ሙከሚል ኑርሰቦ "ኢትኮ ስልጤ" አዲስ ስልጥኛ | Mukemil Nursebo " Etiko Siltie" New Ethiopian Siltie Music

Музыка

New Ethiopian Siltie Music
Mukemil Nursebo " Etiko Siltie"
ሙከሚል ኑርሰቦ "ኢትኮ ስልጤ"
#worabetube #siltie #ethiopia #ethiopianmusic

Пікірлер: 332

  • @WorabeTube
    @WorabeTubeАй бұрын

    የባድ ወልድ ቪዲዮ ላይክ፣ ሼር በማድረግ አበረታቱ ያሾክርናን

  • @MelakuBireda
    @MelakuBiredaАй бұрын

    ሙከሚል ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለህ እጅግ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ በነገራችን ላይ እጅግ ተግባቢ መልካም ባህሪ ያለው ምርጥ ልጅ ነው ዝህ እንሸርሽርለት አይከፈልበት ዳይ 🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @mukemiltube

    @mukemiltube

    Ай бұрын

    መሊሾ ሹክረን

  • @MelakuBireda

    @MelakuBireda

    Ай бұрын

    ⁠ ይህ ያንተ ህጋዊ ዩቱብ ቻናል ከሆነ አሳውቀን ሁሉም ሰብስክራይብ ማድረግ አለበት አሳውቀን

  • @alhamdulillaheveryone1

    @alhamdulillaheveryone1

    Ай бұрын

    right 👍

  • @mukemiltube

    @mukemiltube

    25 күн бұрын

    www.youtube.com/@mukemiltube

  • @mukemiltube

    @mukemiltube

    25 күн бұрын

    www.youtube.com/@mukemiltube

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_MusicАй бұрын

    ሙከሚል ምርጥ ሰው ስራዎችህን እወድልሀለሁ።

  • @ZakirKadir-v5w
    @ZakirKadir-v5w7 күн бұрын

    በጠምምም ደስ የምል እና በትዝታ በእበ የራሰኝ የልጅነት ግዜዬን የስተወሰኝ😢😢😢😢

  • @heratajotube214
    @heratajotube214Ай бұрын

    እሀው ነው ምርጥ ስራ ሙኬ❤

  • @alhamdulillaheveryone1

    @alhamdulillaheveryone1

    Ай бұрын

    ሀቅ በሃ አየና ታሽ

  • @Abdilbarsultan-on3kc
    @Abdilbarsultan-on3kcАй бұрын

    ዋው ሙኬ በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ

  • @MuheSiltew
    @MuheSiltewАй бұрын

    ዋው ምርጥ ሥራ ነው በርታ ወንድሜ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጉጉት ነበር የጠባቁት አንደኛ ነው 😍😍😍😍

  • @user-nh6td2qt2u

    @user-nh6td2qt2u

    Ай бұрын

    መሸለይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Silteentertainment
    @SilteentertainmentАй бұрын

    ኢትኮ ስልጤ ምርጥ ስራ ሙኬ በግጥምህ ውስጥ የምታስተላልፈው መልዕክት ልዩነት ፈጣሪ ነው

  • @AbusharashidSulAyman
    @AbusharashidSulAymanАй бұрын

    ሙኬ ❤❤❤ በጉጉት ነበር ስንጠብቀው የነበረው ምርጥ ነው ,,,,,,,,,,,,ግን የራሳችንን ልብስ ለምን አልተጠቀማችሁም

  • @MuhabaMustefa

    @MuhabaMustefa

    Ай бұрын

  • @user-gv1jw6di7e
    @user-gv1jw6di7eАй бұрын

    አቦ ስልጤ ባላ አቦታይ ሙክሻ ጥሽት ያቆምሰን ስልጤ ሊቄ ብቅ ባይ❤❤❤

  • @NejaLalega

    @NejaLalega

    17 күн бұрын

    ፈየሞ

  • @hedrdenur-ob4yo
    @hedrdenur-ob4yoАй бұрын

    ሙከሚል በጠም ጥሩ ስረ ነዉ በዚ ሰዓት ሁለችንም አንድነት የስፈልገነል መሀመድ ስርገገም የሰረዉ ስረ በጠም ደስ ይለል ወደ አንድነት ወደ ሰለም ወደ ፍቅር ጥሪ የነሰሰል በርቱ በአንድነት ስልጤነት ለዘለለም ይለምልም አሚን በሉ

  • @ekramtube8715
    @ekramtube8715Ай бұрын

    Muke always my favourite 😍 ❤️ 💕 ♥️ 💖 💓 good job ❤❤❤❤

  • @KushkushKushkushian
    @KushkushKushkushianАй бұрын

    ሙኬ አንበሳዉ ምርጥ ስረ ነዉ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HafizAbdul-yo3dz
    @HafizAbdul-yo3dzАй бұрын

    ዋዉ አንደኛ ምርጥ ስራ ነዉ ሙኬ❤❤

  • @user-kc5eb1gu5b
    @user-kc5eb1gu5bАй бұрын

    የስልጤ አባት ዋው ምርጥ ስራ

  • @TewfikKedir-bu5ue
    @TewfikKedir-bu5ueАй бұрын

    ዋው ዋው ሙኬ ኮ ለታ ያቢዢሃ አይነክ የቄራውከ ብቺል

  • @user-mh7fp5ty7k
    @user-mh7fp5ty7kАй бұрын

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @user-ko4hh5db6t
    @user-ko4hh5db6tАй бұрын

    the music mlodey and your voice wonderful nice ,, we thankyou musian mukemil nursebo ,,, konjo zaema ,,, konjo zeafaen ,,, ,, mashallah ,,.

  • @MuDu-ce3yx
    @MuDu-ce3yxАй бұрын

    ወጣቱ የስልጤ አይከን ስልጤ ካንተብዙ ትጠብቃለች በርታ

  • @AbdurezakShemsa
    @AbdurezakShemsaАй бұрын

    ዋው አቦ ትለየላ በጉጉት ነበር የጠባቁት አንደኘ ነው✌

  • @AbuSaudi-xf7wg
    @AbuSaudi-xf7wgАй бұрын

    ባጣም ደስ የሚል ዘፋን ነው ሙኬ ባሪታልን።

  • @SakenKader
    @SakenKaderАй бұрын

    ሁሉም የልፈል አለህን ልንፈረ ይገባናል

  • @anwarnaser5613
    @anwarnaser5613Ай бұрын

    ሙኬ ትለያለክ ያምልክ በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @musthafak6763
    @musthafak6763Ай бұрын

    ዋው ምርጥ ነዉ

  • @ranasahab3054
    @ranasahab3054Ай бұрын

    ታስ በለኘን❤❤ሙኬ በርታ🎉ያቆምሰን❤❤❤❤

  • @user-xt5mf7zq9e
    @user-xt5mf7zq9eАй бұрын

    እስኪ እንደኔ በጉግት የጠበቀው

  • @silita3132

    @silita3132

    Ай бұрын

    Menun😂😂

  • @user-yo9jj3no2e

    @user-yo9jj3no2e

    Ай бұрын

    ዘፈኑን ነዋ😂😂😂​@@silita3132

  • @user-zu5vz7kd2d
    @user-zu5vz7kd2dАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ዋው አንደኛ ሙኬ ምርጥ ስረ በርታ

  • @user-ow7lk7th8e
    @user-ow7lk7th8eАй бұрын

    የኔ ዉድ ጀግና በርታ የኔዉድጀግናበርታ ❤❤❤❤❤

  • @user-oj2rq7ho1v
    @user-oj2rq7ho1vАй бұрын

    ለአረፈ ምርጥ ስራ

  • @Sakeena212
    @Sakeena212Ай бұрын

    አንደኝ ነኝ ለንክ

  • @EbrahimEbrahimbrather

    @EbrahimEbrahimbrather

    Ай бұрын

    ሙኑ

  • @EthioMan-vj6dq
    @EthioMan-vj6dqАй бұрын

    ሙኬ ሁሌም ትለያለህ እኮ 👌👌👌👌

  • @Journalistabdlwehab
    @JournalistabdlwehabАй бұрын

    ስረም ያቆምሳነን ብል እንጅ የስለጥ ባሆሙኬ ። በቀላሉ እንድናደምጠው ረደሃን ወራቤ ትዩብ አብዱጁሃር ከልብ እናመሰግናለን

  • @FeysalShikur
    @FeysalShikurАй бұрын

    ሙኬ ወድልጅ waw ምርጥ ስር

  • @ShukurHasen
    @ShukurHasenАй бұрын

    wow mirti sera naw muke yigabahali❤🎉

  • @azernettube2596
    @azernettube2596Ай бұрын

    ሙኬዋ ምርጥ ሰው ያምራል 🥰🥰

  • @samiramost6970
    @samiramost6970Ай бұрын

    ዋው ያምራል በርቱልኝ my silte🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924Ай бұрын

    የሀገሬ ልጆች በየአለቹበት ከመጥፎ ይጠብቀቹ

  • @KelifaKemal
    @KelifaKemalАй бұрын

    ዋቤት ዋቤት ዋቤት❤❤❤

  • @MdHabase-oh6pl
    @MdHabase-oh6plАй бұрын

    ምርጥ ሰራ ሙኬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mahammde34
    @Mahammde34Ай бұрын

    Wow very Nice 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MunirKedre
    @MunirKedreАй бұрын

    ምርጥ ስራ ክሽን የለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhamdulillaheveryone1
    @alhamdulillaheveryone1Ай бұрын

    well come back muke my bro 🙏🇪🇹💪💪

  • @Rafikasrgaga
    @RafikasrgagaАй бұрын

    በጣም ደስ የምል ስራ ነው በርታ❤

  • @KeyruNesru-gf2pk
    @KeyruNesru-gf2pkАй бұрын

    ምርጥ ያስልጤ በሀለዊ ዘፈን የምራል❤❤❤

  • @fozianegash2424
    @fozianegash2424Ай бұрын

    አንድኛ ምራጥ ስራ ሙኪ😍🥰

  • @yasinselam
    @yasinselamАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ I love it he touched my heart

  • @user-uf9qf9sp6k
    @user-uf9qf9sp6kАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️bertu yeslte ልጆች ሁለችሁም

  • @EbrhimeNesraaa
    @EbrhimeNesraaaАй бұрын

    ወዳ አላህ ታማላስ

  • @ZiyadaJemal-vx4qq
    @ZiyadaJemal-vx4qqАй бұрын

    ሙኬ ወዉ🎉❤❤

  • @Heyrdin-ps3uf
    @Heyrdin-ps3ufАй бұрын

    ወዉ ደስ ይለል❤❤❤❤

  • @NursefaHusen
    @NursefaHusenАй бұрын

    1 ኛ ሙኬ

  • @muhamadmedia-kv5kf
    @muhamadmedia-kv5kfАй бұрын

    ሀበይ ቦገሬት ማጠሀ ሙኬ

  • @user-mm5ij1di6w
    @user-mm5ij1di6wАй бұрын

    ❤❤❤ሙኬ ድበበችን

  • @user-qy2tb3tw5d
    @user-qy2tb3tw5dАй бұрын

    ዋው ዋው ሙኪዬ በጣም በጣም የምራል አንደኘ

  • @Tewfikeyre
    @TewfikeyreАй бұрын

    ስልጤ ሰባሽ ቤሄሌ ስልጤን የባለ

  • @Heyrdin-ps3uf
    @Heyrdin-ps3ufАй бұрын

    ወዉ ደስ ይላል

  • @awelhussn5842
    @awelhussn5842Ай бұрын

    እስኪ እንደኔ በጉግት የጠበቀው♥♥

  • @user-jv3ji1fc3v
    @user-jv3ji1fc3vАй бұрын

    Muke yemngzem yesilte mirt! U DID IT!

  • @MudinAhmed-hy5sl
    @MudinAhmed-hy5slАй бұрын

    ያቆምሳን gen iqerinan❤❤❤❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️♥️

  • @abdulkadeer7415
    @abdulkadeer7415Ай бұрын

    ሙኬ እኖደሀለን❤❤❤❤

  • @user-lw3uy6jr2c
    @user-lw3uy6jr2cАй бұрын

    ምርጥ ዘፈን ነው ልብሱ ግንየጉራጌ አልባሳት ነው

  • @SamariSARJA
    @SamariSARJAАй бұрын

    ያስሊጤይ. ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154Ай бұрын

    አቦ ስልጤ🥰

  • @user-br4dm5un4x
    @user-br4dm5un4xАй бұрын

    ወላሂ ቲገፍሩያሙ ጂጌ በጣም ጬነቀኝናር

  • @user-zk8ux6os3t
    @user-zk8ux6os3tАй бұрын

    እስክ እንደኔ ደስ የለዉ መነዉ❤❤❤❤

  • @Al_Silte
    @Al_SilteАй бұрын

    ዋው🎉 ፈያን ብል❤❤❤

  • @user-sm3ro6rs7y
    @user-sm3ro6rs7yАй бұрын

    ሙኬዋ❤❤❤❤❤

  • @user-nk7pb3tj7q
    @user-nk7pb3tj7qАй бұрын

    ዋው ሙኬ ኑርልኝ

  • @kwkw6520
    @kwkw6520Ай бұрын

    ሙኪ የጎቴ ልጅ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Nazriya-xk1zg
    @Nazriya-xk1zgАй бұрын

    ስልጤነት🥰❤💓

  • @uadh7751
    @uadh7751Ай бұрын

    ኡፍ ያኝማመ 💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @user-yx7ts2gb5o

    @user-yx7ts2gb5o

    Ай бұрын

    05❤❤

  • @uadh7751

    @uadh7751

    Ай бұрын

    @@user-yx7ts2gb5o 🥰❤️

  • @user-wh5oy9kz8j
    @user-wh5oy9kz8jАй бұрын

    ዋው ሙኬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Razekadoyo
    @RazekadoyoАй бұрын

    ዶዮ ነኝ ሙኬ አቆመሰኝን

  • @user-pu1lq6yr4w
    @user-pu1lq6yr4wАй бұрын

    ቄራነን ኩማ ማሜ

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lrАй бұрын

    አቦ ስልጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm2uy2io8y
    @user-sm2uy2io8yАй бұрын

    ይህ ነገር ትለቅ ምልክት አለው ❤

  • @iamhabeshafromethiopia1048
    @iamhabeshafromethiopia1048Ай бұрын

    ስልጤናት ክብር መንናት ❤

  • @MiftahFaris-ze8fr
    @MiftahFaris-ze8frАй бұрын

    ሙኬ ❤👌

  • @SmieraAll
    @SmieraAllАй бұрын

    ሙኬ የስልጤ ሞሶሶ ሙዝቀክ ሁሉ ትዝተ አለብኝ❤

  • @user-nf2qw3iy3w
    @user-nf2qw3iy3wАй бұрын

    ሙኬ ለዲሱ ትዉሊድ ኢሄስረ አስተምር ባለህ

  • @SamariSARJA
    @SamariSARJAАй бұрын

    ዋድሜ. ይማች❤❤❤❤

  • @user-bs6ss4vx8w
    @user-bs6ss4vx8wАй бұрын

    ጥሩ ስራ ነው

  • @abdimane-xw1zy
    @abdimane-xw1zyАй бұрын

    ዋው❤❤❤❤

  • @TajudinNeju-ln5uh
    @TajudinNeju-ln5uhАй бұрын

    ወዉ ምርጥ ነዉ❤❤❤

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942Ай бұрын

    በዴ አላህ የቂረሽ ሙኬ ተደሌ ዮደሀዉ አላህ የቂረህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedSaintBernard-nn8cj
    @SurprisedSaintBernard-nn8cjАй бұрын

    አለህ ይጨምርልህ ካዝህ በለይ ማስራት ትችለላህ

  • @kamilshemsu-fq1nm
    @kamilshemsu-fq1nmАй бұрын

    muke konjo sra habibi

  • @AeshUmer
    @AeshUmerАй бұрын

    ማቼን ዮናን ለኛም ኢኩ ኢሉናነይ ሙኬ የቢዢሀ

  • @user-kj3jn4lq6i
    @user-kj3jn4lq6iАй бұрын

    Muka king

  • @AbdulFatha-f7q
    @AbdulFatha-f7q11 күн бұрын

    አደነ ፈየክ የቆምሳን😍😍😍

  • @abdqx4874
    @abdqx4874Ай бұрын

    ጢሽታን የቆምሳን ❤❤❤

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3bАй бұрын

    ሙኪሻ❤❤❤❤

  • @redelaworake
    @redelaworakeАй бұрын

    waw amaizing

  • @HhSs-ru5be
    @HhSs-ru5beАй бұрын

    ይማችክ

  • @mohemmedjoker530
    @mohemmedjoker530Ай бұрын

    ወው ሙኬ

  • @sadikkadir666
    @sadikkadir666Ай бұрын

    ከአህን ያዉጠቹ ስለጤ ይለምልም

  • @abcdefabcdef3175
    @abcdefabcdef3175Ай бұрын

    ጡሩ ስረ ነዉ❤

  • @user-kc5eb1gu5b
    @user-kc5eb1gu5bАй бұрын

    ዘንድሮ እርፍ ተጫፈረበት 🎉

  • @MdKk-cw7se
    @MdKk-cw7seАй бұрын

    ዋው👍👍

  • @fatumafatuma4144
    @fatumafatuma414417 күн бұрын

    ማሻ አለህ ሙኬ ስረም ፈያን

Келесі