ሞገደኛው ነውጤ፤ ያኔ በኢትዮጵያ ሬድዮ ስናደምጠው እንደዚህ ነበር፡፡

Ойын-сауық

#Reyotmedia #ደጀኔጥላሁን #ፈቃዱተክለማርያም #አበራለማ

Пікірлер: 100

  • @user-yx1hj2qq7k
    @user-yx1hj2qq7k4 жыл бұрын

    ሰው ካልሞተ ይገናኛል የሚባለው አነጋገር ትክክል ይሰራል። ትዝ አለኝ ......እንባም ተናነቀኝ ተባረክ ቴዎድሮስ

  • @kassrass1973
    @kassrass19734 жыл бұрын

    I can't believe what I am hearing, I didn't think I would hear it back again. Pure Nostalgia!!! I was searching " Mogedagw Newtie " for years (a long period of time). The vocabulary and language anguage used is very rich. It tells a genuinely story what love and friendships is all about. If you grow up listen this kind of story it will be impossible for you to dislike another human being. Never your mind your fellow country man. Thank you Teddy for taking us back to those old good days!

  • @abrahamtesfaw4727

    @abrahamtesfaw4727

    3 жыл бұрын

    @kass Rass I was wondering if you know about the background instrumental song?

  • @TheTemare
    @TheTemare4 жыл бұрын

    የማይረሱ የጋሽ ፍቄ ትረካዎች እና የደጀኔ አዘጋጅነት፤ የማይጠገቡ ሥራዎች ናቸው። እናመሰግናለን ርዕዮት።

  • @elizabethgirma8239
    @elizabethgirma82394 жыл бұрын

    Thank you Teddy you are the best!!! It's takes me back the old days

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele21354 жыл бұрын

    ትልቅ ስራ ! የድሮ ታሪኮችን ማቅረብ እናመሰግናለን💚💚💛❤️🙏

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie41914 жыл бұрын

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም 💚💛❤አዲስ አበቤ

  • @hirutdemisse322
    @hirutdemisse3224 жыл бұрын

    Oh my God. Teddy .Thank you verymuch. You take me back to good old days.

  • @helenshemelis5686

    @helenshemelis5686

    4 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ እንዳዲስ ነው የሰማሁት ተባረክ

  • @sdym7178

    @sdym7178

    4 жыл бұрын

    Aye gize sintu alefe..it reminds me those beautiful high school time...

  • @liyufkir8351
    @liyufkir83514 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ሪዮት ቴድሻ ምን አባቴን ላድርግህ ! ትረካ በጣም የምወደው ነገር ነው !! Ethio 360 ብሩክን በዚህ የማደንቀው ልጅ ነው ሊበረታታ የሚገባው ተስፋ የሚጣልበት ወደፊት የሀገራችንን ብርቅዬዎቹ ፍቄን ወይም ወጋየሁን ሊተካ የሚችል ነው !

  • @kante5318

    @kante5318

    4 жыл бұрын

    ኦሮማይ የሚል የጋሽ ፍቄ ትረካ 3 ኣመት ሙሉ ማታ ማተ ብሰማውም ምንም ኣይሰልችም ጋሽ ፍቃዱ ሌላ የተረከው ይኖር ይሆን የተረከው ?

  • @ethiopia38
    @ethiopia384 жыл бұрын

    እስኪ ቴዲዬ'''' ቆንጆዎቹን፥ ሳቤላን ፣ቃል ፣ቃልኪዳንን፣የኔ ዘመን የልጅነት ዘመኔ ትዝታዎች '''''የኢትዮጲያ ራዲዮ 1988...1989 ይተረኩ የነበሩ ትረካዎች''''እውይ ደግ ዘመን አምላክ ያን መልካም ዘመን ይመልስልን።እስኪ ተግተን እንፀልይ።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትረካ ነው በጣም ነው ያዝናናኝ የገጠር ሰው እኮ ሆዱ መላጣ ነው (የዋህ ነው) 😘💚💛❤

  • @memegetachewable
    @memegetachewable4 жыл бұрын

    ሀይ ቴዲ ተባረክ ትዝታ አመጣክብኝ በኢትዮጵያ ሬድዮ ተተርኮ ነበር እባክክን መከረኞችን ትረካ የነ ዣንቭላዣን ኮዜት ምርጥ ትረካ እና ሌሎችንም አቅርብልን በኢትዮጵያ ሬድዮ ሲተላለፍ የነበረውን ትረካ አቅርብልን እሁድ ማታ ያመለጠንን ሰኞ ጠዋት እን ደግመው ነበር

  • @yayatube4875
    @yayatube48754 жыл бұрын

    Thanks so much, Teddy! Mogedegnaw Newtie is very interesting.

  • @freyfeked9001
    @freyfeked90014 жыл бұрын

    Every Sunday afternoon, good old day❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    ከመፅሃፍት አለም ፕሮግራም መቼም አይረሳም በተለይ የደጀኔ ጥላሁንና የዓለምፀሃይ ወዳጆ ድምፅ ታትሞብኛል በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤😘 ሞገደኛው ነውጤን አሁን ርዕዮት ላይ ነው የሰማሁት ልጅ እያለሁ ግን ሳቤላን፣ቆንጆዎቹን፣ጃንቫልጃን ጠብቄ አዳምጥ ነበር😘❤❤❤ ቴዲያችን ወደ ልጅነት ትዝታችን ስለመለስከን እናመሰግናለን እንወድሃለን💚💛❤ አትሮኖስን ደግሞ ብትለቅልን ደስ ይለናል👍

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele19604 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ወድጄው ነው ያደመጥኩት ቴዎድሮስ እናመሰግናለን በጣም። ፈቃዱ ፊቄ !

  • @girmatube551
    @girmatube5514 жыл бұрын

    You made me remember a lot back 20 years with Ethiopian radio when I was 14 years old I listed this. 🤔🤔🤔🤗🤗

  • @unitedethiopia1348

    @unitedethiopia1348

    4 жыл бұрын

    ስለዚህ እድሜህ 34 ነው ግን ማስረጃ አልህ ለፍርድ ቤቱ አቶ :)

  • @BirhanuD
    @BirhanuD4 жыл бұрын

    በትዝታ ወደኃላ መለስከን ... በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ቴድሻ በጣም በጣም እናመሰግናለን !

  • @befekadudebebe6833
    @befekadudebebe68334 жыл бұрын

    እስቲ ስሜቴን ልቆጥጠር!!!!!በወቅቱ የ4ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ ።

  • @abab8545
    @abab85454 жыл бұрын

    መቼም የማይረሳ ምርጥ ትረካ !

  • @fikiramare7434
    @fikiramare74344 жыл бұрын

    ወይኔ ልጂነቴ

  • @meretwork
    @meretwork4 жыл бұрын

    wow God bless Emye Ethiopia !!!!

  • @hac-me86
    @hac-me864 жыл бұрын

    Was an amazing and golden time. I was remember you trace me back long time. I couldn't forget journalist Dejen tilahun and his novel narration with his golden voice. uffffffffffffff

  • @kumlachewgetu4450
    @kumlachewgetu44504 жыл бұрын

    Soaked with nostalgia of those days! THANKS Teddy 😍

  • @amerobubu9211
    @amerobubu92114 жыл бұрын

    I was looking every where i have been asking people to get me this book espicially this audio records by Feke Thankyou for sharing! you taking me back to that sweet memorable moments!!!

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki96004 жыл бұрын

    ተባረክ ቴዲ በጣም ነው ደስስስ ያለን

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria6988 Жыл бұрын

    በጣም ገራሚና ውስብስብ ታሪክ ነው 😄አስቂኝም ነው

  • @shodaaddis3008
    @shodaaddis30084 жыл бұрын

    Wow what a memory. Thank you so much you take me back to my childhood

  • @fashilo888888
    @fashilo8888884 жыл бұрын

    ደስ ነዉ ያለኝ ፣ ከስንት ጊዜ በዃላ ሰማሁት። "እያስመዘገብኩ ነዉ" የሚል ትረካ ትዝ ይለኛል እሱንም ከቻላቹ ብታቀርቡት

  • @bettys7412
    @bettys74124 жыл бұрын

    Thank you Teddy!!

  • @habtamuleykun4076
    @habtamuleykun40764 жыл бұрын

    ይህንን አይነት ትዝታ ቀስቃሽ በማምጣትህ ምስጋና ይገባሃል

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen9914 жыл бұрын

    ተወዳጁ ፍቄ ፣ መቼም ከህሊና የማትጠፋ ፣ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ ፣ ባለ ብዙ ተሰጥዎ ።

  • @namphiliworotto4734
    @namphiliworotto47344 жыл бұрын

    Hello Teddy nice to join your ryote program again

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Жыл бұрын

    አርቲስት ፈቃዱ ተ/ተክለማርያም ነብስህ ይማረው

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene35583 жыл бұрын

    Thanks Tewodros. Thanks for the writer and for Fekadu Teklemariam(RIP)

  • @user-kh3li6hv8w
    @user-kh3li6hv8w4 жыл бұрын

    I love love love love it betam ... thank you 🙏🏼

  • @-flight5775
    @-flight57754 жыл бұрын

    Thank you reyot. A wonderful piece for those of us who miss reyot kin.

  • @nebibekele3019
    @nebibekele30194 жыл бұрын

    TEDYE, ABSOLUTELY RIGHT BROTHER, ( SEW MALET ENDANTE NEW )

  • @user-qh3xh5ht3r
    @user-qh3xh5ht3r4 жыл бұрын

    Tedy you back me ..Tizta .wow my elementary school .thnks Tedy 🤞🤞🤞🤞

  • @giftmidia7238
    @giftmidia72384 жыл бұрын

    ሰላም ቴዲ እንዴት ነህ እኔ ምልክ ኮየት ያሉ የኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ የሚቀርበው ትረካ ካሉ ብትለቅልን ደስተኛ ነኝ

  • @abmeroabosh3398

    @abmeroabosh3398

    3 жыл бұрын

    Yes please tedya my too

  • @aronnigussie6886
    @aronnigussie68863 жыл бұрын

    Not only the story or the narration, the background musical compositions also submerge you in nostalgia!!!!Ethiopia nurelen!!!!

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid73334 жыл бұрын

    የአገሬ ለዛ መጣ

  • @gechu71
    @gechu714 жыл бұрын

    Tedoooo ይህን ትረካ ደግሞ ለመስማት እዚህ መንደር ውስጥ ያልገባሁበት ቦታ የለም ነበር፣ #ርዕዬቶች ምስጋናዬ ልዩ ነው ፣ ምስጋናዬ በገፍ ነው

  • @loveyoumomloveyoumom623
    @loveyoumomloveyoumom6234 жыл бұрын

    ምርጥ ትረካ እናመሰግናለን

  • @Genemo-p8f
    @Genemo-p8f4 жыл бұрын

    Emiye, Ethiopia Hagerachn ;teddy tnx so much

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84694 жыл бұрын

    Gashe Feke talak sew nefeehn be Asede Genet yanurew 🙏♥️🙏

  • @zuriashworkkmariam4470
    @zuriashworkkmariam44704 жыл бұрын

    Tilk sira new Derasiwum Terakiwum Akrabiwum ejig betam Ameseginalehu Bewushet anger kemateremames end oh aynet hiyaw sira 20 amet wedehala yemiwesd tzita

  • @tabdanjaa1202
    @tabdanjaa12024 жыл бұрын

    ኦ ጥሩ ግዜ ነበር አይ ነውጤ

  • @nigussieshewawork4386
    @nigussieshewawork43864 жыл бұрын

    ሁሌም በናፍቆት እጠብቀው የነበረ እሁድ ማታ ካመለጠኝ ሰኞ ጠዋት ክላስ ውስጥ ሳይቀር ተደብቄ አዳምጥ ነበር የሚገርመው ለዚሁ ስል የገዛዋት ትንሽ ሬድዎና ነበረችኝ።

  • @redeityilma6635
    @redeityilma66354 жыл бұрын

    Woooo

  • @alemayehuabebe511
    @alemayehuabebe5114 жыл бұрын

    Thank you tedy, plzzzzz ye mesfin habtemariam yebunabett selloch erasu mesfin yemyakerbewin gebba bellen Alex ke italy negn love you, fekadu RIP HE WAS A GOOD STORY TELLER, ONE OF A KIND LIKE WEGAYEHU

  • @beletemamo6360
    @beletemamo63604 жыл бұрын

    Waw, thank you for sharing.

  • @solomonasfaw6524
    @solomonasfaw65244 жыл бұрын

    Thank you Teddy.

  • @abihailu
    @abihailu4 жыл бұрын

    Fikadu Teklemariam, RIP😭🙏 I can’t still believe that we miss him.

  • @ahlanethiopiantravel
    @ahlanethiopiantravel4 жыл бұрын

    When We Stand together we are strong 🔴

  • @user-zg5hp2we1m
    @user-zg5hp2we1m Жыл бұрын

    ቴዲዬ በውነት ከልብ አመሰግናለሁ ግን እባክህን የማዕበል ዋናተኞችን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው እባክህህህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-yv4tg4gu9i
    @user-yv4tg4gu9i4 жыл бұрын

    ቴዲ እናመሰግናለን እኔ እና ጓደኞቼ ስንት ድንጋይ ፈነቀልን ለማግኘት ነውጤን ,ተከተል ባንጃው , አለበል ዘለቀ ,አለባቸው ተሻጋር (ሞገደኛው ነውጤ❤😂❤😂) እናመሰግናለን ለጥበብ ስራችሁ አቶ አበራ ለማ እና ለፍቃዱ ተክለማርያም ::

  • @user-yv4tg4gu9i

    @user-yv4tg4gu9i

    4 жыл бұрын

    ይቅርታ እና ለ አቶ መፍቀዱ ተክለማርያም( አቶ)

  • @user-yv4tg4gu9i

    @user-yv4tg4gu9i

    4 жыл бұрын

    ይቅርታ (አቶ ይስተካከልልኝ) ለ አቶ ፍቃዱ ተክለማርያም

  • @nebiyugetachew3716
    @nebiyugetachew37164 жыл бұрын

    Wow

  • @user-yo3ef4lv9f
    @user-yo3ef4lv9f Жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታዬ

  • @alemugelaye953
    @alemugelaye9533 жыл бұрын

    ደጉ ባላገሩ 💚 💛 💓

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele93844 жыл бұрын

    ይሄን ታሪክ መጀመሪያ ሲተላለፍ አዳምጬዋለሁ ፤ ደግሜ ለመስማት ብፈልግም ላገኘው አልቻልኩም ነበር ፣እስከ አሁን ድረስ ሳስታውሰው ኖሬ አሁን እንደገና ለመስማት በመቻሌ በጣም ደስ ብሎኛል ፦ ሞገደኛው ነውጤ ።🌻🌻🌻 ስላቀረባችሁልን ምስጋና ይገባቹሀል። ፍቃዱ ነብስህን በገነት ለዘለዐለም ያኑርልን። ❤️❤️❤️🍀🍀🍀

  • @tube4653
    @tube46532 жыл бұрын

    Thanks!

  • @merkebtamiru7313
    @merkebtamiru73134 жыл бұрын

    I just know who is Fikadu TM He was amazing. Nefes yimar

  • @endalenigussie6607
    @endalenigussie66074 жыл бұрын

    ነውጤ ቴዲዬ ሠላምህ ይብዛ

  • @aronnigussie6886
    @aronnigussie68863 жыл бұрын

    Can some one tell us when(year) this story aired for the firs time in Ethiopia Radio? Amesegnalehu!!!

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene35583 жыл бұрын

    Yagere sew balageru netsuhu yewahu.

  • @yidnekachewseleshi839
    @yidnekachewseleshi8394 жыл бұрын

    Ye legenet tezetaye

  • @abnetsolomon3777
    @abnetsolomon37774 жыл бұрын

    Wow. Nazeret gelawdiyos tmhert beten asetawesegn. Mechem alresawm.

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa54483 жыл бұрын

    አብሬ አወራሁ ! ወይ አባ ነውጤ! ጋሽ አበራ፡ ጋሽ ፈቃዱ.. እንዴት ውብ ነገር ነው ሁሉም!!

  • @tewodrosgetachew7153
    @tewodrosgetachew71534 жыл бұрын

    ቴዲ እባክህ የታንጉት ሚስጥር ወጋየሁ ንጋቱ ተርኮት ነበር እሱን ፈልጌ አጣሁት እባክህ ፈልገው

  • @afeworkigoitom3183
    @afeworkigoitom31834 жыл бұрын

    በጣም ኣሪፍ

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta39524 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በዩቲቭ አይናችን ከሚጠፋ ይሄን መስማት ይሻላል።አመሰግናለሁ።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    እናመሠገናለን

  • @tewodrosgetachew7153
    @tewodrosgetachew71534 жыл бұрын

    በጣም ከመውደዴ የተነሳ በካሴት ቀድቸው ማታ ማታ ምተኛው ነውጤን እየሰማሁ ነበር

  • @efremabrha3758
    @efremabrha37584 жыл бұрын

    Tede ebkhene yene wendeme eni yeritre lij eye betam amsgnhalhuo

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene13914 жыл бұрын

    የደጉ ዘመን ትዝታ ፓለቲካ የለ ዘርና ጎሳ የለ ተመልሶ ቢመጣ ተመኘሁ አቅራቢው አመስግናለሁ

  • @user-dy3pe6gj5g
    @user-dy3pe6gj5g4 жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው ሞገደኛው ነውጤ

  • @redeityilma6635
    @redeityilma66354 жыл бұрын

    Thanks @Teddy

  • @Muluneh
    @Muluneh4 жыл бұрын

    እግዜር ይስጥልኝ እድሜ ልኬን ስፈልገው የነበረውን አይረሴ ትረካ ስላጋራኽኝ፡፡ እግዜር ያሰንብትልኝ፡፡

  • @nizarabubeker3432
    @nizarabubeker34324 жыл бұрын

    ወደ ድሮው ተመለስኩ እኔ በልጅነት ከቤተሰብ ጋር በጉጉት የምናዳምጠው!ድሮ ሁሉም ወዝ ነበረው!

  • @beletemamo6360
    @beletemamo63604 жыл бұрын

    እባክህ ሌሎችም ካሉህ

  • @user-yv4tg4gu9i
    @user-yv4tg4gu9i4 жыл бұрын

    (አቶ) ይስተካከላልኝ ይቅርታ አቶ ፍቃዱ ተክለማርያም

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen9914 жыл бұрын

    ቴዲዬ ምስጋና ይድረስህ ።

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew26854 жыл бұрын

    ርዮቶች መቸም እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @AlaaAhmed-pw2re
    @AlaaAhmed-pw2re4 жыл бұрын

    ውይ ፍቄ ውነተኛ ታሪክ

  • @tsegayegebremedhen442
    @tsegayegebremedhen4424 жыл бұрын

    በቲያትር መልክ በትክክል ቢሰራ

  • @NaniNani-kl2lg
    @NaniNani-kl2lg4 жыл бұрын

    Beyemehalu yalew musika betam yedeberal Bemadamet fanta telo yaskedal not professinal

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13484 жыл бұрын

    በጣም ሚስ የማረገው ፍቄዱ ተ/ማ ሲተርክ ከመፃፍት አለም በነካ እጃችሁ ሌላም ጨምሩልን እናመሰግናለን ።

  • @meronberhan2395
    @meronberhan23954 жыл бұрын

    Yene nigus tediye wedehalew hulem teyekalek benetakerbachiw niger hulu destega neg muyawen be agebabu yetetekim leyu sew sel hager yalek feker le politica yalek eyeta hulu niger leyu nk

  • @dagemdemiss2643
    @dagemdemiss26434 жыл бұрын

    ፍቃዱ ተክለማርያም አልነበር ንዴ የተረከው???

  • @Addisfel2739
    @Addisfel27394 жыл бұрын

    ቴዲ ድሮም የሚያምርብህ ይኼ ስራህ ነው ዝም ብለህ ፖለቲካ ውስጥ ተቦጫረክ።

  • @mahasf7788
    @mahasf77882 жыл бұрын

    ዧ፦

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe98213 жыл бұрын

    ጋሸ ለማ ትልቅ ሰው

Келесі