ሚስቴ ለብር ብላ ጥላኝ ሄደች ይለናል (ታሪክ)

Пікірлер: 334

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x

    ላይክ አምሮኛል አስደስቱኝ ውድ እህቶቼ

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u

    ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የረፍትእጀራ ይስጣችሁ

  • @FelahTube
    @FelahTube

    አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁን ወፍቀኝ ወሏሂ ሚዲያ ላይ የሚሰማዉ ሁሉ ያስፈራል

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc

    እስኪ ከሁለተኛው ይቀጥል ህይወት ይቀጥላል የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g

    ከደዚህ ያለ ምቀኛና እራስ ወዳዳድ በአላህ እንጠበቃለን አላህ ሰላሙን ያዉርድልህ

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l

    አረ ሰያ እኔ ምን እንደምል አላውቅም ወላኢ ባለ ትዳር ነኝ አንድ ልጅ አለን አሁን ምገኘው ከአገር ውጪ ነው ከባለቤቴ ጋር ጥሩ ነገር ውስጥ አይደለንም ልጁንም ዞር ብሎ አያየውም ከኔ ጋር ሲያወራኝ በወር በሁለት ወር ነው ሚያወራኝ አሁንም ጭራሽ አያወራኝም እና ኒካም ለማውረድ ፈልጋለው ምንም ሊረዳኝ አልቻለም እኔ ነኝ ደውዬ ማወራው ሰያ ተሰቃየው ግራ ገባኝ ምን ትለኛለህ አልቻልኩም በጣም ከአቅሜ በላይ ሆኗል

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz

    መልካም ባል ና አፍቃሩ ባል ያላችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ ኑሮ ወላሂ በስደት ላይ ያለን ልጆች ደክሞናል

  • @zehara53o
    @zehara53o

    እንደኔ ግን እሱ ተረጋግቶ ከመጀመሪያዋ ያለውን ፍላጎት ከውስጡ አስወግዶ የሁለተኛዋን መያዝ አለበት ባይ ነኝ ይችሴት የመጀመሪያ ዱኒያዊ ነገር ያሸነፋት ነች ነጌ የተሻለ ካዬች ጥላው እንደማትሄድ በምን እርግጠኛ ነው ስለዚህ በዘመድም በጓደኛም አስመክሮ ኒካህ ዋን አውርዶ በይ እንግድህ ላንችም የሚገባሽን እንደፍላጎትሽ ይስጥሽ ብሎ መለያዬት አለበት ሁለተኛዋን ግን ሊከባከባት ይገባል

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279

    ልጅቷ ጥፋቷ ገብቷት ተፀፅታ ይቅርታ ጠይቃ ከሆነ ወደሡ የመጣችው ከቻለ አላህ በሚፈቅደው ሁለቱንም ቢቀበል ካልቻለ ደሞ በሥሩ ያለችውን ምሥኪን ቢንከባከብ ምክንያቱም አሷ በራሷ ጊዜ ጥላው ሂደለች እላለሁ ወላሁ አእለም

  • @user-xi9pp4kx6k
    @user-xi9pp4kx6k

    ያርብ ደክሞናል እና አገዘን ሰደት ያለን እህቶች ድአአድርጉ እሰኪ ያጀማአ አላህ የማያከርትት እርዚቅ ይሰጠን ያረብ

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094

    ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ።

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538

    አሁንም ትዳሩን ለማፍረስ እጂ አትሆነዉም ያችኑ ያገባትን ፈጣሪዉን እያመሰገነ ሚስቱን መከባከብ. ያችን ደሞ ኒካዋን ያዉርዲላት እሶም የራሦን ሂወት ትጀምር. የኑ ሀሳብ ነዉ አላሁ አለም

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g

    የኔወድምዋ አሣዘነኝ ወላሂይ እህቶቸ ትዳራችንን እደማክበር ሌላ ሰው ሲመክረን አለመስማት ትልቅ ነገርነው ግን አይመሥለንም እኔ ስዴት ስመጣ 2አመት ብየ ነበር ይሄው ስት አመቴ በጣም የምወደው በጣምምም የሚወደኝ ባሌን ትቸ መጣሁ ወላሂይ ገዘብ ከሜትወዱት ያራርቃል ውስጥ ያሻክራል እና አብሮ ሆኖ እዛው መቸገርን እመርጣለሁ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744

    አንዳንዴ ወላጆች የሚሳሳቱት ነገር ብር ብቻ ስላለው ባል ይሆናል ብለው ማሰባቸው ነው እውነታው ግን ዱኒያ ሞልቶላቸው የሀዘንን ኑሮ የሚኖሩ ቤቱ ይቁጠረው!!

  • @hekramnaseer7294
    @hekramnaseer7294

    እንደ እኔ የመጀመረያዋ ይተዋት ባይ ነኝ ገንዘብ የሚያፈቅር ሰው ሰው አያፈቅርምና ከሁለተኛዋ ጋ ይኑር

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui

    ለጥሩ ባላችሁ ግፋ አትስሩ እኝ መልካም ባል ነው የናፈቀን ጥሩ መስማት ከባድነው

  • @-qurankarim-kf8cj
    @-qurankarim-kf8cj

    አሏህ ጡሩ ትዳር ይስጠን ያረብ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i

    በጣም ከባድ ነዉ እኔ የምለዉ መጀመሪያ የድን ድክመት ኢማን መሽቆልቆል አላህን አለመፍራት ከዛ ሲቀጥል ደግሞ እሶ ወይ እሱን ከማግባቶ በፊት የምትወደዉ ካለ ርቃ ስትወጣ የቤተሠብም ጫና ተጨምሮ አርቀዋት ይሆናል በራሴም ስለደረሰ እንደዛ ሊሆን ይችላል ግን በሱ ተስፋ አለመቁረጥ ከብዙ አመታቶች በኃላ ድጋሜ ተጣመርን አልሀምዱሊላህ 😢😢 አላህ ችግሮችን ይፍታለት እንደኔ ሁለተኛዋን ይያዝ አላህን ይፍራ

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327

    አድ ነገር ስፈርዱ ከሁለቱም ሳሳሙ አላህ እድህ ይበላት አላህ የስርዋን ይስጣት አትበሉ እሶም ብትጠየቅ የተጎዳቺበት ነገር ሊኖር ይቺልል ባይ ነኝ

Келесі