жыл бұрын

    በእናት በእንጀራ እናት በአክስት በህፃናት ማእከል ከወላጆች ውጭ ያደጉ እና በአጠቃላይ በአባት የተጎዱ ሌሎችም ለእዚህ ተጋላጭ ሲሆኑ ልጆቻቸው ደግሞ መጨረሻቸው ሲያሳዝን ይህንን እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር እጅግ ከባድ እና ውስብስብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቅ ነገር ነው በግልፅነት መነጋገር ማስተማር ከተጀመረ በርቱ መፍትሄው ምንድን ነው ምን ማድረግ ይሻላል በሃገራችን በእናትና አባት አድገውም ይህ ችግር ይታያል አብሮ ማዕድ መቁረሱ ባሻገር መፍትሄው ላይ ትልቅ ትኩረት ቢደተግ ይመከራል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያብዛላችሁ

  • @staycooldude6263
    @staycooldude62633 жыл бұрын

    Tegest Endate nesh , yeanchen programs mektatle kegemrkubet ena enchen kawkubet geze gemro betame gobez , melkam , sew akbare muyashen akbarie. Endehones terdchalu . Berch yemtaketbrw Hulu betam tekame new. Yebzun hebrtesb life yedasesal. Endewm Ken ababalu yebal degnetu. Batnager mestu newna !! Berch endezeh tekame yehonuten huasaboch hulame agaren. Thank you 😊

  • @staycooldude6263

    @staycooldude6263

    3 жыл бұрын

    YE BALE DEGNETU. BATNGER MESTU! AYDEL YEMBALEW😊

  • @snittesfay3104
    @snittesfay31043 жыл бұрын

    One thing i can say here is you can't change no one if they is not responsible for the family he or she create if he cheat, he do things to satisfy his personal desires..it's not easy task to change grown adult if they don't choose to change. Specifically we women are desperate lover's we think we can change everything but sometimes it's good to let go and live our life.

  • @user-xt8xf6hv1h

    @user-xt8xf6hv1h

    3 жыл бұрын

    It’s so true “ not easy task to change grown adult if they don’t choose to change” am in the exact situation so I know how it feels.

  • @snittesfay3104

    @snittesfay3104

    3 жыл бұрын

    @@user-xt8xf6hv1h yes you right. We all say this from experience we have.

  • @ethio4421

    @ethio4421

    3 жыл бұрын

    True that 100% ! It’s hard to change grown up, specially Men. So, like you said let’s go unchallengeable person and live your life !

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere76773 жыл бұрын

    Selam yihen erdata lemifelegu adres betasekmtu belela hagr leminoru yetu Dr gr edmnhed

  • @user-og1ph8kx9w
    @user-og1ph8kx9w3 жыл бұрын

    አንዳንዴ ከወንዶች የሚያናድደው ፓርት ባብዛኛው እሱ ሴክስ ሲፈልግ ካልሰጣሽኝ ብሎ ድርቅ ይላል የሴትን ስሜት የማያዳምጡ እሱነገር ላይ ብትወያዩ ጥሩ ነበር

  • @gizeyihune5801
    @gizeyihune58013 жыл бұрын

    Betam tiru asitemari nw .Ebakachu bezih lay siru ??? Ahun ahun fashion eyehone nw pleas sirubet ebakachu .Betekirisitiyan wist gebitual sira bota yetelemede nw betidar wist serategnan ena ... himem silehone aberetatu ena......... hagerawi kewisn enitadeg........

  • @ethio4421
    @ethio44213 жыл бұрын

    Yes, there is loneliness in the marriage! I related with selfishness! You cannot change selfishness!!

  • @dingilenante4280
    @dingilenante42803 жыл бұрын

    Yih chigir enem bet ale erase enday adirgognal.betam tiru timihirt new.enameseginalen.

  • @tgcot431
    @tgcot4313 жыл бұрын

    Thank you Tg this is looks like my life I spent this kind of life for 19 years. I always thought about my 4 children 😪I tried to learn my self but he is not supported me I don't how to fixes divorce!?

  • @adoniyasadi350

    @adoniyasadi350

    3 жыл бұрын

    My sister I feel you what you said but in my opinion, divorce is not the solution, build your self with different kinds of ways for example do sports, read books regarding toxic relationship or marriage that helps you very much, if you have relatives around you, give the children for hours and have your own time do what ever makes you happy, try to know/contact new people ….. I wish you all the best!!

  • @snittesfay3104

    @snittesfay3104

    3 жыл бұрын

    @@adoniyasadi350 the problem is you can't do those things when you are in toxic situations. You need free space that help you listen your self .

  • @snittesfay3104

    @snittesfay3104

    3 жыл бұрын

    If you been in this situation for 19 years ...he your husband is failed to have the one you want on those years . For me its time to give time for your self ....if you don't live well your children are not well too.....avoid the social drama that say women can change everything....your life is worthy....just live your life ..sometimes its good to end peacefully.....

  • @enatethiopia5206

    @enatethiopia5206

    3 жыл бұрын

    Ehte ene chigresh yigebagnal enem bezih cheger wust silalehu. Begza alemewosenachen betam godtonal. Gin ahunem eraseshen bedenb tebki anchi stnori new hulu neger yeminorew.

  • @liasol8518

    @liasol8518

    3 жыл бұрын

    @@snittesfay3104 yalderesebet giligil yawkal yibal yele, ayizosh berchi lubonash bicha nw tikikilegnawn mwftihe yeminegrish, kexita befit betam tseliyi tsumi. Egziabher meftihe yistish.

  • @edenhiluffisehatsion9533
    @edenhiluffisehatsion95333 жыл бұрын

    ቲጂዬ

  • @merongetahun5066
    @merongetahun50663 жыл бұрын

    I am happy to see you my classmate from Gondar University

  • @alemayehumekonnen1694

    @alemayehumekonnen1694

    3 жыл бұрын

    Hi Meron, he was also my close friend before some years ago at UoG. Do you have any idea how to reach him? Very much appreaciated for your help!!

  • @merongetahun5066

    @merongetahun5066

    3 жыл бұрын

    @@alemayehumekonnen1694 Hi Alemayehu, I don't have his contact now, but whenever I have I will share. If you are in Ethiopia try to reach Tigist Waltngus. She has hopefully.

  • @merongetahun5066

    @merongetahun5066

    3 жыл бұрын

    @@alemayehumekonnen1694 Ok I will, I am not in Ethiopia too.

  • @merongetahun5066

    @merongetahun5066

    3 жыл бұрын

    @@alemayehumekonnen1694 I got his contact and sent you via email. You better remove your contact info from KZread.

  • @alemayehumekonnen1694

    @alemayehumekonnen1694

    3 жыл бұрын

    @@merongetahun5066 thanks Meron. Got it. Many thanks to you.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    GILLE WESIB = SEGGA New Terminology for me

  • @rigelgulf8304
    @rigelgulf83043 жыл бұрын

    Hi tigi your phone doesn't work 🤔

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    እኔም አንድ ጣራውስጥ የምኖር ግን የተለያየው ነኝ ብቻ ሆድ ይፍጀው🤐

  • @anbutaadamu9761

    @anbutaadamu9761

    2 жыл бұрын

    Awo ehete lke new wede yfgew

  • @dessiedessie3829
    @dessiedessie38292 жыл бұрын

    ትግስት እኔ ልነግርሽ የምፈልገው ነገር ከምታውቂያው ታሪክ ተራ ይሆንብሻል እንቅልፉ ከተኛሁ 9 ወር ሆነኝ ራሴን ማጥፉት እፈልጋለሁ በምን መልኩ እንደማወራሽ አላውቅም

  • @titimulatu5426

    @titimulatu5426

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፀልይ እኔም እንዳንቺው ነኝ ማንን ደስ ይበለው ብለኝ ነው እራስሽን የምታጠፊው ልጆች ካሉሽሽ ለነሱ ኑሪላቸው ግን ፀሎት በጣም ይሰራል እመኝኝ

  • @juangraal2760
    @juangraal27603 жыл бұрын

    ለምን አሳጠራቹት ይቀጥል please

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm56143 жыл бұрын

    When I was single, one of my friend was telling me that she slept on the couch.

  • @wututesfaye896
    @wututesfaye8963 жыл бұрын

    እባክሽ የፓስተር ቸርነትን ስልክ አፈልጋለሁ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71873 жыл бұрын

    Bedenb ale.

  • @staycooldude6263
    @staycooldude62633 жыл бұрын

    YE BALE DEGNETU BATNAGER MESTU!! AYDEL YEMBALEW 😊

  • @mimiesayas5878

    @mimiesayas5878

    3 жыл бұрын

    Please explain that me what exactly means .

  • @ruthstarinc751
    @ruthstarinc7513 жыл бұрын

    there is more to this. Demon possession can cause this as well.

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d3 жыл бұрын

    ትግስት ዋልተንጉስ.......

  • @kazzam474
    @kazzam4743 жыл бұрын

    Yigermal

  • @hirutyirgu1134
    @hirutyirgu11343 жыл бұрын

    Dinner is bn 6 and 8 o'clock. How 🤔 ❓ do I have to wait upto 2 o'clock in the morning 🌄. Lemen degay aybelam. He can go to hell with his rubbish 🗑 character. In fact men who are coming late in the night it's simply because they are running away from responsibilities.

Келесі