ሙሉዓለም ጌታቸው የተጫወተው "በስውር ጥበብህ " ሙዚቃ

Ойын-сауық

ሙሉዓለም ጌታቸው የተጫወተው "በስውር ጥበብህ " ሙዚቃ

Пікірлер: 64

  • @SmilingChihuahua-mj2tp
    @SmilingChihuahua-mj2tp6 ай бұрын

    ዘፋኝ ተደብቆ እኮ ነዉ ምድረ ቆርቆሮ የሚጮህብን ክበሩልኝ ሙሌ &መስኪ😍😍😍😍😍

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu585610 ай бұрын

    ገራሚ ድምፅ ነው ክብር ይገባሃል።

  • @ElpisEmi
    @ElpisEmi10 ай бұрын

    I swear I just don't get why people with such talent are not recognized enough in our country. I love your voice+ personality!this is truly a masterpiece! just keep pushing through and i'm sure you'll be at the top in a short time!

  • @rahelmergia2051
    @rahelmergia205110 ай бұрын

    ከዘንድሮ ዘፋኝ ነኝ ከሚል አንተ እና መስኪ በምን እጣችን❤

  • @Maya16tube
    @Maya16tube10 ай бұрын

    አንደኛ ነው ያልጠበኩት ድምፅ ነው የሰማሁት በዚ ድምፅ ቆንጆ ዝማሬ እተብካለሁ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w10 ай бұрын

    ዋዉ U nailed it Man! በእውነት እጅግ እጅግ እምቅ ተሰጥኦ ካሏቸዉ ሰዎች መካከል you and መስከረም and ፀሃዬ ዮሐንስ እጅግ አስደንቃችሁኛል! Much Loved and Respectሙሉአለም

  • @aregashyenehun9361
    @aregashyenehun936110 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ ሙሉአለም

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild10 ай бұрын

    ይገርማል የት ደብቀኸው ነው እኛ ስደነቁር በቁቁታ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia10 ай бұрын

    ሙሉዓለም ጌታቸው ግሩም ድምፅ ነው ግን ይህን መዝሙር በመሲንቆ ወይም በገና ተጫዎት ፒያኖ የጴንጤ ነው🙏🙏🙏

  • @deborahtyohannes6544

    @deborahtyohannes6544

    2 ай бұрын

    Stupidddd kemrr

  • @biniyambintube4316
    @biniyambintube431610 ай бұрын

    ሙሌ ሁለገብ የጥበብ ልጂ 🥰 So proud of you, man🥰

  • @alexrastaw
    @alexrastaw10 ай бұрын

    ድንቅ ነው ...🎉

  • @nataniya143
    @nataniya14310 ай бұрын

    የት ነበርክ እስከዛሬ ???? እውነት ያጥንቴ ፍላጭ በጣም ነው ያደነቅኩት ድምፅህን በርታ ብትወናውም ምርጥ

  • @rroselave2755
    @rroselave275510 ай бұрын

    ዋው ጎበዝ ነክ ሙሌ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness10 ай бұрын

    Who would have thought he had deep voice.. thank you my favourite Tewdros Tadessa legend 🥰

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk110610 ай бұрын

    ግራ ገባኝ እኮ ትወና ነበር ሜጀርህ ሙዚቃ አረ ገራሚ ነዉ እኮ ምን ብዪ ላድንቅህ በትወናህ ስወድህ በዚህ ደሞ የባሰ ወደድኩህ

  • @daniel4799
    @daniel479910 ай бұрын

    Mule the best 👌

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay48110 ай бұрын

    ማመን አልቻልኩም!! ❤

  • @edelg2938
    @edelg293810 ай бұрын

    Wow I love his tone especially his talent is impressive in acting as well ❤

  • @biyako212
    @biyako21210 ай бұрын

    Very good voice

  • @sofiTizazu-fi1es
    @sofiTizazu-fi1es10 ай бұрын

    ዋው ገራሚ ድምፅ ሙሌ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j10 ай бұрын

    💚💚💚💚 ይመስገን የኛ ጌታ 🙏

  • @amenamen4226
    @amenamen422610 ай бұрын

    የምር ምርጥ ድምፅ ግን አንድ አስተያየት በግሌ የዘፈን ምርጫ ችግር አይቻለው ድምፅ wow👌❤️❤️❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498910 ай бұрын

    ዋውውውውውው የሚገርም ድምፅ ነው

  • @user-tr7mn6ep2i
    @user-tr7mn6ep2i10 ай бұрын

    Eskahun gen yet tedebkek new 😮😊❤ betam yemgrm demte new enamsgnaln

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen464310 ай бұрын

    የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubeIpossible
    @MubeIpossible10 ай бұрын

    Sound like Ai

  • @AunaAuna-xb9xt
    @AunaAuna-xb9xt10 ай бұрын

    Wowo naw bewanate are adalaye lekekut sewan atagagu

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg250510 ай бұрын

    ያንተ ድምፅ ነው? ዋውውውውው

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g10 ай бұрын

    ምን አለበት ሁሉንም አንድ ላያ አርጋቹ ብትለቁልን ተቆራርጦ ለማየት እራሱ ያዝጋል

  • @saralamesa9370
    @saralamesa937010 ай бұрын

    Wowwwww❤

  • @marcoyohan2505
    @marcoyohan250510 ай бұрын

    እናንተ እያላችሁ ነዋ እነ ጆሮ አደንቁር የሚያደነቁሩን

  • @melatcode4111
    @melatcode411110 ай бұрын

    Wow wow 👏👏👏

  • @user-rp9rz7bg7e
    @user-rp9rz7bg7e10 ай бұрын

    Betam Aref new

  • @EyobiBazabi
    @EyobiBazabi10 ай бұрын

    wow🎉🎉❤

  • @user-oe2xy2zz3n
    @user-oe2xy2zz3n10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tadigutema9620
    @tadigutema962010 ай бұрын

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha10 ай бұрын

    wow mula mirt new

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen464310 ай бұрын

    ሚገርም ድምፅ

  • @funxtech
    @funxtech10 ай бұрын

    Mulea🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qf4xr2wo4r
    @user-qf4xr2wo4r10 ай бұрын

    Woow

  • @tisomsamuel
    @tisomsamuel10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie422410 ай бұрын

    አንገቱን ታንቆ የሚዘፍን ነው የሚመስለው

  • @ww5440
    @ww544010 ай бұрын

    መስኪ ግን እራሷ ድንቅ ድምፃዊት ናት

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema59110 ай бұрын

    👏👏👏👏

  • @dawitalemu9753
    @dawitalemu975310 ай бұрын

    አይ ይቅርብህ - ትወናውን ጠበቅ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke909610 ай бұрын

    😘

  • @asegedechbiru779
    @asegedechbiru77910 ай бұрын

    Gomez hule amesgangh yargh

  • @user-td6sw9ui9c
    @user-td6sw9ui9c10 ай бұрын

    Arsenal forever🤣🤣😉😉

  • @martaasafa2884
    @martaasafa288410 ай бұрын

    🔥🔥🔥

  • @m.y.m401
    @m.y.m40110 ай бұрын

    mule dems binorehem webet tinish yegolewal rejem dems lay derek yehonal

  • @ethiozemenay
    @ethiozemenay10 ай бұрын

    Lene keyared negu tbeltale

  • @kskjjjxjssjsjsj
    @kskjjjxjssjsjsj10 ай бұрын

    ማንም አማርኛ ተናጋሪ እንዲህ መዝፈን ይችላል።

  • @yeneyene3427

    @yeneyene3427

    10 ай бұрын

    እሺ ጊልዶ😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi755010 ай бұрын

    ዘፈን ነው እንዴ)?? ግጥሙ ዘፈን አይደለም ብዬ ነው 🤔🤔

  • @user-or3no2bo1d

    @user-or3no2bo1d

    10 ай бұрын

    የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ነው ልክ ነሽ ግጥሙ የመንፈሳዊ ነው

  • @ww5440
    @ww544010 ай бұрын

    ብዙዎቻቹ ተሸዉዳችኋል ለሙሌ ከኋላ የሚዘፍንለት ልጅ አለ እሱ ማስመሰሉን ነዉ የሰራዉ

  • @user-cx2ov1ri3r

    @user-cx2ov1ri3r

    10 ай бұрын

    Nop esu erasu Nw gen mahal mahal lay ajbwechi alw

  • @nobleabeme9208
    @nobleabeme920810 ай бұрын

    Auto tune😅

  • @natanmessy6113
    @natanmessy611310 ай бұрын

    Lip sing

  • @nesanetgebru7912

    @nesanetgebru7912

    10 ай бұрын

    Ayedelm

  • @21derma
    @21derma10 ай бұрын

    ሙላለም የምወደዉን ሙዚቃ ቅርፁ እስኪጠፋ ድረስ የማነዉ እስክል ድረስ እስፕሊት እንደቀጨኸዉ ሌላ የምልህ የለኝም ጥበብ passworduan ትቆልፍብህ

  • @Rehobot-tube2

    @Rehobot-tube2

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amanuelassfaw1678

    @amanuelassfaw1678

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😮

Келесі