ሞገድ ምዕራፍ 1 ክፍል 3 | Moged Season 1 Episode 3

ተወዳጁ ሞገድ ተከታታይ ሲትኮም ድራማ በ abnatan multimedia በኩል ይዘንላቹ ቀርበናል ሰብስክራብ በማረግ እንዲመለከቱ እንጋብዞታለን፡፡
#mogedSeries
#ሞገድ
#አዲስተከታታይፊልም2024
Telegram: t.me/abnatan_multimedia
Tiktok: / abnatan_multimedia
ሞገድ ምዕራፍ 1 ክፍል 3 | Moged Season 1 Episode 3

Пікірлер: 12

  • @NigusKing-se8jf
    @NigusKing-se8jfАй бұрын

    ከፊልሙ ይልቅ ማስታወቂያው እጅ እጅ ኣለ በጣም በዛ ያስጠላል

  • @khdra1236
    @khdra1236Ай бұрын

    መስታወቂያ ቀንሱ በተረፈ ሀሪፍ ነው🎉👍👍❤

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537Ай бұрын

    ከፊልምው ማስታወቅያው ይረዝማል። ግን ምን አይነት ሰዎች ናችሁ። ይገርማል።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418Ай бұрын

    ❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👈

  • @laugh7973
    @laugh7973Ай бұрын

    ስፖንሰር አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው። ግን ሲበዛ ጥሩ አይደለም። ደግሞ የማስታወቂያዎቹ እርዝማኔ ይሰቀጥጣል። ልታውቁ እና ከወዲሁ ልታስቡበት የሚገባው ነገር ስፖንሰሮቹም የሚከፍሏችሁ ማስታወቂያውን ብዙ ሰው የሚያየው ከሆነ ይመስለኛል። በዚህ አያያዛችሁ ግን ተመልካችን እያማረራችሁ ነውና...

  • @anwaryussuf4220
    @anwaryussuf4220Ай бұрын

    You took lots of ideas from Seinfeld hopefully you have given them credit

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawitАй бұрын

    ኡፍፍፍፍ ማስታወቂያው ከድራማይ በለጠ😡😡😡

  • @fatyah-zb7dq
    @fatyah-zb7dqАй бұрын

    እባካቹ ማሥታወቅያ አታብዙ ሥራቹን ሊታይ ከፈለጋቹ ማስታወቅያ ሢበዛ አሠልቺ ነው ሚሆነው 😐😐😐

  • @NigusKing-se8jf

    @NigusKing-se8jf

    Ай бұрын

    ከፊልሙ ይልቅ ማስታወቂያው እጅ እጅ ኣለ በጣም በዛ ያስጠላል

  • @gueshzomi9604
    @gueshzomi9604Ай бұрын

    Very very bad movie

  • @NigusKing-se8jf
    @NigusKing-se8jfАй бұрын

    ከፊልሙ ይልቅ ማስታወቂያው እጅ እጅ ኣለ በጣም በዛ ያስጠላል

  • @NigusKing-se8jf
    @NigusKing-se8jfАй бұрын

    ከፊልሙ ይልቅ ማስታወቂያው እጅ እጅ ኣለ በጣም በዛ ያስጠላል

Келесі