የፍሬንች ዶር የበር እና መስኮት የበረንዳ ቋሚ ወቅታዊ ዋጋቸው

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Пікірлер: 64

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Жыл бұрын

    የምትለቃቸው መረጃወች በጣም ተመችተውኛል ጀዛከላህ ወንዲማችን

  • @user-bo2hb6rc8g

    @user-bo2hb6rc8g

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Жыл бұрын

    ለኔ 4ክላስ በሩ ስት ሊፈጅ ነዉ ንገሩኝ መስታዉቱን አልባ😢

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 Жыл бұрын

    ጀዛከላህ ወንድም

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Жыл бұрын

    ምርጥነውበርታልን እናመሰግናለን

  • @djgdurhgd948
    @djgdurhgd948 Жыл бұрын

    በጣም ጡሩ መረጃ ነው የሰጠህን ወድማችን ጀዛካላህ ህየወር

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Жыл бұрын

    ተባረክወድማችን

  • @min7anu835
    @min7anu835 Жыл бұрын

    ጀዛከላሀ አልፍ ከይር ወንድሜ

  • @najat5814
    @najat5814 Жыл бұрын

    በርታ ወንዲሜ

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5k5 ай бұрын

    ለመርጃህ በጣም እናመሠግናለን ግን አካቢቢህንና ሥልክ ቁጥር ቢታሥቀምጥልን አሪፍነዉ

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 Жыл бұрын

    የድርጅቱን መገኛ እና ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ አሪፍ ነው በዚህ መስረት ሊያስራ የሚፈልግ ካለ እንዲያስራ

  • @immannii8361
    @immannii8361 Жыл бұрын

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg2 ай бұрын

    ወንድማችን ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን አሁን አዲስ የመጣ አለ ይባላል የትኛው እንደሆነ ግን ማወቅ አልቻልኩም ከቻልክ ልዩነቱን ብሰራለን አዲስ የመጣውንና ብታሳየን

  • @zad-1997
    @zad-1997 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላሀ በደህናዉቀን ቤቴን ሰርቸ ጨርሻለሁ እንጂ አሁንላይ ቤትመሰራት በጣም ከባድነዉ ሆሆ

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын

    ሰላም ወድም በርእያሰራው ነበር እና ተነጋግራለው መስታወት ለብቻው ነው እዴ የምገዛው ?ወይንስ በሮንም መስታውቱንም ባድ አደለ የሜሰራው መልስልኝ በማርያም

  • @hanaadam7576
    @hanaadam7576 Жыл бұрын

    እሺ ሰልክ አሰቀምጥልን

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን አካባቢድን ብነግረን የት እደሁ

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Жыл бұрын

    ዬትነውቦታው

  • @wdfhfjbfklbcdjhhfj4571
    @wdfhfjbfklbcdjhhfj4571 Жыл бұрын

    ለኮንደምኒየም የሳሎን በር ስንት ይፈጃል

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 Жыл бұрын

    ወድም ጀዛከላህክይር ቁጥር አሰቀምጠልን እፈልጋለሁ እኔ

  • @user-vw1ho2he5x
    @user-vw1ho2he5x Жыл бұрын

    የትነው ንገረን

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын

    ከነ መስተዋቱ ነው ወንድም በርና መሰኮቱ ወይስ በሩ ብቻ

  • @user-st9vu9fx1j
    @user-st9vu9fx1j Жыл бұрын

    6በር ሁለትመስኮት ሰንትይፈጅብኛል በርእና ኮርኒስማሰራት ከብዶኛል ያረቢ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын

    እስኪ የግርፍ ሽቦ ዋጋ ንገረን ለአርባ ቆርቆሮ ስንት ጥቅልል ያስፈልጋል ወድሜ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Жыл бұрын

    ወሰ ወራ ወበ አህለን ወንድሜ ስራሚክ እና ሲሚቶ የእጨት ብር አቅርብልን

  • @user-ys4wj6hc4k
    @user-ys4wj6hc4k Жыл бұрын

    የትነው በከላህ ወንድም

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Жыл бұрын

    ቦታውዬትነው

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Жыл бұрын

    ዉአለይኩም ሰላም ወድሜ እስሺ የአጥር ሺቦ ካለ ጠይቅልሥን ማለት ዙሪያውን ለማጣር. ነበር አለ ጠይቅልኝ መልስህን እጠብቃለሁ. ኢሻአላህ

  • @ahmedmake5507
    @ahmedmake5507 Жыл бұрын

    😢ገና ላስገጥም ነው 6,ፍሬጂ ዳር አሁን ግባት 8 ነው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Жыл бұрын

    የት ነው የሚሸጠው

  • @rozirozi2189
    @rozirozi2189 Жыл бұрын

    ትክክል መረጃ ነው እኔ የ72 ቆርቆሮ የውጪ በር 60ሺ ነው የጨረሰው

  • @user-no7xu8fc2e

    @user-no7xu8fc2e

    Жыл бұрын

    ነይ እስኪ በውስጥ እናውራ የግቢ ነው ወይስ የዋናው ቤት የውጭ ነው ያሰራሽው

  • @rozirozi2189

    @rozirozi2189

    Жыл бұрын

    @@user-no7xu8fc2e የቤቱ በር የውጪው ነው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Жыл бұрын

    እኔ በቀደም ቀለሙን ብቻ 1200ነው የገዛሁት እዳይመርትብኝ ብየነው

  • @user-td7xx2ry1q
    @user-td7xx2ry1q Жыл бұрын

    ቁጥርክን ለምን አታስቀምጥም

  • @user-yh7qh9kk4f
    @user-yh7qh9kk4f Жыл бұрын

    የሰውን ስራ እኛ ነን የሰራነው ማለት ተገቢ አይደለም

  • @5gtube

    @5gtube

    Жыл бұрын

    ትክክል የቱ ነው ያንተ ስራ የት ነክ ሰው እልክለሀለው ባለሞያ ከሆንክ

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 Жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔር ይመስገን 75 ቆርቆሮ ቤት ከመስታወት ዉጭ 20 ነዉ የፈጀብኝ የሰርቢስ ይቀረኛል 3 በሮች ስንት ይፈጅ ይሆን ከነመስኮቱ

  • @user-no7xu8fc2e

    @user-no7xu8fc2e

    Жыл бұрын

    የት ነሽ እህቴ በውስጥ እናውራ

  • @user-td7xx2ry1q
    @user-td7xx2ry1q Жыл бұрын

    አረ ቁጥርክ አያስፈልግም

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Жыл бұрын

    ብ 150 ካሬ መርየት G+1 ቤት ለምስራት ስንት ብር የስፈልጋል

  • @Dawedfurnituher

    @Dawedfurnituher

    Жыл бұрын

    ሙሉ ጥንቅቅ አድርጎ ለመስራት 2.5 እና ከዛ በላይ

  • @efyabrha9839

    @efyabrha9839

    Жыл бұрын

    ​@@Dawedfurnituher ok thanks bro

  • @user-hg2hd9uj3c
    @user-hg2hd9uj3c Жыл бұрын

    ምኑም አልገባኝ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Жыл бұрын

    አደኛ ነኝ የግድግዳ ወረቀት ካለ ዋጋ ጠይቅልኝ ኮቦልቻ

  • @5gtube

    @5gtube

    Жыл бұрын

    አልተመቸኝም እና ነው በቅርብ አሳውቃለሁኝ

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    Жыл бұрын

    የግድግዳ ወረቀት ማለት አልገባኝም አብራሪው

  • @user-on3uj6jk1j

    @user-on3uj6jk1j

    Жыл бұрын

    ​@@almasbh6100 😮😮😮 የምለጠፍ ኣለ ኡሱ ይሁን በትክቶክ አይታቹ ኮሆነ የምለጠፍ ኣለ

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    Жыл бұрын

    @@user-on3uj6jk1j ያማ የብሎኬት ቤት አይደለም እንዴ ለጭቃ ቤት ቢኖር እማ ወጪ ይቀንሥልን ነበር

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    Жыл бұрын

    @@5gtube እሥኪ የግድግዳ ይለጠፍል የተባለውን አብራራና ቢድዮ ሥራልን ጅብሠም መሠራት ያልቻልነው እንለጥፈው ነበር ።😍😍😍

  • @user-xm4kn2bx7s
    @user-xm4kn2bx7s Жыл бұрын

    የአሁኑ የሚያዚያ ነዉ

  • @Dawedfurnituher

    @Dawedfurnituher

    Жыл бұрын

    እና የ2015 ሌላ ሚያዝያ አለ እንዴ

  • @zuzutube3698

    @zuzutube3698

    Жыл бұрын

    ክክክ

  • @Hayat-jv8hb

    @Hayat-jv8hb

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @fatemahvab7973

    @fatemahvab7973

    Жыл бұрын

    ​@@Dawedfurnituher 😂😂😂😂

  • @foufoifukado3025

    @foufoifukado3025

    Жыл бұрын

    @@Hayat-jv8hb 😃😃😘

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ በረንዳ እና የግቢ በር እፈልጋለሁ የት ናችሁ??👉ወደ ወሎ አምባሠል ውጫሌ አካባቢ ማድረስ ከቻላችሁ ንገሩኝ

  • @hayaomar8089

    @hayaomar8089

    Жыл бұрын

    ልሙጡው ላሚርስስንትብር የፈጀአል

Келесі