ሙሐመድ እውነተኛ ነቢይ ነውን?

Ойын-сауық

ወንድም ሙሐመድ እና ወንድም ሸምሰዲን
ታላቅ ውይይት በሙስሊምና በክርስቲያን መካከል። ሙሐመድ እውነተኛ ነብይ ነውን?

Пікірлер: 492

  • @Danie4127
    @Danie41273 жыл бұрын

    ተባረኩ እውነት ለሁሉ ቻይናል Subiscrib ማድረግ ማሳደግ አለብን ሁላችንም ወንጌል ለአለም ለሙስሊሞች እንድደርስ እንደማድረግ (የወንጌል አካል እንደመሆን ይቆጠራል ተባረኩ)

  • @user-hi8zt9wc8r

    @user-hi8zt9wc8r

    3 жыл бұрын

    በእውነት እንድ ግዜ ሆነብን እንደዚህ አይነት ወንድማችንን ማበረታታት አለብን ሸር ኮሜት ላክ በማድረግ።

  • @genetbirihanweloyewa6221

    @genetbirihanweloyewa6221

    3 жыл бұрын

    ደምረኝ ወንድም ደመረኩህ

  • @user-dz1zw7ho4w

    @user-dz1zw7ho4w

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ተማርኩ በናተ እኔ እራሱ እንኳንም ክርስቱአን አደርገኝ

  • @musanuru5678

    @musanuru5678

    Жыл бұрын

    Cristianu wend ime Tikikil aydelehm ,nebiyachinin eyetesadebk new!!!

  • @habibihabibi5801
    @habibihabibi58013 жыл бұрын

    ይሄን ፔጅ የተዋህዶ ልጆች እናሳድገዉ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r3 жыл бұрын

    ወንድሞቸ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን አሜን 🙏🙏💒👌

  • @anupamroy5294
    @anupamroy52943 жыл бұрын

    ከአቡ ሀይደር ጋር ተወያይና ትንሽ እንኳን ግር ካለኝ ክርስቲያን እሆናለሁ ጋብዘዉ ለዉይይት .......... ዳይ ለዉይይት ጋብዘዉ የምትስማሙ ላይክ

  • @user-rc9yo4pi6k

    @user-rc9yo4pi6k

    3 жыл бұрын

    ከዝ በላይ ምን ትፈልጋለህ

  • @user-tp7sd5oz9o

    @user-tp7sd5oz9o

    Жыл бұрын

    አቡ ሀይደር 10 አምት ስመለከተው ነበር ግን ከእውቀት ነፃ ነው

  • @JhoneTheapostle

    @JhoneTheapostle

    Жыл бұрын

    በነገርህ ላይ አቡሀይደር የንግግር አሳማሪ ና በጩከት የሚናገር ስለሆነ እውቀት ያለው መስሎክ ከሆነ ተሳስተካል ምንም ስለ ክርስትና ስለመፃሀፍቅዱስ እውቀቱ እንደሌለው በራሱ የመሰለውን እንደሚተረጉም ከሚጠይቀው ጥያቄ መረዳት ይቻለል። እስኪ በእስልምና ኢሳ የሚሉት መቼ ቀን ተወለደ ?? በ እስልምና ሞት እንዴት መጣ ? ጥፋት ካላጠፋን እዚህ ምድር ምን እንሰራለን ቀድመን በገነት አልነበርን እንዴ ?? ሲጀመር አንድ ትልቅ የሀይማኖት አባት ስለሌላ መጠየቅ ከጀመረ ለዛውም ባደባባይ የራሱን መቀበል እያቃተው ና እየተጠራጠረ ነው ማለት ነው ስለራሱ እርግጠኛ የሆነ የሀይማኖት አባት ምንም ስላልጎደለበት ወደሰዎ አይገባም ። ተዋህዶ አባቶች ሁሌ ከሁሉም ሀይማኖት የተጠየቁትን ይመልሳሉ ያብራራሉ እንጂ የማንንም ሀይማኖት እንዴት ነው እንደዚህ የሆነው ብሎ አይጠይቁም ኦርቶዶክስ ሙሉ ስለሆነች

  • @user-tp7sd5oz9o

    @user-tp7sd5oz9o

    Жыл бұрын

    @@JhoneTheapostle ትክክል ተወህዶ ሁሉ መልስ አላት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @kasahungetachewu4132

    @kasahungetachewu4132

    Жыл бұрын

    በወሬ ሳይ ሆን ቀንግግር እመን ቀማስረጃ የተደገፈውን እያየህ ምን ትፈልጋለህ ?

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r3 жыл бұрын

    ወንድማችን ዳኒ የአህዛብ እራስ ምታት እግዝአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን🙏🙏💒👌

  • @user-jf4ub4nj9f
    @user-jf4ub4nj9f3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንደናተ አይነቱ ብዝት ያድርግልን

  • @user-sk9ig6xm8y
    @user-sk9ig6xm8y3 жыл бұрын

    በእውነት ቃል የለኝም ዳንየ ሳሰለች በየቀኑ የብርሀን አምላክን ለአህዛብ ስትመሰክር እገረማለሁ ምን አለ ሌሎች ክርስቲያን ወንድሞቻችን እንዳተ ቢሆኑ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሙሀመድ ወንድሜ በርታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አቻ ወደር የለለው ብቻኛ አማራጭ የለሌው የሂወት አምላክ ነው ።

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard61772 жыл бұрын

    እውይ የኔ ኢየሱስ ከዚህ ከጨለማው እሰርኣት ያወጣህኝ ስምህ ይባረክ መሀመዬ የኣባቴ ልጅ ዘመንህ በቤቱ ይልቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-bz2np9ve3r
    @user-bz2np9ve3r3 жыл бұрын

    አይ ሸምሱ ምነው ከመግባትህ ተቀጠቀጥክ የቲክቶኩ ንጉስ😀 ለባለ ማህተቡ የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @user-tn9ho8of9v

    @user-tn9ho8of9v

    3 жыл бұрын

    ግን ኦርቶዶክስ ነው ወይስ

  • @user-tn9ho8of9v

    @user-tn9ho8of9v

    3 жыл бұрын

    ግን ኦርቶዶክስ ነው ወይስ

  • @user-jj9xr6py9h

    @user-jj9xr6py9h

    3 жыл бұрын

    በጣም ቲክቴት ላይ እማ ሻበልነው ምንም እማያውቁትን እህቶቺ ያጨበረብራል አወትደንግጡ የሴጣን ምሪትነው እሚመራው የተዋህዶልጆቺ የተዋህዶልጆቺ በርቱልን

  • @amenyedib2401

    @amenyedib2401

    3 жыл бұрын

    ፕሮቴስታንት ነው

  • @tube-gh1pw

    @tube-gh1pw

    3 жыл бұрын

    @@user-jj9xr6py9h በጣም የቲክቶክ ጀግና ጉዱ ታየ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pf9gu1vi9h
    @user-pf9gu1vi9h3 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ያሳዝናል በተለይ ድንግጠሀል ሲል አይሸምሰዲን እራሱ እኮ ነው የተደናገጠው። እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም አንቀጠቀጥህው

  • @eyeruszike8655

    @eyeruszike8655

    3 жыл бұрын

    ተዋሕዶ ምንግዜም መልስ አላት📖

  • @user-jj9xr6py9h

    @user-jj9xr6py9h

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላደረገኝ ከሠይጣንባርነት ላወጣን ጌታየእየሱስ ክርስቶስ ክብርምስጋና ይገባሻል

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei3 жыл бұрын

    ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ ወይ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @FgFg-fx3jf

    @FgFg-fx3jf

    3 жыл бұрын

    በርታልን የኔ ጀግና

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።

  • @Danie4127
    @Danie41273 жыл бұрын

    ጀግና ነህ ወዳጄ ዘመንህ ይባረክ 😘😘😘❤❤❤ በትክክል መልሳሃል

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay69903 жыл бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት እውነት ለሁሉ ወድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tubeb7035
    @tubeb70353 жыл бұрын

    ይህን ፔጅ የተዋህዶ ልጆች ሼር እያደረግነው እናሳድገው

  • @genetmehammed4684
    @genetmehammed46843 жыл бұрын

    እውነት ወድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @senitiub3955
    @senitiub39553 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @shafishafi3812
    @shafishafi38123 жыл бұрын

    በእውን ቃለሂወት ያሠማልን በርታ ኢወትም መገድም እኔነኝ ብሏል አምላካችን አሜን አሜን አሜን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok72273 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሄር አምላካችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @audiobooks2946
    @audiobooks2946 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ 10k ሰው አይቶታል። ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን "የእውነት ለሁሉ"ምን ማስፈንጠሪያ Share እናድርግ።

  • @user-tw1qn4hq5e
    @user-tw1qn4hq5e3 жыл бұрын

    የክርስቶስ ልጆች ፈጣሪ ከእናንተጋ ይሁን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው 🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Жыл бұрын

    ወንድሜ ማሜ ዳኒ ቃል የለኝም እግዚሐብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤ በጣም ያሳፍራል አይ ሙሀመድ የስራህን😢

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m3 жыл бұрын

    እደገና ልሰማነው ስራ ይዠ ሳልጨርስ ነው የወጣሁት እርግጥ ከመጀመሩ ሲፍረከረክ ነበር😂😂😂😂😂😂ለእናተ ግን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በርቱልን⛪💠💞👏በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችዋለን😘😘😘😘😘😘😘😘😚😚😚😚

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።

  • @user-bc2up1fm1q
    @user-bc2up1fm1q3 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏💒💒💒💒💒

  • @leulsolomon
    @leulsolomon3 жыл бұрын

    ማሜ በርታ💪 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!🙌

  • @getahungetahun1434

    @getahungetahun1434

    3 жыл бұрын

    ወድሜ እግዛብሄር ።ይጠብቅህ።

  • @tejitube.6656
    @tejitube.66563 жыл бұрын

    በርቱልኝ ማሜ & ዳንኒ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @BenYahshua
    @BenYahshua3 жыл бұрын

    አቤት ውርደት! ሸምሰዲን የቲክቶክ ቶክታኪ የሴቶች አለቃ ዛሬ ሞቶ ተቀበረ። እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @eyeuhbeshawit4183

    @eyeuhbeshawit4183

    2 жыл бұрын

    😁😁እነሱ አዲት ጥቅስ እየዘነጠሉ እያወጡ ዘራፍ ይበልጂ😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hhxnnjjnxhjjnd8875
    @hhxnnjjnxhjjnd88753 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c3 жыл бұрын

    በርታ ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @yypp5602
    @yypp56023 жыл бұрын

    አረ ኡኡኡ ወዴት ሔጄ ልሳቀዉ. ሽም ሰዲን. የቲቶክ. አለቃ ሱሪሕን ሽቅብ አወለቀዉ ወድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልሕ

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።

  • @user-qo6rd3kg9p
    @user-qo6rd3kg9p3 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ተመስገን አምላኬ

  • @user-rk5gl1ns8i
    @user-rk5gl1ns8i3 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የአገልግሎት እድመህሳብ ረዘም ያድርግልህ

  • @demekumekonenrahma9253
    @demekumekonenrahma92533 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ♥♥♥

  • @user-eo5bx2jf7i
    @user-eo5bx2jf7i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!!! ማስረጃ ስለሌለው ተንትኖ ማስረዳት አይችልም ከዚህ በላይ ማስረጃ ምን ሊመጣለት ነው ሃሃሃሃ!!!

  • @habibihabibi5801
    @habibihabibi58013 жыл бұрын

    በርታልን የኛ ጀግና ቴክ ቶክ ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት እንደዚህ አንቀጥቅጥልን ከሴት ጋር አፍ እየተካፈቱ

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok72273 жыл бұрын

    🤣🤣🤣😀😅😃እረ በሳቅ ፈረስኩ ሸሙ እኮ ሸም የለበትም 😂😅😀😅

  • @FyfdRufrt
    @FyfdRufrt11 ай бұрын

    ዳንዬ፣ሰላም፣ብትችል፣በውስጥ፣ብናዎራ፣ደስ፣ይለኛል፣ወንድሜ፣አድስኪዳን፣መፅሀፍቅዱስ፣በተመለከተ❤❤

  • @ewunetamedia1048
    @ewunetamedia10482 жыл бұрын

    “ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15

  • @zdzd8790
    @zdzd8790 Жыл бұрын

    Mame and Dani thank you So much 🙏 ❤ 😘👌

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ማሜ ዳኒ 🙏💚✝️⛪️

  • @user-pf9gu1vi9h
    @user-pf9gu1vi9h3 жыл бұрын

    ሴት እየመሰለች ሰይጣኗ ዝሙት ታሰረዋለች መላዕክት እየመሰለ ሰይጣኑ ይቀርበዋል መሀመድም ገብርኤል እንዲህ አለኝ እያለ የሰይጣኑን መልክት ያቀርባል ።እማያፈናፍን ማስረጃ ሰተህዋል ነፍሴ መሀመድ አድንቀሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ft4ok4tb1k

    @user-ft4ok4tb1k

    3 жыл бұрын

    ስድ ምንም ማታ ቁት ነ ገ ር አታቡኩዝም ብላቹ 15ብ ር ስዕል ገ ዝ ታቹ ለምኑ

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።

  • @AYDERMOHAMMED-gc7vx

    @AYDERMOHAMMED-gc7vx

    6 ай бұрын

    ይቅርታ ወንድም ለምን አቡሐሐይደርን መጋበዝ አስፈራሕ

  • @tejituuxajitu3334
    @tejituuxajitu33343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏🙏💒❤

  • @ghty7501
    @ghty75013 жыл бұрын

    እግዚያብሄር። ይባርካችሁ። የተዋህዶ። እንቆች

  • @user-jr9lo3vd2f
    @user-jr9lo3vd2f3 жыл бұрын

    ፀጉር ነቃዩን የመዳምን ግቤ ሳር እየነቀልሁ ነው የሠማሁት ከመላስ ላይ ፀጉር እነቅላለሁ ከሚል እኔን ለምን አያግዘኝም መሀመድ ደግሞ አብዱል ስትል የክርስቲያን ፕሪስ አድናቂ መሆንክን ተረዳሁ እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h3 жыл бұрын

    ሙሲሊሞቺ ሳይመሽባቺሁ ከሠጣን ባርነት ውጡ ያውጣቺሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቺሁ

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    እናንተ ኑ ይለቅ የጳውሎስ ቅዤት ነው ባይበል እንዴሆነ ክክክ አይ አህዛብ 44 ጣኦት እያመላካችሁ

  • @fastmop358

    @fastmop358

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @Li-pk2ng

    @Li-pk2ng

    Жыл бұрын

    @@konjo711 OMG Muhammad gin min ay net sew 🤫🤫???

  • @AYDERMOHAMMED-gc7vx

    @AYDERMOHAMMED-gc7vx

    6 ай бұрын

    አል ሐምዱሪላ ሙስሊም ላረገኝ እንዲሑም ረሱልን ሰለላአለይሕ ወሰለምን ከነብሴ በላይ እንድወድ ስላረከኝ

  • @hpipahasd6579
    @hpipahasd65793 жыл бұрын

    ሸምሴ በርተልን ጎቦዝ 👍👍👍👍👍🌹

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy4 ай бұрын

    ማሜ ዳኒ ወንድሞች ሆይ ከኖሩ አልቀር እነደእናንተ ተፅኖ ፈጣሪ ዎች አሸበራችሁት እኮ አገሩን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይሕን ሰላሰማኝ ደስ ብሎኛል

  • @martabogale461
    @martabogale4613 жыл бұрын

    አምልጦኛል የተዋህዶ ልጆች አበረታቱት የተዋህዶ ጀግና ሸምሰድን እኮ ከአማኑኤል ያመለጠ እብድ እኮነው

  • @sotkw9149

    @sotkw9149

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @sudiaarab1215

    @sudiaarab1215

    2 жыл бұрын

    ምነዉ ኦርቶዶክስ ከሆነ 😭

  • @user-su3bg6qn1e
    @user-su3bg6qn1e3 жыл бұрын

    ኡፉ የተዋህዶ ልጆች ዘላለም ኑሩልኝ

  • @user-rs6vl8ke4s
    @user-rs6vl8ke4s3 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ሣላደንቅህ አላልፍም መቶ ጊዜ ቢሆን ሠብሥክራይብ የሚደረገው ደጋግሜ ብዙ ሠብስክራይብ ባደረኩህ ነበረ ሸምሠድን የሚባል ውሸታም አንድእንኳ ቃል ሣይመልስ አሣፈርከው ምችት ይበልህ

  • @samuelfikre2053
    @samuelfikre20532 ай бұрын

    ማሜ ተባረክ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @abametyub501
    @abametyub5013 жыл бұрын

    ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei3 жыл бұрын

    እመቤቴን በጣም ነው የሳኩት ሰአሊነነ ቅድስት ጭራሽ ዞሮ ዞሮ እዛው ምስጊን አሳዘነኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya40153 жыл бұрын

    orthodox tawhado indazi nachi hulem yetragegatechi malis yaleti wushati yelalew zelalem iska zelalem tinoralechi 💞💞💕❤💞💕💕❤❤❤oritodoxi tewahado tilamilem

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን እኔ በበኩሌ ይህንን ቻናል ብናሳድገው እና አስፈላጊ የሆነውን ድጋፍና እገዛ ብናደርግ በጣም ደስተኛ ነኝ እባካችሁ እንኳንም በክርስትና ህይወት ያለን ቀርቶ በተቃራኒው የተሰለፉት ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶቻችን በደንብ እውነት እውቀት እያገኘን ነው በአስቸኳይ ጎፈንዲ በማዘጋጀት በደ tve ብናሳድገው የተሻለውን ገና ብዙ እውቀት እናገኛለን ከነዚህ ወንድሞች እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከዚህ ብቻ የግድ አሁንም ልንተባበራቸው ይገባል አቅማችን በፈቀደው ሁሉ ።

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i3 жыл бұрын

    አይ ሸምሰድን ጉራውን ሲነፋ መልስ አጣ አሁን 🤣

  • @dinad359
    @dinad359Ай бұрын

    Tebarekulign tsega yamizilachu be megedachu hulu geta iyesusi kenategar yihon and name Jesus Christ might

  • @user-id7vs6fz4y
    @user-id7vs6fz4y3 жыл бұрын

    በርታልን የተዋህዶ ጋሻ አይሸምሰድን የቲክቶክ ጉረኛ

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e2 жыл бұрын

    መሓመድ በሰይጣን ቁጥጥር እንደ ነበር ቡዙ ሰው የተጠየቀው ነበር መመለስ ግን አልቻለም

  • @shmsaaa23sham98
    @shmsaaa23sham983 жыл бұрын

    በእውነት ፀጋው ያብዛልህ ወይይይይይ😍😍😍

  • @birukgosaye7273
    @birukgosaye72733 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሞቼ ተባረኩ 😇🙏🙌

  • @smartcell3467
    @smartcell34673 жыл бұрын

    ዋው ወንድማችን በርታ ፀጋውን ያብዛልህ የበለጠ መፈስቅዱስ ይግለፅልህ👌❤❤❤

  • @samuelfiga6075
    @samuelfiga6075 Жыл бұрын

    ማሀሜ ተባረክ በኢየሱስም ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d8 ай бұрын

    ውዱ ወድማችን በርታ ፀጋውን ይጨምርልክ❤❤❤

  • @emuyaabatebaya3593
    @emuyaabatebaya35932 жыл бұрын

    ወድሜ በርታ ፀጋውን ያብዛልክ በውነት ፈታ ነው ያደረከኝ

  • @aazaaza8984
    @aazaaza89843 жыл бұрын

    አይሸምሡ ቲኩቶክላይነዉእሚደነፋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህዉድማችንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v3 жыл бұрын

    በርታልን ወድማችን እኔም ከቲክቶክ ነው የመጣሁ

  • @yarustasey6091
    @yarustasey60918 ай бұрын

    ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤❤❤አወ እውናተኛ ነብይ 🌹ቁረአነ ን🌹 የሠው ልጂም ሸይጣናትም ተሠብሥበን የቁረአንን ቤጤውን እናመጣለን አናመጣም ከሑሉም አቢያ እሚለያቸው አሏሑ ሡበኻነሑ ተአላ ያላቃቸው ያበጣቸው ነብይ ሙሐመዲ 🌹ለአለማት እዝነት ከጃሔልያ ጉእዛን ከማም ለክ ነፃ ያወጡ ኻቢቢ ያረሡሏሕ ሱለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤❤

  • @kouranicell3172
    @kouranicell31723 жыл бұрын

    berta wendimachin tsegahun yabzalik💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Жыл бұрын

    Mame and Dani God bless you

  • @hayathayat2769
    @hayathayat27693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ

  • @lailalaila732
    @lailalaila7323 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @user-je3qj5ph8l
    @user-je3qj5ph8l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታለን ወድማችን

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xoАй бұрын

    ማሜ በጣም ተባረክ አሁን ዴረገጻችሁን አገቻለሁ

  • @Sarah-zc8lq
    @Sarah-zc8lq2 жыл бұрын

    ማሜ ሰዉየዉ ዉይይት አያዉቅም ቶሎ ይናደዳል ደግሞም የብዙሰዉ ጥያቄ ነዉ በተለይ የተማሩ ሰዎች በርቱ ።

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse3 жыл бұрын

    Tsegewun yebazlchu ❤️

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c3 жыл бұрын

    በርቱልን❤️

  • @aynelamaynelamh7317
    @aynelamaynelamh73173 жыл бұрын

    ቃለ ይዮ ትያ ሠማ ልን አተ ተባ ረክ ልን

  • @user-rc9yo4pi6k
    @user-rc9yo4pi6k3 жыл бұрын

    ጀግና ነህ የተዋህዶ አመበሳ

  • @muluwedaje9808

    @muluwedaje9808

    10 ай бұрын

    ተዋህዶኮ ኣይመስለኝም እኔም ይመስለኝ ነበር

  • @tigistshambel5832
    @tigistshambel58323 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ሰብሰክራይብ አድርጉት የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ መልሰ አላት

  • @ashuashu79
    @ashuashu793 жыл бұрын

    Eni ajeti new yerasew men abati larege wedem geta amelake hiweten yebarekew

  • @zhrazhra1373
    @zhrazhra13733 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌላያዊን ቤተክርስትያን (ከprotestant) ሐይማኖት ነኝ

  • @dinad359
    @dinad359Ай бұрын

    Be medanu desi alegn kibir le geta le iyesusi kirisitosi yihon hallelujah

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h3 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማቺን

  • @fsh8809
    @fsh88093 жыл бұрын

    ወድም የተዋህድ ጀግና በርታ እግዚአሔር ፀጋዉን ያበዛል

  • @user-pq7si2gw7c

    @user-pq7si2gw7c

    Жыл бұрын

    ጴንጤ ነው

  • @user-jc2gv2tr5d
    @user-jc2gv2tr5d3 жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍፍር ኦርቶዶክስ መሆን ምን ያክል መታደል ነው አምላኬ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያማላጇ አንተ ምን ይሳንሀን አባቴ ዛሬ አጀቴ ቅቤ ጠጣ እፍፍፍፍፍ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sudiaarab1215

    @sudiaarab1215

    2 жыл бұрын

    እኔምምምምም🥰🥰❤❤

  • @salamsalam2325
    @salamsalam23253 жыл бұрын

    በሩትልኝ ወንድሞቼ ዳኒ ማሜ የዳቢሎስን ስራ እያፈረሳችሁ ነው እግዚአብሔር ጽጋው ይብዛላችኁ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ደም ሸፈንካችሁ

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    ሕዝቅኤል 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ² የሰው ልጅ ሆይ፥ የአንዲት እናት ልጆች የሆኑ ሁለት ሴቶች ነበሩ። ³ በግብጽም አመነዘሩ፥ በኰረዳነታቸው አመነዘሩ፤ በዚያ ጡቶቻቸው ምዋሸሹ በዚያም የድንግልናቸውን ጡቶች ዳበሱ። ⁴ ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ #ወንዶችና ሴቶች #ልጆችንም #ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት። ⁵ ኦሖላም #ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን #በፍቅር #ተከተለቻቸው። ⁶ እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። ⁷ #ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦር ሰዎች ሁሉ ጋር አደረገች፥ በፍቅር በተከተለቻቸውም #ጣዖቶቻቸው ሁሉ ረከሰች። ⁸ በግብጽም የነበረውን ግልሙትናዋን አልተወችም፤ በዚያ #በኰረዳነትዋ ጊዜ ከእርስዋ ጋር ተኝተው ነበር፥ የድንግልናዋንም ጡቶች ዳብሰው ነበር፥ ግልሙትናቸውንም አፍስሰውባት ነበር። ⁹ ስለዚህ በፍቅር በተከተለቻቸው #በውሽሞችዋ በአሦራውያን እጅ አሳልፌ ሰጠኋት። ¹⁰ እነርሱም #ኅፍረተ #ሥጋዋን #ገለጡ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋንም ማርከው ወሰዱ፥ እርስዋንም በሰይፍ ገደሉ፤ ፍርድንም ስላደረጉባት በሴቶች መካከል መተረቻ ሆነች። መኃልየ. 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! #ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ። … ⁴ ሁለቱ #ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው። … ⁸ ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ #ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ። ⁹ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ #ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው።፦

  • @konjo711

    @konjo711

    3 жыл бұрын

    አምላክ ብለሽ የምታመለኪው 40 ቀን በዳቢሎስ ተፈትኗል ክክክክክ

  • @zhramolla3441

    @zhramolla3441

    2 жыл бұрын

    @@konjo711 እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው። 40 ቀን በገዳመ ቆርቶስ ፆምን ፁሞ ለሰው ልጆች በስጋ ስንኖር እደት መፆም እዳለብን አስተምሮናን ።በፆም ጊዜ ብዙ እሚጠበቁ ነገሮች አሉ።እነሱም ምፅዋት ለድሆች። በፆም ጊዜ ሰውን በክፍ አይታሰብም ።መልካምን መስራት። የሰይጣንን ምክር አለመስማት ።ነው በስጋ ሰንኖር ብዙ ፈተና ሊገጥመን ይላን።

  • @santaa7714
    @santaa77143 жыл бұрын

    😀😀😀😀ወይ ሸምሰዲን ነዉ አይደለ ስምክ??ተባረክልን የጌታ ልጅ❤❤❤

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete52953 жыл бұрын

    አይ ጀምሰድን የቴክቱኩ ጀግና እድህ በድፍና ሽምጥጥጥጥጥ ክክክክክክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mrsalam2756
    @mrsalam27563 жыл бұрын

    ማሚ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በተረፈ አስቀህኛል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l3 жыл бұрын

    ሸርርርር አድርጌ አለሁ ለጓደኞቸ በሙሉ በርታልን ወድማችን

  • @sabaset5538
    @sabaset55383 жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @user-ve4vy2py2r
    @user-ve4vy2py2r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @user-tj1xn9rs4z
    @user-tj1xn9rs4z3 жыл бұрын

    ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድማችን በርታ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Danie4127
    @Danie41273 жыл бұрын

    thank you

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 Жыл бұрын

    Tebareku bewnet geta Jesus abzto yibarkih berta bicha yegeta ken eskihon fitachuhin atasau bemaredna betesebin bemared indaybekeluachuh geta seatu new silachuh bicha beterefe intselyilachuhalen inantem tseliu tebarekulign bewnet silenante getan amesegnalehu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-rj6wn2pd8f
    @user-rj6wn2pd8f3 жыл бұрын

    ወንድምየ አንተ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት

Келесі