No video

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት / ልዩ የ ህብረት ነሺዳ

Warida offical Facebook page 👉 www. waridaofficialpage
Muaz Habib official Facebook page www. muazhabiboffial
Al Faruk offial youtube channel / alfaruqtube
Copyright © Warida 2021
ይህን ቪድዮ በ ሌሎች ቻናሎች ላይ መልቀቅ በ ኮፒ ራይት ህግ ያስቀጣል!!
ሙዓዝሀቢብ #muhammedye #ሙሀመድዬ #warida
ሙዓዝ ሀቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ
Warida ዋሪዳ
.
አወዬ ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
ወዳጄ ወዬው ወዬው ወዬው ወዬው
አጀብ አጀብ ጀዋዱ ጀዋዱ ጀዋዱ ጀዋዱ
ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
.
በጅ አይልም ወይ አይኔ አንቱን ካላየ
ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
መገን ሰውባኑ መገን ሰውባኑ መገን ሰውባኑ
በየ ሰዓቱ ሲቀርብ ወዳንቱ
ሊቆም ይዳዳል የልብ ምቱ
ከስቡን ስራውን ሁሉን ሰርዞ
አንቱን ሲያይ ዋላ ፈዞ ደንዝዞ
ካንቱ ፊት መራቅ አላስችል ብሎ
ሲያዩት ይቆያል አይኑን ቸክሎ አይኑን ቸክሎ
ቢሉት ሙስጠፋ ስራህ ገራም ነው
እንዲህ ደንዝዘህ ማየትህ ምነው
አይኔ ከሌላው አይኔ ከሌላው
አንቱን ማየቱ
ብትናፍቁኝ ነው በየ ሰዓቱ
.
የፋቀው ሀዘኑ የጠናው እሮሮ
አትናፍቅ ለሚል ሠው ዳባ ነው ጀሮ
ጠበበስ በኔ ሰፊው መሬቱ
ሰውረው ልቤን መራቁ ካንቱ
ያንቱን ናፍቂ ሲቃውን ስሙት
እንደ ሰሀባው በፍቅሩ ይሙት
.
ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
ሙሐመድዬ ሙሐመድዬ
ሸክዋ ሲያመጣ ግመል ተብሶ
የልቡ ሞላ ባንቱ ተዳብሶ
ሸክዋ አለኝ እኔም ናፍቆት አፍኜ
ካልደባበሱኝ እንዳልሸር ሆኜ
የሸውቁ እንቅብ ተደፋቶ በኔ
አይንሁን ሳስቶ ያነባል አይኔ
አካሌን ዘልቆ ልቤን ይዞኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል
.
.
ሁል ግዜ ሮሮ ሁል ግዜ ናፍቆት
እንዲረጋልኝ ላንዴ እንኮን ባዮት
በእንባ ተጠቅቶ አይኔን አሞኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል*2
.
ምኞቴ ላንዴ ሰምሮ ቢቀና
እግሬ አቅንቶ ሄዶ መዲና
ረውዳውን ክንዴ በተተራሰው
ሀቢቢ ይህ ነው ላንቱ ማደርሰው
ፍቅሬዋ ይህ ነው ውስጤን የሚያምሰው
.
.
ሶለላሁ ዓላ ሙሐመድ ያአበል በቱል
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አበል ፋጢመቱ
.
እንዳንቱ አንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ
የዱንያ ሃለቱ አያምር ያላንቱ *2
.
.
ኢላሂ ያኢላሂ ኢላሂ ያኢላሂ
ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሚዛቢል አጧኢ
.
የናፍቆት እሳት ለኩሠው በኛ አካላት
የፍቅር ቅጣት አይበቃንም ወይ መውላዬ
ነፍሱ ከስጋው ወጥታ ካልሄደች ማይረጋው
ቆርቁሮት አልጋው እያለ ያድራል ዋይ ዋይ
የከውኑን ጉልላት እንደምን ቻለች አሚናት
መሣይም የላት በምድር ቢሆን ሠማይ
እኚህ ወጣቶች ሣያዩ ያዩትን ሰዎች
እንደ ደጋጎች ማዲህ ሆነዋል ለማሂ
ፊያ አላሂ አል ሂቅና ቢሂ ራህመተን
ዱንያ ወ ኡኽራ ፈመራቲቢል ሀናኢ
.
.
ሶለላሁ ዓላ ሙሐመድ ያአበል በቱል
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አበል ፋጢመቱ
.
እንዳንቱ አንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ
የዱንያ ሃለቱ አያምር ያላንቱ *2
.
ድምጹን አልሠማው መልኩን አላየው
አለ አሉኝ እንጂ እኔ መች አለው
ማአልቱን ሲቃ ሮሮ ነው ሀዘን
ሂወት ያላንቱ ገጹ ቢመዘን
.
.
ጨለማን ቀልሞ መሽቷል ንጋቱ
ኑረ ዞላሙ ከሌሉማ አንቱ
መስሎህ የዋዛ እንዳትሣሣት
ከወዳጅ መራቅ ይፋጃል ከሣት
.
.
እንኳን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ
ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ
በኔ ላይ ጠንቶ መላው ጠፍቶኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል
.
.
የጁንም ጥሎ ያፉንም ጉርሻ
መዲና ገብቶ ሊያዮት የሚሻ
.
.
ፍቅሮህ ያሳሳው ያ ሆደ ባሻ
አለ ወጃጅሁ እዚ ሐበሻ
አለ ወጃጅሁ ከዚ ከሐበሻ*2
.
.
ወዳጁ ወዳጁ ወዳጁ ወዳጁ
ይሮጣል እንጂ ይገሠግሣል
ናፍቆት የያዘው መች ይታገሣል
አያርፍም እግሩ አያርፍም እጁ
በፍቅሮህ አጥር ታጥሮበት ደጁ
ትንፋሹ አንቱን ነው የሚያቃስተው
ውስጥ ውስጡን በልቶት ያንቱ ትዝታው
ወዳጁ ወዳጁ
እርሀብ ጥማቱን የሚረሳው
ስምኩን ሲሰማ ነው ሚረጋው
እርቆት እንጂ ሀገሩ ጠይባ
ሚንፈቀፈቀው ባንቱ ሙሃባ
ወዳጁ ወዳጁ
ይበቃል በሉት ይበቃል በሉት
በፍቅሩህ ርሀብ ለምንድን ይሙት
ገውሱን አጠጡት ገውሱን አጠጡት
እደሱሀባው በእቅፍሁ ይሙት
ኸረ ወዳጅሁ ኸረ ወዳጅሁ*2
.
.
ሶለላሁ ዓላ ሙሐመድ ያአበል በቱል
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አበል ፋጢመቱ
.
እንዳንቱ አንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ
የዱንያ ሃለቱ አያምር ያላንቱ *2
.
.
ሸሀዳ አይሞላም አዛን ሶላቱ
ያይኔ ማረፊያ ካልተጠሩ አንቱ
.
.
ያይኔ ኑር አንቱን ያላቅሙ ወዶ
ሟሟልሁ ልቤ እንደበረዶ
ዘውጌ ማረጌ የልቤ ምቱ
ግጥሜ ዜማዬ ዋሪዳዬ አንቱ
ግጥም ዜማዬ ዋሪዳዬ አንቱ*2
.
.
ጀሚል የጀማል ቋት ቋንጅናን ሸካፊ
ሌላውን ተረፈው ያንቱ ሸርፍራፊ
አወይው ጀማሉ አወየው ጀዋዱ
በፍቅሩ ረፍረፍ ስንቶቹ አበዱ
በፍቅሩ ረፍረፍ ስንቶቹ አበዱ
እጠራዋለሁኝ በጀሰድ ምላሴ
በሽሩኝ በሽሩኝ ሳታሸልብ ነብሴ
ሲራጁል ከውነይኒ ብቸኛው ውበቱ
ሀርፍና ቋንቋ አለው ለገራው መቅራቱ
ሀርፍና ቋንቋ አለው ለገራው መቅራቱ
አወይ የጀማሉ አወይ ያጀማሉ
አወይ የጀማሉ አወይ ያጀማሉ*2
.
ሶለላሁ ዓላ ሙሐመድ ያአበል በቱል
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አበል ፋጢመቱ
.
እንዳንቱ አንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ
የዱንያ ሃለቱ አያምር ያላንቱ *2
.
ግጥም ዑስታዝ ሰዒድ አህመድ እና ሙዓዝ ሀቢብ
ዜማ ሙዓዝ ሀቢብ ተጨማሪ የ መሻዒኾችች
አሬንጅመንት ሙሐመድ ራጁ
ሚክስ እና ማስተሩን (ሀመር ) ሶሎሞን

Пікірлер: 2 600

  • @samuelzegeye8936
    @samuelzegeye89362 жыл бұрын

    i am chrstian gn betam des yilegnal sisem demo betam des yilal

  • @surajdebebe

    @surajdebebe

    Жыл бұрын

    ኣዕህቅቅትሽ.ህበን እብ ኧ ሥሥሠ

  • @surajdebebe

    @surajdebebe

    Жыл бұрын

    አ ፡..፩

  • @awesomemedia6717

    @awesomemedia6717

    Жыл бұрын

    yemache👍👍👍

  • @Tin770

    @Tin770

    Жыл бұрын

    A

  • @user-sam.son1

    @user-sam.son1

    5 ай бұрын

    masha allah

  • @saremyadanech7609
    @saremyadanech76092 жыл бұрын

    ከሠለምኩኝ 3 አመት ሆኖኛል አልሀምዱሊላህ 2 ጁዝ ደርሻለሁ ሠብሪና የተባለች የሁለት አመት ልጅ አለችኝ አልሀምዱሊላህ እስልምና ዉበቱ።

  • @fatiyaali3622

    @fatiyaali3622

    2 жыл бұрын

    Mashalahe alahe yaberetah/she

  • @user-ee4yi3se1v

    @user-ee4yi3se1v

    2 жыл бұрын

    ማሻአሏህ በርች

  • @DrAbdu-wp3nj

    @DrAbdu-wp3nj

    2 жыл бұрын

    abo edlegna nesh wellahi

  • @namuganzanusurah3794

    @namuganzanusurah3794

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ የኔ ውድ በርች

  • @hayatseyod6090

    @hayatseyod6090

    2 жыл бұрын

    Mashalah.brche.eht

  • @elizanegn4183
    @elizanegn41832 жыл бұрын

    እስልምናን ልቀበል መስመር ላይ ባለሁበት ሰአት ይሄንን መስማት ይበልጥ እምነቱን ናፈኩት ኡፍፍፍፍፍ ዉበታችሁ ማማራችሁ❤❤👌

  • @user-eq3iy7qq2u

    @user-eq3iy7qq2u

    2 жыл бұрын

    ማሬ እያዋደደን ብቻ አይደለም ቀጥተኛ ነው እምንለው እውነትም እምነት እስልምናን ነው በቁርአን ላይ ተገልፃል እናም አብሺሪ ቀጥተኛውን ይምራን ለሁላችንም ማመን ብቻ ሳይሆን ተግባርም ነው እና ተማሪ ተኡስጣዞች ትለወጫለሽ እንዳትቀየሚ ወገና

  • @elizanegn4183

    @elizanegn4183

    2 жыл бұрын

    @@user-eq3iy7qq2u እሺ ሆዴ ኢንሻ አላህ🙏🙏❤

  • @abdirhmanjemal8515

    @abdirhmanjemal8515

    2 жыл бұрын

    Allahi yirdaki we miss you please

  • @elizanegn4183

    @elizanegn4183

    2 жыл бұрын

    @@abdirhmanjemal8515 🙏🙏🙏❤አሚን

  • @kilopatera2042

    @kilopatera2042

    2 жыл бұрын

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m2 жыл бұрын

    እንኳንም ወደ እስልምና ገባሁ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

  • @gdfh8025

    @gdfh8025

    2 жыл бұрын

    alhamdelila

  • @solyanaabdela301

    @solyanaabdela301

    2 жыл бұрын

    አልሀምድሊላህ አልፍ መብሩክ የኔዉድድድድድድ እህት

  • @fardosamunir3092

    @fardosamunir3092

    2 жыл бұрын

    Maa shaa Allah

  • @fardosamunir3092

    @fardosamunir3092

    2 жыл бұрын

    Alhamdulillah

  • @aytileweleo3305

    @aytileweleo3305

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @abdallahumar9743
    @abdallahumar9743 Жыл бұрын

    l even converted to Islam few weeks ago Alhamdulillah❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatayele2729

    @hayatayele2729

    Жыл бұрын

    Welcome back to ur natural religion bro. May Allah easy Quran and any other Ibada's for you😊

  • @ibrotofic4186

    @ibrotofic4186

    Жыл бұрын

    Welahi yemrhn new😊?

  • @MuazHabibofficial
    @MuazHabibofficial2 жыл бұрын

    ሸሀዳ አይሞላም አዛን ሰላቱ ያይኔ ማረፊያ ከልተጠሩ አንቱ ሙሀመድዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zad3072

    @zad3072

    2 жыл бұрын

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሀቅ ነው መቻሉ ለኔፍሴ እያሉ ኡመቴ ኡመቴ በደም የታጠቡ ሀቢቢ ያረሡልአሏህ ሥላቱ ቢወሣ ቢወደሥ አያልቅም💓💓

  • @zizopharmacy5388

    @zizopharmacy5388

    2 жыл бұрын

    Regai

  • @SamSung-my1wz

    @SamSung-my1wz

    2 жыл бұрын

    ሰላሏሁወሰለም

  • @fozhussen8105

    @fozhussen8105

    2 жыл бұрын

    አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @nefisamohammed3414

    @nefisamohammed3414

    2 жыл бұрын

    ሙሀመደይ😭

  • @aydaali2778
    @aydaali27782 жыл бұрын

    ይሮጣል እንጂ ይገሰግሳል ናፍቆት የያዘው መች ይታገሳል...ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ)❤️❤️

  • @siltebilalomedia

    @siltebilalomedia

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @fethiyasaeed7572

    @fethiyasaeed7572

    2 жыл бұрын

    😘😘😘😘💞💞

  • @Salim-A3
    @Salim-A32 жыл бұрын

    መጨረሻ ላይ ያለው ልጅ ድምፁ ሲገርም (አወይ ያጀማሉ)...Mashallah

  • @user-rc2hz7dj9e
    @user-rc2hz7dj9e5 ай бұрын

    ኢሺ አላህ እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳቹሀላው መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ የረመዳንን ወር እየጠበኩ ነው ❤

  • @Ragnar21
    @Ragnar212 жыл бұрын

    ነቢን ሚያወድስ ሁሉ ወዳጄ ነው የአላህ ሰላም እና ሰላት በርሶ ለይ ይውረድ ያሀቢቢና ሙሀመድ 😔❤

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    አልቅርባችሁም ጭፍር ይሚድስ አይጭመርም

  • @Ragnar21

    @Ragnar21

    2 жыл бұрын

    @@joyami2364 አዎ እላለሁ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ሀቢቢ፡ሙሀመድ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ይህው አልኩ እስኪ ትሞት እንደው ልይህ !!

  • @abbyyene4048

    @abbyyene4048

    2 жыл бұрын

    @@Fatima-sp7qi አይባልም ፋጢማየ ሠው ሁሉም በጅምላ መናገር ከቻል በከይር ንግግር የጠፋን እንኳ ከመመለስ ውጭ ይሄ ደግሞ የነብያችን ስነምግባር ነው!!!

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    @@abbyyene4048 ብኽይር እዝዙ ክመጠፉ ክልክሉ ክቻልችሁ ብምላስ ውይም ብልባችሁ የተባልው ውዲስ እሳ እና እንዚህ አውቁ አጥፍ ናችው ሲጅመር ድግሙ ብር ባናታችው ሌትክላችው ነው እንጂ ብነብዩ ስልላሁ አልይሂ ውስልም የነግዳሉ ባንዲፍት ሙዚቃ ብውጡ ያያዋጣችው ነብር ሲናድዱኝ እኩ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @abduselamahmed6300

    @abduselamahmed6300

    2 жыл бұрын

    SeleAllahu Aleyhi Weselem

  • @firaolsulti5958
    @firaolsulti59582 жыл бұрын

    እንኳን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ፤ ።።።።።።።።።።።።። ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ፤ ሰዐወ

  • @user-uj3zw8qq3g

    @user-uj3zw8qq3g

    2 жыл бұрын

    ላሀውለ ወላቅወተ ኢላህ ቢላህ ታዲያ ከሙዚቃ ምን ተሻለ

  • @sitteeentube3490

    @sitteeentube3490

    2 жыл бұрын

    @@user-uj3zw8qq3g ከከከ አላህ እዳያ ይስጣቻው ይስጣን በስ

  • @lionelmessi7145

    @lionelmessi7145

    2 жыл бұрын

    @@user-uj3zw8qq3g anta geteme nh

  • @alhamdulillhforislam458
    @alhamdulillhforislam4582 жыл бұрын

    Asalam alaikum I am Somali Muslim and I love listening Ethiopian Muslim nasheed even though I don’t understand the language. Love you all our Ethiopian Muslim and all Muslim brothers and sisters around the world. All Muslims are one Islamic nation and prophet Muhammad PBUH ummah 🌹❤️🙏. Allah is the greatest 💕🕌🙏

  • @mohammedabduljebar1219

    @mohammedabduljebar1219

    2 жыл бұрын

    Hey dear it's not nesheed it's music 😂😂😂

  • @kalidabebe7763

    @kalidabebe7763

    2 жыл бұрын

    L

  • @user-km5sc3vj9h

    @user-km5sc3vj9h

    2 жыл бұрын

    💝💝💝

  • @AhmedMohammed-jc2fn

    @AhmedMohammed-jc2fn

    2 жыл бұрын

    Awesome. May Allah bless you!

  • @medinaahmed3134

    @medinaahmed3134

    2 жыл бұрын

    i love you to brother or sister 🕌🕋🕋🕌🕋🕋🕋🕋 ❤❤❤❤❤

  • @redietzenebe158
    @redietzenebe1582 жыл бұрын

    አረ ናፈቁን ያረሱለላ (ሰ* ዐ* ወ)ሻሀዳ አይሙላም አዛን ሰላቱ*******

  • @shemsujemal101
    @shemsujemal1012 жыл бұрын

    "የዱንያ"ሀለቱ ዓያምር ያላንቱ፤ ሙሀመድዬዬዬዬ❤

  • @sitteeentube3490

    @sitteeentube3490

    2 жыл бұрын

    ሱብሃን አላህ በቁራን በሀዲስ ነው እንጂ በጭፋር አላዛዙም አላህ እዳያ ይስጣን የራብ

  • @user-wz1lp5hs2w

    @user-wz1lp5hs2w

    2 жыл бұрын

    ከዴሤ ወዴ አዲሥ አበባ ሥመጣ ያዴመኩትን ሙዚቃ ነዉ ያስታወሠኝ ክክክኵክ ይቅር ይበላችሁ

  • @Ragnar21
    @Ragnar212 жыл бұрын

    ውስጤን እየነዘረኝ እንባዬን እየተንቃረረ ጨረስኩት ሀቢቢ ሙሀመድ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ

  • @sadasada6123

    @sadasada6123

    2 жыл бұрын

    ቁራአንከፍተሺ አልቅሺ ሙሀመድየ ሥላለበድቢ ላለቅሥነዉ ክክ ተሙዚቃ ምንም አይሻልም ፡፡

  • @seadayemer5740

    @seadayemer5740

    2 жыл бұрын

    @@sadasada6123 ትክክል ወላ ማልቀስስ በቁርአን የቁርአንን ፍቅር አላህ ይወፍቀን ☝️

  • @sumi4924

    @sumi4924

    2 жыл бұрын

    lik neh legha kuranm yenebyu siram hadism enihn migeltewm menzumam libachnen yemenkat akm alachew

  • @murthe-wise535

    @murthe-wise535

    Жыл бұрын

    ምን ያረጋል አማርኛን የምትጠላ ኦነጋዊ ነካ

  • @rooblerageedi4564
    @rooblerageedi45642 жыл бұрын

    Habesha muslims ... negasha people... much love 💘❤💗💕💛 from 🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p2 жыл бұрын

    ስወዳቺሁ እኮ ለጉድ ነው 😘😘😘😘😘😘😘ተባረኩልኝ

  • @zekilove8680

    @zekilove8680

    2 жыл бұрын

  • @marsilas256
    @marsilas2562 жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ ሀይማኖቴ ሙስሊም ባይሆንም በፍቅር ነው የምወዳቹህ

  • @Sara-bq1pj

    @Sara-bq1pj

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ensqatube8020

    @ensqatube8020

    2 жыл бұрын

    ALLAH HIDAY YISTSH

  • @kadijaayawalagawaa9444

    @kadijaayawalagawaa9444

    2 жыл бұрын

    Bafiqirii nawii idee yihaa fiqirii sayihanoo ibidatii nawii Simachawinii Ataxifuu Alahinii Firaa

  • @Gf-sy8jq

    @Gf-sy8jq

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-ob5sh6ck6w

    @user-ob5sh6ck6w

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናል ስትጡሩሰዉአለ

  • @unbelievable1833
    @unbelievable18332 жыл бұрын

    የጁንም ጥሎ ያፉንም ጉርሻ መዲና ገብቶ ሊያዮት የሚሻ ፍቅርሁ ያሳሳው የ ሆደ ባሻ አለ ወዳጅሁ እዚሁ ሀበሻ❤❤ ምርጥ ስራ ወላህ ❤ሙሀመድየ❤

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    ይህንን ይያዝዛችሁብት ቅንጭላታችሁ ቁራአን እና ሀዲስ አሲዙብት

  • @user-et7lq7rn4t

    @user-et7lq7rn4t

    2 жыл бұрын

    @@Fatima-sp7qi ትክክል

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ! kzread.info/dash/bejne/enqu1NOepKi3fKQ.html

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    2 жыл бұрын

    Saw

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed93712 жыл бұрын

    አንድ ሰውዬ እኛ ቤት መተው ነሺዳውን ከፍቼ አሰማዋቸው ወላሂ በጣም አልቅሰው እራሳቸውን መቆጣጠር አቃታቸው የተረዱበት መንገድ ልዩ ነበር 💖የናፍቆት እሳት ለኩሰው በኛ አካላት ላይ የፍቅር ቅጣት አይበቃንም ወይ መውላይ💖። መልእክቱ በጣም ከባድ ነው ጥልቅ ነው

  • @Ayishasherif871

    @Ayishasherif871

    2 жыл бұрын

    Thx for sharing this amazing story ❤️

  • @kekiyabroker1193

    @kekiyabroker1193

    2 жыл бұрын

    አልሐምዱ ሊላህ #አሏህ_ሙሉ ምስጋና ይድረሰው ውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አሏህ በሰላም ስላገናኘን በትልቁ አሏህን ልናመሰግነው ይገባ በሀገራችን ኡለማዎች የሚደረጉ ዳእዋወችን , የፈትዋ ፕሮግራሞችን ሌሎችንም አስተማሪ ፕሮግራሞችን ባንድ ላይ የሚያገኙበት ፔጅ ~ጠቅላላ የሀበሻ ዑለማዎች ታሪክ ~ የውይይት መሰናዶ ~ የትክክለኛ ሱፊዮች ምንጭ ~ የኡስታዞች ሀሳብ መስጫ

  • @mohmmadsadammiyamiya8702

    @mohmmadsadammiyamiya8702

    2 жыл бұрын

    Mashallah

  • @rahmaramat6827

    @rahmaramat6827

    2 жыл бұрын

    Welahi betam kebade new haqa new

  • @shakutube8282

    @shakutube8282

    2 жыл бұрын

    Masha allah

  • @mifitahmehameed2737
    @mifitahmehameed27372 жыл бұрын

    እንዳንቱ ማን አለ እንዳነቱ የ ዱንያ ሀለቱ አያምር ያላነቱ ufffffffff yebe nebiy 😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn9zq8of3p
    @user-sn9zq8of3p2 жыл бұрын

    እንኳን ቀለሜ ይስበር ክዴ ላቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ ሠ:: ዐ :ወ ያቱ ሥም ሲጠራ የደሥታ እባ እማለቅስው ነገር☝

  • @user-xs6ji2qv9m
    @user-xs6ji2qv9m2 жыл бұрын

    አላህ ሆይ ለኔም ለወንድም እህቶቼም ሂዳያን ስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያራህማንን ያረብብብብ እዘንልን ያረብብብ

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ ኩሜንቶች አይቼ አንች ጋር ስድርስ ታንፍስኩኝ ልስንቱ መልሺ እዝልቅዋልሁ አሚንንንንን

  • @user-bk8ex5ju7s

    @user-bk8ex5ju7s

    2 жыл бұрын

    አሏህ ሆይ ለኔም ለወድሞችም ለእህቶችም ቀጥተኛው መገድ ምራን አሁን እዚ ዘፈን እየሠማቹ በነቢዩ ሠለላሁ አለይህ ወሠለም ሥነ እየተነገደ ዝም እያላቹ ተአዲ ክርሥታኖቹ ለምን ኢሣ ጌታ ነው ሢባል ልትከራከሩ ልትሣደቡ ምትሮጡት እሣ እኮ አልሞቱም ነቢዮ ግን ሞተዋል

  • @sitteeentube3490

    @sitteeentube3490

    2 жыл бұрын

    @@user-bk8ex5ju7s ጡሩ ፅፋሽ ነብራ በማጫርሻ ለይ ደብር አለፍሽ (እሣ አ .ሰ .ወ)ሙታዋል ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሞታዋል

  • @sitteeentube3490

    @sitteeentube3490

    2 жыл бұрын

    አሚን የረብ ጊዜው የስፋራል

  • @mereyemm1807

    @mereyemm1807

    2 жыл бұрын

    @@user-bk8ex5ju7s እኔ እነዝህን ሰወይ ኢሻ አላህ አግቻቸው ጠይቃቸው ወላሂ ነብያችን እድህ አይደለም አደስ ያስቀመጡሊን ብቻ እምለው አላቅም አድብለው ነብያችን እዳስቀመጡልን እድነግሩኝ እደነግራቸው እፈልጋለሁ እደት እኳን በነብዩ ቀርቶ በደኛ ያለው አይዘፈንም ያአላህ

  • @mamemome8341
    @mamemome83412 жыл бұрын

    ነሺዳችሁ ቀልብ ይሰባል፣ ኢማን ይገነባል፣ አኪራን ያሰገንዝባል፣ ወንድማማችነትን ያጎለብታል፣ መዋደድን ይፈጥራል፣ ደግ ሰራ ያሰራል፣ ሩህሩህ ያደርጋል፣ አኪራን ያሰገነዝባል፣ ልብን ያራራል፣ ብዙ ብዙ ቱሩፋቶች አሉት:: አላህ ረዢም እደሜ ከሙሉ ጤናና ኢማን ጋር ያኑራችሁ::

  • @ZinethAhmed

    @ZinethAhmed

    26 күн бұрын

    የእስልምናን መሠረተ ሃሳብ ጠንቅቆ አውቆ ገብቶት የተሰጠ ማራኪ ኮሜንት።

  • @Mame-b6n
    @Mame-b6n2 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ኩልል:ጥርት ያለ ሥራ በteam መስራት ቀላል አይደለም:: ተሳክቶላችሗል MASHALLAH. its great deed indeed👏👏👏👏👏👏👌

  • @user-il5dr7je6b
    @user-il5dr7je6b2 жыл бұрын

    ይሮጣል እንጂ ይገሠግሳል ናፍቆት የያዘው መች ይታገሣል እንግዳሣ አቦ ሀቢቢ ረሡለሏህ ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም ምርጥ ጥምርት ሀያታችሁ ይርዘም ነቢን በማወደሥ

  • @5gtube

    @5gtube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝየኔመልካም

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ! kzread.info/dash/bejne/enqu1NOepKi3fKQ.html

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi2 жыл бұрын

    አይኔ ከሌላዉ አንቱን ማየቱ ብትናፍቁኝ ነዉ በየ ሰአቱ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ ማሻ አሏህ ዉዶቼ

  • @jennas14
    @jennas14 Жыл бұрын

    የአላህ በጠአም ምታምሩት ቃአላት ያጥረኘአል አላህ ይጠብቃቹ ሙሰሊም ላረገኘ ጌታ አላምዱረለላህ,,

  • @user-yk5kb1ql8b
    @user-yk5kb1ql8b2 жыл бұрын

    ሙሀመድዬን የሚያወድስ የሚያወሳ ብሎም ሰላዋት የሚያበዛ ለኔ ምርጥ አራዳ ነው፡፡ ከሸህ አብድልወሀብ ጀምሮ ሁላቹንም አላህ ይጠብቃችሁ! የሸውቁ አንቅብ ተደፍቶ በኔ አላህ አላህ አቦ ነደድን በዚህ ደሞ ባስብን ቁጥር ሶስቱንም እንጠብቃለን አላህ አቅምም ሙሀባም ይጨምርላቹ ሀያቹን ያብዛላቹ!!!

  • @heukdjdieokrhjr4960

    @heukdjdieokrhjr4960

    2 жыл бұрын

    የሙዚቃ መሳሪያውስ

  • @sofilove8306

    @sofilove8306

    9 ай бұрын

    አራዳ ብሎ ማለት ምን እደሆነ ልገርሽ አላህን ፈርቶ በዲአ ርቆ ስኬት ማለት ለሱ በትክክለኛው የረሱል ሱና የተጓዘ እና አላህን ፈርቶ ለዲኒያ ሳይሆን ለቀጣይ ቤቱ መልካም የሰራ ከሞት በሁዋላ ላለው ህይወቱ ከባድ ሃሰና ያለዉ ሰዉ ነው ተማም ከአብዱል ወሀብ ጀምሮ አልሺው ረሱልን የሚወድ ሱናቸዉን መከተል ብቻ ነዉ ሀላስና ሱናቸዉን መከተል ሙ አክተር በስ

  • @msafffaddfgh807
    @msafffaddfgh8072 жыл бұрын

    ድምፃችሁ ብቻ በቂ ነዉሌላ ነገርባይኖረዉ ድምፃችሁ ማሻአላህዉድ ወድሞቸ

  • @miirajyassin4933
    @miirajyassin49332 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ውጫችሁ በሰይዳችን ሰለዎት እንዳመረው ዉስጣችንም በነቢ ሙሀባ ያሸብርቀው ሸይኽ አብዱል ወሀብ👌👌❤

  • @zaaidiijihaad1807

    @zaaidiijihaad1807

    11 ай бұрын

    5:59

  • @olaleyehameed1227
    @olaleyehameed12272 жыл бұрын

    I just come across this songs, I love it, I which I can ear the language, but I ear Arabic very well am a Muslim, from Nigeria,

  • @munayesufemuna2873

    @munayesufemuna2873

    Жыл бұрын

    Hey bro this is not song it is neshid ok

  • @africaninside2363

    @africaninside2363

    Жыл бұрын

    my idia its not song this its nashida if u no

  • @BomeBomed2024

    @BomeBomed2024

    Ай бұрын

    O brother from Nigeria, it is a neshid and all about our beloved prophet, Muhammed, the one who we have to love more than our parents. I think the neshid tells about his endurance, legacy, absolute humanity and kindness etc.

  • @BabaBest1994
    @BabaBest19944 ай бұрын

    Ahibatifila ❤ yenga nabye yadehoche abat (S W W)

  • @tahrsalehabader776
    @tahrsalehabader7762 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ እንኳንም የረሱል ማዲህ ሆናችሁ አላህዬ ምላሳችሁን ሁሌም ያጣፍጥላችሁ

  • @Asa-ds4iu

    @Asa-ds4iu

    2 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @hamdimuhidin1625
    @hamdimuhidin16252 жыл бұрын

    wow betam mirxe sera new bertu ሀቢቢ (ሰ. ዐ .ወ)

  • @ayeenali4981
    @ayeenali49812 жыл бұрын

    Masha’Allah May Allah bless our Musliam brothers I’m somali from Ethiopian and I understand the language but my kids don’t understand and they love listen to Ethiopian nashda all the time May Allah continue to bless you guys and thank you for the great work so our kids can at least know about our deen JKA

  • @kayitubeiyi4923
    @kayitubeiyi49232 жыл бұрын

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን !

  • @nebaalberekah1303
    @nebaalberekah13032 жыл бұрын

    ሸሀዳ አይሞላም አዛን ሰላቱ የአይኔ ማረፊያ ካልተጠሩ አንቱ ❤ﷺ❤ﷺ💚💚💚💚💚💚💚💚 ✿ሙሐመድዬ✿ 👏👏ሀቂቀተን ምርጥ ስራ👏👏

  • @Munir_tube

    @Munir_tube

    2 жыл бұрын

    Pp b⁶

  • @user-jb9vu9nc5p
    @user-jb9vu9nc5p2 жыл бұрын

    ነቢን የሊለ ነዉ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻአሏህ ሙሀመድየ💘💘 ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም 💘

  • @user-bk8ex5ju7s
    @user-bk8ex5ju7s2 жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ ለኔም ለወድሞችም ለእህቶችም ሂዲያው ሥጠን ሽርክ ሢሠራ በነቢዩ ሠለላሁ አለይህ ወሠላም ሢነገድ ሙሥሊሙ ዝም ይላል ግን ክርሥታኑ ኢሣ አለይሂ ሠላም ጌታነው ሢል ሚሣደበው ሚከራከረው ብዙነው አሏህ ሁላችንም ወደሡ ይምራን

  • @neimaakmel5867
    @neimaakmel58672 жыл бұрын

    የእጁንም ጥሎ የአፉንም ጉርሻ መዲና ገብቶ ሊያዮት የሚሻ ፍቅሮ ያሳሳው ያ ሆደ ባሻ አለ ወዳጆ ከዚህ ሀበሻ ወዳጆ... ወዳጆ... ወዳጆ... ወዳጆ... #ሙሃመድዬ

  • @user-jg4pv6xz7l
    @user-jg4pv6xz7l2 жыл бұрын

    እጅግ ስራ ነው ያለጢፍ ሞትን 😭😭 እዳንቱ እዳንቱ ማን አለ እዳንቱ የዱኒያ ሀያቱ አያምርም ያላንቱ ያላንቱ فداك ابي وأمي ونفس يا سيدي يارسول الله عليه الصلاة والسلام 💚

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    ሱልላሁ አልይሂ ውስልም ጭፍራ አልፍቅዱም

  • @user-jg4pv6xz7l

    @user-jg4pv6xz7l

    2 жыл бұрын

    @@Fatima-sp7qi ማን ፍቀጅ አለሽ አንች ማነሽ መጀመሪያ አማረኛ አስተካክለሽ ለመፃፍ ሞክሪ 😏

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    @@user-jg4pv6xz7l አንች የተማርሺው አስትካክልሺ አንቢቢ

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    @@user-jg4pv6xz7l ስም ብቻ ምን ዋጋ አለው የረሱል ን ሱናውንነ መክትል እንጂ እንድ ቢንጤውች መጭፍር ማፊ ፍይዳ

  • @seadaseada211
    @seadaseada2112 жыл бұрын

    😢😢😢😢ሙሀመድየየየየ ወላሂ ልብ ነው ሚስረስር አልተቻላችሁም ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azmantube712
    @azmantube712 Жыл бұрын

    O Muhammed every thing about you is Superb My Muhammed I Love you 🥰

  • @ozaiThelord
    @ozaiThelord2 жыл бұрын

    This is a masterpiece we need nashids like this.

  • @mametube491
    @mametube4912 жыл бұрын

    አቦ ድምፅ አቦ ውበት ሥለ መሀመድ ሲወራ ሠ.አ.ወ ሁሌ ድምቀት ነው ያረቢ አገራችን ሠላም አርግልን ምርጥ ነው አላህ ይጠብቃቹ

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    አልቅርብህም ሙዚቃ ው ነው።

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    አሚንያረብደምረኝማሜወንድም

  • @mametube491

    @mametube491

    2 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 እሺ እህቴ እደምርሻለሁ

  • @ahmedchobe6055
    @ahmedchobe60552 жыл бұрын

    ምርጥ ስብስብ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ

  • @zeynebahmed1573

    @zeynebahmed1573

    Жыл бұрын

    Yemigerm neshida bisemaw bisemaw yemayselechegn neshida bertulin

  • @rabiahussenadem2899
    @rabiahussenadem28992 жыл бұрын

    ይበቃል በሉት ይበቃል በሉት በፍቅሩህ ረሀብ ለምንድን ይሙት 😢 ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ♥️♥️

  • @endristube2792
    @endristube27922 жыл бұрын

    ፊዳከ የሀቢበሏህ ❤

  • @Menzuma_Hadraa

    @Menzuma_Hadraa

    2 жыл бұрын

    እኔም ቤት ሀድራ ኣለ

  • @yousefalfalahi7473

    @yousefalfalahi7473

    2 жыл бұрын

    Maashallaa maashallaa

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ! kzread.info/dash/bejne/enqu1NOepKi3fKQ.html

  • @anwarmohammed4279
    @anwarmohammed42792 жыл бұрын

    ኮራሁባችሁ ዎሏሂ አሏህ ይጠብቃቺሁ ጨምሮ ጨማምሮ አሏህ ይዉደዳችሁ ይሄ ነው የኛ ዋሪዳ.. 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @firdoskebir7381
    @firdoskebir73812 жыл бұрын

    Mohammed Amin (Wodaju)! What a Voice! Masha Allah! You really made a difference in all Warida's Neshidas. Good Job!

  • @safaasafaa6973

    @safaasafaa6973

    Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed38672 жыл бұрын

    ሱለላህአለይሂወስለም❤💚 ማአሻአሏህ በጣም ልብ ይነካል ነሽዳው ድባቡ አለባበሳችሁ ሁሉም ሀያታችሁን አሏህ ያስርዝምልን የረሱል ሙሂቦች እንኳን የረሱል ኡመት አርገን አልሀምዱሊላህ ❤💚❤

  • @user-ce4si7ib9e

    @user-ce4si7ib9e

    2 жыл бұрын

    አኡዙቢላህ ድንሽን ተማሪ

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    አላህ ሂዲያ ይስጥን ሌላ ምን ይባላል

  • @user-et7lq7rn4t

    @user-et7lq7rn4t

    2 жыл бұрын

    አረ ዘብባ አህመድ ምን ሆንሽ ተማሪ ለስም ሙስሊም ምን የሰራ ❌❌⁉️

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    2 жыл бұрын

    صلى الله عليه وسلم الله يحدكم

  • @halimaweloluguama2021

    @halimaweloluguama2021

    2 жыл бұрын

    አኡዙቢላሂእኒህድንአፍራሾችሽነውሀያታቸውንያርዝማቸውየምትይውድናችንንመጫወቻከሚያረጉትአላህያሳጥርላቸው

  • @mohammedyasin7935
    @mohammedyasin79352 жыл бұрын

    ye allah mashallah hayat

  • @marrygirl4875
    @marrygirl48752 жыл бұрын

    እስልምናን ተቀብያለው በርሴ ፍቃድ ግን በቃ ቢያስተምሩኝ መማር እፈልጋለእ ይናፍቀኛል ስሰግድ አለቅሳለው ምንም አልችልኝም

  • @MuazHabibofficial

    @MuazHabibofficial

    2 жыл бұрын

    0913842186 🙏🙏

  • @HayatHayat-pt4nf

    @HayatHayat-pt4nf

    Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩምሀቢቢቲ

  • @user-fl3yt1db4d

    @user-fl3yt1db4d

    4 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ly4iu4fs6k

    @user-ly4iu4fs6k

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaaliahmadtv1814ll
    @jamilaaliahmadtv1814ll2 жыл бұрын

    Mashaallaah mashaallaah mashaallaah salawala Alleehum salame Akaamiiti baareedu mashaallaah tabarakalah☝☝☝☝☝.salaam Alleekaa.

  • @malikabdulfetah1837
    @malikabdulfetah18372 жыл бұрын

    ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ ❤😍 ድንቅ Neshida Masha Allah

  • @ammishaama3932
    @ammishaama39322 жыл бұрын

    መሀመድ ሰኢድ ሁልጊዜ ሮሮ.. ሁልጊዜ ናፍቆት እንዲወጣልኝ ለአንዴ እንኳን ባዮት 💓💓💓💓💓 ለስልኬ አሪፍ ጥሪ አገኘው 🤓🥰🥰🥰🥰

  • @vyivg257

    @vyivg257

    2 жыл бұрын

    ይሄ እኮ በውስጡ የሽርክ ቃል አለበት ስለዚህ ተውሂድን እንማር

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    ውይ ጉድ ስንቱን ትናግሪ እዝልቃልሁ ሆ ዲናችሁን ብትማሩ ይህ ሁሉ አይምጣም ነብር አይ

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    2 жыл бұрын

    አይ አለማወቅ ልሳቅ ወይንስ ልዘን ክክክክ

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    2 жыл бұрын

    የስልኬ ጥሪ አገኝዉ አላለችም ወይኔ

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    @@user-sf9mx6wm9f የጅዘባነቱ እኩ

  • @ariftube7333
    @ariftube73332 жыл бұрын

    እንኳን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ በኔ ላይ ጠንቶ መላው ጠፍቶኛል ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል🤗🤗🤗 👏👏👏

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim Жыл бұрын

    ከዋሪዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የታደምኩበት ዝግጅት ነበር😊 እጅጉን በጣም ልዩ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ! እኔ ግን የሄንን ስብሰባችሁን ድጋሚ ማየት ነው ምፈልገው😢 እባካችሁ አትለያዩ ታምራላችሁ❤ አላህ አንድ ላይ ይሰብስበን🙏

  • @user-jr8qf5dw5t
    @user-jr8qf5dw5t2 жыл бұрын

    ላሃዉለ ወላቁወተ ኢላቢላህ አላህዬ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-tj4ud7nz6f
    @user-tj4ud7nz6f2 жыл бұрын

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم فداك ابي وامي يا حبيب الله❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ngonediop9553
    @ngonediop9553 Жыл бұрын

    Je vous sui depuis Sénégal bravo

  • @mameamedu4308
    @mameamedu43082 жыл бұрын

    Alhamdulila I'm in love with this nasheed love u all

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed34142 жыл бұрын

    ይሮጣል እንጂ ይገስግሳል ናፍቆት የያዘው መች ይታገሳል ሙሀመድይ ❤

  • @halalyoutube8905
    @halalyoutube89052 жыл бұрын

    ወሏሂ ምንም እደምል ጠፋብኝ ሙሀመድዬ😭😭❤️

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    ውሽታም አሁን ይምታልቅሺ አትመስዬም ስል እሱው ስምትሺሺ ትመርሺ ሱላሁ አልይሂ ውስልም

  • @hndehamar3712

    @hndehamar3712

    2 жыл бұрын

    @@Fatima-sp7qi ሲያስመስሉእኮነው አሰመሳይ

  • @5gtube

    @5gtube

    2 жыл бұрын

    @@Fatima-sp7qi ደምሪኝየኔመልካም

  • @sadasada6123

    @sadasada6123

    2 жыл бұрын

    @@5gtube ክክእሡሥመቸወድትነዉ ለብርእንጀ

  • @5gtube

    @5gtube

    2 жыл бұрын

    @@sadasada6123 ምን አልሽ

  • @ethiodire8953
    @ethiodire89532 жыл бұрын

    Mashallah 🌺💐ደስ ብሎኛል አሪፍ ነሺዳ ነው ጊዜው የሚጠይቀውን ሁሉ ማድረግ አለብን ካፊሮች በግጥምና በዜማ ነው አንዱ ሰውን የሚስቡት ኢስላም ጥበብ ነው በርቱ በረሱል ሰለላህ ወአለይወሰለም እንደነሸዳቹሁት በሌሎችም በአላህ ፈጣሪነት በተውሂድ እና ስለጀነት ስለመሳሰሉት ለሌሎሎችም ነብያቶችም ነሽዱ በርቱ

  • @alhikmamedresa5552

    @alhikmamedresa5552

    2 жыл бұрын

    ወላሂ የውስጤን ነው ያልከው ዘመኑ ይሄ እየሆነ ነሺዳን የሚነቅፍ ስዎች በጣም ነው የሚያናድዱኝ ውጣት ሙስሊሞች እኔ ያየሁት በቤጤ መዝሙር ሲቅሙ አውቃለሁ

  • @nejatmohammad5876
    @nejatmohammad58762 жыл бұрын

    ማሻአላህ ምርጥ ስብስብ የሚገርም ነሺዳ የሚገርም ድምፅ አላህ ይጨምርላቹ

  • @Semutre3456

    @Semutre3456

    2 жыл бұрын

    ሱብአናላ አንተ በፐብሊክ ኡስታዝ ሳዳትን ትናገራለህ ባትመከርም ሙድ ልትይዝ ቂያማ አለ ማፈርያ ሙሀዝ

  • @gemilamozien6684
    @gemilamozien66842 жыл бұрын

    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🌹

  • @nuradino9711
    @nuradino97112 жыл бұрын

    masha allah! i can't get enough of this menzuma.

  • @ahmederina
    @ahmederina2 жыл бұрын

    አይኔ ድምፃቹ ወይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር በጣም ነው የሚማርከው ማሻ አላህ

  • @user-ru2jf2ro8j
    @user-ru2jf2ro8j2 жыл бұрын

    የተለየ ነው ያሁኑደሞ😭😭😭😭😭ያሰላም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምም

  • @user-br8eg2fh4f
    @user-br8eg2fh4f2 жыл бұрын

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم🥰🥰🥰🥰

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    ያሀቢቢ ያሙሀመድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ☝💖💖💖💖💖💖💖💖😢

  • @zaniabahmed6920
    @zaniabahmed69202 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሁሉ ነገሩ ያምራል በተለይ የጥንቱ የጠዋቱን የመሻይሆች አለባበስ እንዲሁም ትላንትንና ዛሬን በጥበብ ያስተሳሰራቹበት መንገድ እጅግ ያምራል አላህ ውዴታቸውን ጨምሮ ጨማምሮ ልባቹ ውስጥ ያኑርላቹ የሳቸው ፍቅር በጨመረባቹ ቁጥር ጉድ የሚያሰኝ ሁሉንም የሚማርክ ምናልባትም በእናተ ሰበብ ዲኑን የሚቀላቀል አይጠፋም አላህ የህዲ መየሻ ነውና በርቱ በተለይ አማና ከጥንቱ እንዳትርቁ አለባበሱም መቀማመጡም የጠዋቱ ጉዳለበትና አጥብቃቹ ያዙት ህብረታቹንም ጠብቁት ታምራላቹ እኔ አላህን የምለምንላቹ የሁምራና የአጅ ዚያራ ሁላቹም በጀመአ ወፍቋቹ የመዲናን ፀሀይ እንዲያዘይራቹ ነው ያረብ ሳትነጣጠሉ ለዚያራ ያምጣቹ ያረብ የናፈቀ ሁሉ ይየው ቭዛቹ ከራህማን ይመታ ።

  • @AbduFedlu

    @AbduFedlu

    10 ай бұрын

    አሚን

  • @hawwahawwa8258
    @hawwahawwa82582 жыл бұрын

    እዳቱ እዳቱ ማናለ እዳቱ የዱኒያ ሀያቱ አያምርም አላቱ ሀቅነው😭😭

  • @anelmuslim3209

    @anelmuslim3209

    2 жыл бұрын

    ሀለቱ🙏

  • @madinaalkaabi4899
    @madinaalkaabi48992 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ ጥምረት ነዉ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Simplelogichelps123
    @Simplelogichelps1232 жыл бұрын

    Ever time I listen this manzuma my eye cries; " etarallow bajased melase;'' ''arfina qanqa alahu lagara maqiratuu'' ''awoy ya jammaluuuu". Our prophet Muammed (pbuh) is last ultimate God's gift for all mankind but we keep dying without known him and his actions. Allah help us to know him well and live his way to be successful here and here after amen!!

  • @ethietube8003
    @ethietube80032 жыл бұрын

    ዉሀብያ እርር ቅጥል በሉ መስማም የለን የናተን ስድብ አብሽሩ ቀጥሉበት የኛ ምርጦችችችችች ስወዳችሁ

  • @user-eq3iy7qq2u

    @user-eq3iy7qq2u

    2 жыл бұрын

    ቅጥል በይ አንቺ ስፈልጊ

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    2 жыл бұрын

    አልቀረብሽም

  • @ethietube8003

    @ethietube8003

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ ተቃጠላችሁ ገና ትቃጠላላችሁ😜😜😜😜😜😜😜

  • @mmmmm6536

    @mmmmm6536

    2 жыл бұрын

    @@ethietube8003 በመጀመሪያ ወዴት እየሄዳችሁ እደሆነ ልብ አድርጉ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እዲህ አሉ ከኡመቶቼ እኮ ይመጣሉ ወደፊት ሙዚቃን የመፈቅዱ አሉ ።ለሰው ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ብላችሁ ተመለሱ ቢላሂ አለይኩም አሁን ይሄ ከሙዚቃ በምን ነው የሚለየው ??

  • @najatseied9572

    @najatseied9572

    2 жыл бұрын

    ስማችንን ለምንታነሻለሽ አችውተቃጠይ

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal43852 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ሚመሰገን እንከን የሌለው ከምር የሚወደድ ስራ የቀሩትንም ዝግጅት ብትለቁት ምን ይላቹዋል መልካም ስራ ሶስተኛው ደግሞ ከዚህ እጥፍ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ያኔም ዝግጅቱ ላይ እገኛለው አላህ ካለ በጣም ምርጥ ስራ100%

  • @soalhamdulillah7786
    @soalhamdulillah77862 жыл бұрын

    يامحمد صلى الله عليه وسلم😭😭 الله اكبر ماشاء الله بارك الله فكيم💚💚💚 ወሏሂ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ የረሱሉን ወደታ አሏህ ይወፍቀን ያረብ ፍቅርርርርበሙሀመድበቃ😭ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu31212 жыл бұрын

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @fozeyakedir1697
    @fozeyakedir1697 Жыл бұрын

    ከወዳጅ መራቅ ይፋጃል ከስት የሚለውን ጭራሽ 😢😢😢❤

  • @abdurehmanseid7745
    @abdurehmanseid77452 жыл бұрын

    Mashalah Mohammed amin nice voice keep it up Amazing work for all warida crue Thanks

  • @hashimal1455
    @hashimal14552 жыл бұрын

    ቃል አይገልፀውም ሙሀመድዬ 💚💚💚

  • @Fatima-sp7qi

    @Fatima-sp7qi

    2 жыл бұрын

    ጭፍራውስ

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ! kzread.info/dash/bejne/enqu1NOepKi3fKQ.html

  • @xosatv2821
    @xosatv28212 жыл бұрын

    አበል ፋጢማ🤗🤗

  • @mmmmm6536
    @mmmmm65362 жыл бұрын

    ማሻአሏህ የምንል ሰዎች ልብ በሉ ለምን እደሆነ ማሻ አሏህ እያልን ያለነው

  • @seadamohammed7221
    @seadamohammed72212 жыл бұрын

    ረሱልን የወደደ ሡናዉን ይከተል እንጅ በክላሢክ መጨፈር ዉደታን አይገልፅም አላህ ይህድኩም በስስስ

  • @trutrue5657

    @trutrue5657

    2 жыл бұрын

    True ፂሙን O አይነፌክስ የነቢ ወዳጅ ከሆነ!

  • @user-nw1nb2he1h

    @user-nw1nb2he1h

    2 жыл бұрын

    ሣወላህ ይህ ተግባር ረሡልን አይገልጽወትም የኛነብይ እኮ ጨፍሩልኝ አላሉም ተከተሉኝ እጂ

  • @user-se7zo4wd5d

    @user-se7zo4wd5d

    2 жыл бұрын

    ትክክል👍

  • @leylajenetnnafaqi3

    @leylajenetnnafaqi3

    2 жыл бұрын

    አፈር ብሉ ከቱ ሁላ በመጀመርያ ተማሩ ቱ አለይኩም ውሀብዮች

  • @user-nw1nb2he1h

    @user-nw1nb2he1h

    2 жыл бұрын

    እያወቁነው የሚጨፍሩት እነዝህ አላህ ሂድያይሥጣቸው

  • @jemuhb
    @jemuhb2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሙሃመድዬ❤❤የሙአዝ +ፊአድ 🎤🎤🎤ልብ ያስደነግጣል

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ! kzread.info/dash/bejne/enqu1NOepKi3fKQ.html

  • @mifitahmehameed2737

    @mifitahmehameed2737

    2 жыл бұрын

    Betam wellahi

  • @xavier5783
    @xavier57832 жыл бұрын

    ሁልጊዜ እሮሮ ሁልጊዜ ናፍቆት እንዲረጋልኝ አንዴ እንኳ ባዮት...... ማዲህ ሙሃመድ ሰዓድ አላህ በረካ ያድርግህ ወንድሜ 😇

  • @mifitahmehameed2737

    @mifitahmehameed2737

    2 жыл бұрын

    Ye junm tilo yafunm gursha medina gebto liyayut yemisha

  • @yusranesrellah5809
    @yusranesrellah58092 жыл бұрын

    ግጥም ዜማዬ ዋሪዳ ያንቱ😍😘😍😘

  • @user-nb5sv2ep6j
    @user-nb5sv2ep6j2 жыл бұрын

    ሀቂቀትን እየመለስሁ ነዉ የሰማሁት ተሰምቶ አይጠገብም የነብዩ ሶለሏሁ አለይህ ወሰለም ፍቅር ይቀሰቅሳል ፍቅራቸዉ እዲጨምር የሚያደርግ መዙማ ነዉ ወሏሂ ፍዝዝ ድዝዝ ነዉ የሚያረገዉ ያአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ እሁብኩም ፊላ 😭😭😭😭😭😭😭💘

  • @enayayasinera4139
    @enayayasinera4139 Жыл бұрын

    Alhamdulillahhh❤❤❤, yesachew umet laderegen geta misgana yegebaw! 😍Fidake Abi we Umi ya Habiballah!😍 ❤ Allahume seli weselim ala nebiyina Mohammed (S.A.W)❤

  • @kedijabbbb9987
    @kedijabbbb99872 жыл бұрын

    ኢናኢላሂወኢናኢላሂእረጁኡልአረተውተውአላህንፈሩ

  • @halalyoutube8905
    @halalyoutube89052 жыл бұрын

    ሀቢቢ ያረሱለሏህ😭😭ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💘💘

  • @melakbintebrahim3089
    @melakbintebrahim30892 жыл бұрын

    بسم الله نحبك يا رسول الله 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰احبك يا حبيب الله 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 صلى الله عليه وسلم🥰🥰🥰🥰

  • @nejatseid2044
    @nejatseid20442 жыл бұрын

    I like this nasheeda so much ❤️❤️❤️❤️ Their voice is so beautiful mashallah

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ተባረከ አሏህ የ ነቢያችን ሶ አ ወ እና የሶሐቦች ታሪክ ሙእጅዛ ለዚህ ዲን የተከፈለ መስዋእት በየ ግዜው እንዳዲስ ይፈነዳል ከቶ አይዳፈንም ማንም አይችል የፈተና የመከራ የብርታት እና የስኬት ታሪክ በአለም አንደ ረሱል ሙእጂዛን መስማት የሚጣፍጥ እና የሚፈቀር ነገር ውጭ ሌላ ነገር የለም ይደባል ይዘከራል ያስለቅሳል ያስመንናል ይቀጥላል ልበ ደረቆች ተስፋ ቁረጡ ይዜማል

  • @user-qz5ne8ov4w
    @user-qz5ne8ov4w2 жыл бұрын

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም እንዳንቱ እንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ የዱኒያ ሀለቱ አያምር ያለ አንቱ ሀቢብና ፊዳካ ያረሱሊላህ

  • @user-vs2vf6ti7u
    @user-vs2vf6ti7u2 жыл бұрын

    ማሻአላህ😭❤❤❤ሶለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @mohammedseidahmed2187
    @mohammedseidahmed21872 жыл бұрын

    ያሆደ ቦሾ አለወ ወዳጀ .......ሙሀመድዩ

Келесі