ሚስትና እናት በባል ላይ ለ 5አመት ያሴሩት ጉድ ወጣ !!

Ойын-сауық

#aradaplus#habmedia#shegerinfo

Пікірлер: 570

  • @aradapluss
    @aradapluss7 күн бұрын

    ሰሞኑን ጀርባዬን በጣም እያመመኝ ነው ምን ባረግበት ይሻላል ሚኪ ነኝ 😢😢

  • @user-de3zb3en5e

    @user-de3zb3en5e

    7 күн бұрын

    ቀባቅዱስ ተቀባው ወንድም ኣለም ከናስር ኣይን ተማሩ መተት እንዳይ ሆን😢

  • @HayatAhmed-ji9bp

    @HayatAhmed-ji9bp

    7 күн бұрын

    መቸም እናተ ከጥቆላ አትርቅም ወድማችን አላህ አፍያህን ይመልሥልህ ፊክሥ ቀብተህ ማሣጂ አድርገው ይሻልሀል ቢኢዝኒላህ

  • @GxhcjGjfh

    @GxhcjGjfh

    7 күн бұрын

    መፍትሄው በእምነትህ ፀበል ቁርባን ቅባ ቅዱስ ገዳም መሄድ ሌላ መፍትሄ የለውም

  • @user-yj8bm3dv1f

    @user-yj8bm3dv1f

    7 күн бұрын

    ፅበል ተጠመቅ

  • @almazreta9110

    @almazreta9110

    7 күн бұрын

    ፍል ዉሀ(ሒት ) ፓድ ተጠቅመህ ሞክር

  • @saraamane6114
    @saraamane61147 күн бұрын

    ወንድማችን እንዴት ፈጣረ እንደወደደህ እወቅ እነሱ ስማቸዉን ለመጠበቅ እየተጠቀሙብህ ነው ፣ እነሱን ተዋቸዉና እራስህን ችለህ የራስህን ሴት ፈልግ እነዚህ አይሆኑሁም ።

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    7 күн бұрын

    Exactly 👌

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz7 күн бұрын

    የምንሠማዉ ሁሉ የምያሥጣላ ብቻ ነዉ እሥት ከወንዲሙ ማርገዟን እያወቀች ለምን ታገበዋለች እናቷም እሧም በሌጌ ነቸዉ

  • @alhmdulli
    @alhmdulli7 күн бұрын

    የኔ ወንድም ተዋቸው እና ዉጣ እነዚህ ጉንዳን ናቸው 😢😢😢ሚሥኪን😢😢😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    7 күн бұрын

    😢😢😢

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    7 күн бұрын

    😢😢😢

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    7 күн бұрын

    😢😢😢

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra7 күн бұрын

    እናትና ልጆች አትረቡም ቆሻሾች ናቸው ደሞ የራስሽን ጉድ ሸፍነሽ

  • @taz3739
    @taz37397 күн бұрын

    እናትና ልጅ በጣም ባለጌዎች ናቸው ራሳቸው ሌቦች ናቸው ልጁ መጨወቻ አደረጉት 😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f7 күн бұрын

    በጣም ባለጌ ሴት ናት ለባሎ ክብር እንኳን የላትም

  • @muluayel-8387

    @muluayel-8387

    7 күн бұрын

    ላካሰ የሴት ቤት ወንዶች የምፈራው ወድ አይደለም

  • @user-rc4wk1pt7l
    @user-rc4wk1pt7l7 күн бұрын

    እኔ ያሳቀኝ ምራቴ ሲል አማት ነው እሚባለው😂

  • @user-qc8jz8ib2y

    @user-qc8jz8ib2y

    7 күн бұрын

    እ እኔምኮገርሞኝ አመማቴ የሚለውወደ ምራቴ ተቀየነእንደከሀገርከወጣሁ ቆየሁ እያልኩነበር

  • @user-hw4ed6tp9n

    @user-hw4ed6tp9n

    7 күн бұрын

    አይ የዘመኑ ወጣት ምንም አያውቁም

  • @MuluneshJenberu

    @MuluneshJenberu

    7 күн бұрын

    ኧረ ተዉ ግን 😅😅😅😅😅😅

  • @user-hm2mv5ts2w

    @user-hm2mv5ts2w

    7 күн бұрын

    Amacha nw yemi balew

  • @user-hm2mv5ts2w

    @user-hm2mv5ts2w

    7 күн бұрын

    አማት ሳይሆን አማች ነው እሺ

  • @almazreta9110
    @almazreta91107 күн бұрын

    ወንዶችዬ የምታፈቅሯቸዉን ሴቶች ማንነታቸዉን ጠንቅቃችሁ እወቁ ሴቶቱ ከሰዉነት ግብር ወጥተዉ አዉሬ ሆነዋል እነዚህ ሴት አሰዳቢዎች የበግ ለምድ የለበሱ አዉሬዎች💔💔💔💔💔💔👓

  • @saraamane6114
    @saraamane61147 күн бұрын

    ሰዎች ሁሌም ለሃቅ ቁሙ ፣ እናቴ ናት አባቴ ነው ወንድሜ ነው ልጄ ናት ወይም ነው ብላችሁ አትዋሹ አንድ ቀን ተራችሁ ይደርስና ትዋረዳላችሁ ፣ እርሶም እራስ ወዳድ ሆነው ከልጆን ገበና ለመደበቅ ልጁ ያልሆነውን ነው ብለው እከመቼ ይደበቃል ብለው እስበው ነው ?

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98537 күн бұрын

    ከልጅት የእናቴቱ ብልግና እፍፍፍ ባለጌውች

  • @user-od3vq5eb4k
    @user-od3vq5eb4k7 күн бұрын

    እናትዬው ባለጌ ነች ተባባሪ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o7 күн бұрын

    እናት እና ልጅ ቱ ሻርሙጣዎች ናቹ ክብረ ቢሶች😡😡😡ሁለት ወንድም ማግባትሽ በምድር ክብር የላቹም በሰማይም እንደዛ😡😡

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese67437 күн бұрын

    ምራት ማለት የልጅ ሚሰት ነው የባለቤትህ እናት አማት ነው ሚባል

  • @user-ww4if2dy9l

    @user-ww4if2dy9l

    6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ri6zo7nx6t

    @user-ri6zo7nx6t

    6 күн бұрын

    እደሡ እሥቲ ንገሪው

  • @user-ys6qh9gy1v

    @user-ys6qh9gy1v

    6 күн бұрын

    ተናዶነው የሚለውግራገብቶትነው እጂመችይጠፋዋል😢😢😢

  • @ErwDdd

    @ErwDdd

    6 күн бұрын

    አቸ እደህናውሰፈርስለሆሽ በሱቦታስላልሆሽይህንኮመትሽ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz7 күн бұрын

    በፈጠረው ሰም የሀገራችን የምንሰማው ነገር የለም 😢😢😢 እናት እና ልጅህ ባለጌ ናቸው

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r7 күн бұрын

    ባለጌነሺ ለሰው ክብር የሌላት ባለጌ ባለጌ ይወልዳል😢😢 ስዶች

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam7 күн бұрын

    አማቴ ነዉ እጅ ምራት አይባልም ምራት ማለት የልጅ ሚስት ናት

  • @satgraway292

    @satgraway292

    7 күн бұрын

    ሰሚ ይሆናል በሰምአብ

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    7 күн бұрын

    እውነት ነው

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp7 күн бұрын

    ግን ለምን ከወንድም ወልዶ ከወንድም ትዳር አይባልም ባለየ ነሽ ማፈርያ ሴት አሰዳቤ ነሽ😂

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p7 күн бұрын

    ቀድሞም ቢሆን ሴት ቤት ገብቶ መኖር መናቅና ውርደት እንደሚያመጣ ማወቅ ነበረብህ። በባህላችን ነዉርና ተከርቸም ይባላል። ጥገኛ በልቶ ካጅ ሌላም ስትሰደብ ሰምተናል። እናትና ልጅ ቅሌታቸዉን መሸፈኛ ተጠቅመዉብሀል። እውነቱ ስለወጣ ፈጥነህ ቤቱን ለቀህ መውጣትና ጉዳዩን በህግ መጨረስ ይኖርብሃል።

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    2 күн бұрын

    ሴት ቤት የገባ ወንድ ገሌ ገባ ይባላል

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59407 күн бұрын

    እናትና ልጅ ግን በጣም አስመሳይ እስስቶች ናቸው❗ባልዬው ግን አርቆ አሳቢ በጣም ብልህ ሰው ነው❗

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j7 күн бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ገላገለህ ከእነዚህ እባቦች ልጂ እንኳን አልፈጠርክ ወንድሜ ጤና ካለህ ስርተህ ለፍተህ በስላም ትኖራለህ መድሃኒተለም ይክዳሽ

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e7 күн бұрын

    አረ የዱሮዎ ሃገራችን መልስልን ወዴት እየሂድን ነው ኣምላክ ይቅር ይበለን ብቻ😢😢😢😢

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    7 күн бұрын

    Our parents are in heaven thanks God but this generations are very very bad & evil's that's why we're not listening good thing may God help as to come out from those kind of issues

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv7 күн бұрын

    አበላችህ አይባልም ባለጌ የናትሽ ልጅ ብቻውን አግታቹት ጥለሀቸው ወጣ ከነሱ አትኑር በሴት ቤት መኖር ጥሩ አይደለም

  • @BiladinFujata
    @BiladinFujata7 күн бұрын

    ሱፓን አላ ያራብ በእዝነት ጠብቃት ሀጋሬን ኩፉሽን አልስማ

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h7 күн бұрын

    እናትም ባለጌ ልጅም ባለጌ ምን አይነት ናቹ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊እዚህ ድረስ ምን ጉድ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 күн бұрын

    እንደዚህ ያለፍረት የምትጣጣዉ በነሱ ቤት ስለምትኖር ነዉ ወንዶች በሴት ቤት ትዳር አትመስርቱ

  • @furiduri8440

    @furiduri8440

    7 күн бұрын

    ሳህ ወላሂ

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h7 күн бұрын

    ይገባሻን እንኳን ካደሽ እሰይ እልልልልል ባለጌ ናችሁ አችም እናትሽም ቱ አኡዙ ቢላ

  • @saraamane6114
    @saraamane61147 күн бұрын

    ምራቴ የምስቱ እህት ናት መባል ያለባት ፣ የሚስት እናት አማት ነው የሚባለው ወንድሜ ፣ ምራቴ ምራቴ ስትል ይጨንቃል የኔ እናት መሰሉኝ እማማ ፣ አይ አለ ማወቅ ።

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    7 күн бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @alami5787

    @alami5787

    7 күн бұрын

    ተኝተህ ነውእደ 😂😂😂

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    7 күн бұрын

    የሚስት እህት ደግሞ ዋርሳ ነው የሚባለው

  • @user-uw1eu7vl8i

    @user-uw1eu7vl8i

    6 күн бұрын

    እኔም ገረመኝ እኮ ምራት ሚባለዉ የወንድም ሚስት ነዉ የሚስት እናቶ አማት ነዉ ሚባለዉ

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pc7 күн бұрын

    ባይስስ ሰም yekir yebalish አሥፋር ባልጌ ናሽ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63507 күн бұрын

    የእናቷን፡ስሕተት፡ደገመችው።ሴሰኝነት፡ጥምብ፡ነው። ከወንድሙ፡እንዳረገዘች፡እያወቀች፡ከእናቷ፡ጋራ፡ተመካክረው፡ቀድማ፡እንዳረገዘች፡ስታውቅ፡ለምን፡ወንድሙን፡ማግባት፡እናቷ፡አላማቨከረቻትም?።

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w7 күн бұрын

    ከመጀመሪያው ስተታቸው ያሁኑ መጥፎ አነጋገራቸው ልብ ይሰብራል 😢🇪🇷

  • @AlemMaru-yg3ep
    @AlemMaru-yg3ep7 күн бұрын

    የልጁ ድምፅ አዲስ አልሆነብኝም የፍቅረኛው እናት በሰርጉ ወቅት ሱዳን ሀገር ከላከችው ልጅ ድምፅ ጋር ተመሳሰለብኝ ይህ ሚድያ የሚያቀርበው ፕሮግራም እውነተኛ ታሪክ ወይስ ድራማ ነው

  • @romansmret4908

    @romansmret4908

    6 күн бұрын

    እውነት ነው እነዚህ አይታመኑም

  • @user-yh5uz8vi8b
    @user-yh5uz8vi8b7 күн бұрын

    ምራቴ አይባልም አማቴ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ከንቱ አለም 😢😢😢😢

  • @marakiyoutube

    @marakiyoutube

    7 күн бұрын

    የተናደደ ሰው ሲናገር ይጠፋል ምን ያርገው

  • @user-yh5uz8vi8b

    @user-yh5uz8vi8b

    6 күн бұрын

    @@marakiyoutube ኧረ የተ አካባቢ በሀል ነው በተደጋጋሚ ነው አማቱን ምራቴ እያለ የሚያወራ ብቻ ከባድ ነው ዘመኑ 😭😰

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u7 күн бұрын

    ግን ድራማአ አይደለም አይደል ዩቱቦች አትታመኑም

  • @Hana-3838
    @Hana-38387 күн бұрын

    በእሥማም የምን ጉድነው እንዴት ወንድሙ ማለት አንድ አይነት አድኤን ነው ለምን እንዲሕ ለመውደቅ ፈለገች ያማል 💔💔👍👍👍

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    7 күн бұрын

    ደሚርኝማ 1:02 1:03

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi17 күн бұрын

    ከልጂቱ ድፍረት የናትየዋ ለልጇ ብላ እዲህ የቀፈፈ ሴራ አብራ መተባበራ በዚህ እድሜ አይከብድም😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 күн бұрын

    አንተ አላህ እረድቶካል ንፁህ ልብ ስላለህ አጋለፀለህ ስለዚህ ሁለቱንም አባረህ የራስህን ኑሮ ቀጥል ሂወት ይቀጥላል ❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv7 күн бұрын

    አረ ሚኪችን ጀሮችን ተቃጠለ ምድነው ኢትዮፕያ ወደዱም ሴቱም ለምድነው ለትዳሩ ማይታመነው ኧረ እፈሩ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf7 күн бұрын

    ማርያምን እናትሽም አንችም ባለጌውች😏

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h7 күн бұрын

    እናት እና ልጁ አፈር ግቡ ሁለታችሁም

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l7 күн бұрын

    ተልጂቷ የናቴቱ ውርደት አይናውጣትላለችእደ ለራሧአይናውጣ ከባሏወድምጋ መጋደም

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p7 күн бұрын

    እናትና ልጂ አድ አይነት ሞጥሞጥውች ክብር ቢስች

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal95787 күн бұрын

    እንኳን ጥሎሽ ጠፋ ባለጌዎች ?

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd7 күн бұрын

    ትክክል ነክ ወንድሜ አይዞኝ😢😢😢😢

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n7 күн бұрын

    ሚስኪን አላህ ይድሮስልህ ባልየው

  • @user-fd9tz6tx5t
    @user-fd9tz6tx5t7 күн бұрын

    ምናይነት እድርነዉ አማትየዎን ምራት የሚባለዉ አየ ግዜ በቃተቀያየረአደል😢😢😢

  • @user-vf4me2nn5v
    @user-vf4me2nn5v7 күн бұрын

    ተገላገልክ ከእባቦች እንኳን ተላቀቅክ ፡አይዞህ ላንተ አምላክ ይዞልሃል።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq7 күн бұрын

    ወይ ኢትዮጵያ ምን እየሆንሽ ነው ❤?????????

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d7 күн бұрын

    ይሂ ልጀ፡ቃላት መደጋገም ይወዳል በዛላይ፡ነገሮችን ይረዝማል እንደዘላለም አሳጥረው

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    7 күн бұрын

    Exactly 👌

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye85817 күн бұрын

    አይ ሚኪ ምን አይንት ጉድ ነው የምታስማን ምን ን አይነት ጊዜ ነው

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    7 күн бұрын

    ገና ብዙ አለው የሀገራችን ግድ አያልቅም😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 күн бұрын

    ላንተ ታማኝ ሚስት ይሰጥሀል ምንግዜም የተገኘ እና የተረዳ ይካሳል ፈጣሪ ይወድሀል ከነሱ መረቅ አለብህ በጣም ቆሻሻዎች ክፉ ናቸዉ ደግም የናቷ

  • @user-od3vq5eb4k
    @user-od3vq5eb4k7 күн бұрын

    ማብራሪያ በዛ ወደገደለው

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n7 күн бұрын

    እናትየዋ ትክክል ናቸው ያገባን ሰው አንዲት ሌላ ሴት በምን ምክንያት የእኔ ፍቅር ልትል ትችላለች? ሌላ ግንኙነት ከሌላችሁ በቀር የእኔ ፍቅር አትልም

  • @gcy3510
    @gcy35107 күн бұрын

    እናትነ ልጅም በለጌ ነቻው አንታ ወጣት ነህ ይቅሩብህ ታዋቻውና አድሥ ህዋት ቃጥል

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha7 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ባለጌ ማነው እናትየው ናት ጥፋተኜ

  • @namakulaqurusum9881

    @namakulaqurusum9881

    7 күн бұрын

    😢😢😢😂😂😂😂

  • @hhjj6916
    @hhjj69167 күн бұрын

    ወድሜ ቱሉብለህ ጸበል ግባ እሺ

  • @user-mp2li6io8f
    @user-mp2li6io8f7 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ደሞ ሰድባ አይገርማችሁም አዑዙቢላህ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j7 күн бұрын

    ምን አይነት ስው አለ በኢትዮጵያውያ ምድር ይች የተረገመች እርጉም የሃጢአት ቤት እንሰሳ ማስቢያ የሌለው እየሆነ

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede34237 күн бұрын

    ምራት ሳትሆን አማት ነቸ ::

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e6 күн бұрын

    ልጁ ምስኪን ነው አይዞህ ወንድሜ የዘሩዋትን እኮ የጭዳሉ እናትና ልጅ።

  • @azebtes8649
    @azebtes86496 күн бұрын

    ወንድሜ አይዞክ የጀርባ የወገብ እመም የኩላሊት ህመም ምልክት ነው ይባላል በተለምዶ እስኪ ወደ ሆስፒታል ኢድና ኩላሊትህን ተመርመር ሁለቱንም ኩላሊቶችህን. ተመርመር

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z7 күн бұрын

    አቢቱ ፈጣራይ አንተው ጠብቀን ስት አሰዳቢ ነሽ ልቦነ ይስጥሽ

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d7 күн бұрын

    አቤት ምላስዋ እበብ ምናለበት በዘናዘና አናትዋ ብላትና ከሱበላይ እኔ እደሰት ነበት😂እናትየዋም ግፈኛ ናት የሰው ልጅ ባሳደገ እናትና ልጅ አሰቃዩት😢

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe8365 күн бұрын

    እናትየዋ ግን አስመሳይ ናቸው የእውነት ባይወልዱትም እኮ ልጆት ነው ብቻ ክፉ ናቹ😢

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v6 күн бұрын

    በእውነት እናትየዋም አመዝራነው ልጇንየወለደቻት አመዛሬሁላ😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane717 күн бұрын

    የናትየው ይብሳል ልጂዎ ከሁለት ወድማሞች ልትወልድ ዝብላ ታያለች ጉደኝች

  • @agereaddis1762
    @agereaddis17626 күн бұрын

    ሚኪየ እኔም 15 አመት ሙሉ የማዳም ስራ አጎብጦኛል የኔም ጀርባ 2አመት ሙሉ በስቃይ ነዉ ያለሁት እኔንም መላ በሉኝ የምታዉቁ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin17326 күн бұрын

    የምትሰሩት ነገር እውነት እንዳይመስል የምትጠቀሙት ቃል ያናድዳል።አቅራቢው ያስተካክላል ስንል ምራት ይላል

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall797 күн бұрын

    ክክክክ አንተ ነኸ ባለጌ አላለችም እዉነትዋ ነዉ ያወራቹሁ ባለጌ እሡ ነዉ ጉድ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall797 күн бұрын

    የልጁ ሚሥት ናት መራቴ አላለም ሚኪም መራቴ ማለት ጀመረ

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g7 күн бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-ez7jh3et8w

    @user-ez7jh3et8w

    7 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty7 күн бұрын

    ይህ ነገር ድራማ መሆን አለበት ይሄ ሰውየ ባለፈውም ቀርቦ ነበር በሌላ እርእስ ጉድ ነው

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx7 күн бұрын

    Bayasuse sem😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 күн бұрын

    ወይ ጉድ ምናይነት ክፉ እራስ ወዳድዎች ናቸዉ ግፈኞች ናቸዉ እዉነትተደብቃ አትቀርም

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv7 күн бұрын

    መሳጅ ቤት ግባ አይዞህ ከስራ ጫና ይሆናል

  • @talilaburqa
    @talilaburqa6 күн бұрын

    ይህች ልጅ Tireta Media ላይ የአንድ ፊልም ባለሙያ ሚስት ሆና ከለማኝ ጋር ስትማግጥ አየን። ሌላ ጊዜ ደግሞ ሌላ ሚዲያ ላይ ማጋጭ ሚስት ሆና አየናት። ዛሬ ደግሞ ከባሏ ወንድም የወለደች ማጋጭ ሆና መጣች። Reality show አያስመስላችሁ መሰከሳችሁ ከፋ እንጂ ነገሩስ አሪፍ ድራማ ነበር 😂

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js7 күн бұрын

    አንች ምናባቷ ትላለች እንደት አባቱ እያለ ከወንድሙ አረገዝሺ? ክክክ እንስሳዎች ሰው መሰል እንስሳ

  • @hghuhfg463
    @hghuhfg4637 күн бұрын

    ምራቲ 😅😅😅 አማቲ ነው እሚባለው

  • @hanafetene2338
    @hanafetene23387 күн бұрын

    እች ሲጀመር ክብር የሌላት ሴት ናት ለአፍዋ ለከት የሌላት ባለጌ ሴት

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv7 күн бұрын

    እናትየው በጣም ባለጌ እላችውአለሁልጅቱስወንድሙ ምክንያት ተናዳ ይሆና 5:54

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73837 күн бұрын

    አዪዞ ሚክ አኪቤት እዲና ረጂ ታናስ ወዘዲሮ እኔሚ አሞኚ አኪቤት እጄ ረጂ ስናሰ ምነም የለብሺ ቢሎ ያሚለጠፊ ናገር ሰጡኚ እና የሚታሺበት ሰጡኚ እግዚሐብሔር ይማስጋንሁኒ ደናናኚ

  • @user-tk3om2ph2e
    @user-tk3om2ph2e7 күн бұрын

    አራ እናዚህ እናትና ልጅ መርዘው እደይገሉህ የወንድምህን በቀል እንደይበቀሉህ እረስህን አስመልጥልጁም የአንተ እስከልሆና😊

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n7 күн бұрын

    ባለጌ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ እስከናትሽ ማቱነችከቱ

  • @KoketiiTube
    @KoketiiTube7 күн бұрын

    Hay Ethiopia 😢😢😢

  • @Arsenal539-e7p
    @Arsenal539-e7p7 күн бұрын

    ሙቀጫና ዎፍጮ ላይ የተቀመጠ ክብር የለውም ሴት ቤትም የገባ እንደዛው ወንድሜ ከጅምሩ ምራተህ ቤት መ ግባት አልነበረብህም እናት ልጅ ነውሮኞች ናቸው ደም ባልሽን በምግብ እንዴት ትገምቻለሽ አነሰም በዛ እየሰራ ይገባል ለባልሽ ክብር የለሽም ለምን?ለሁሉም ክፍል 2እጠብቃለን

  • @user-lu3ow7ts8x

    @user-lu3ow7ts8x

    7 күн бұрын

    ምራት አይደለችም አማት ነች😂

  • @Arsenal539-e7p

    @Arsenal539-e7p

    7 күн бұрын

    @@user-lu3ow7ts8x እሽ አመሰግናለው

  • @MlM-yt6fz

    @MlM-yt6fz

    7 күн бұрын

    አቦ አታስቁኝ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w5 күн бұрын

    እፍረት የቀረበት ዘመን ደግሞ ድርቅናዋ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha3307 күн бұрын

    በጣም ባለጌ ነሽ ካንቺ የባሰ የናትሽ ይብሳል።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot7 күн бұрын

    አይንሽ ይጥፋ አንቺ እናት ነሸ ?አፈር ብይ የሚዘገንን ጉዱ ነዉ የምንሰማዉ ወንዱዬዉ ታሳዝናለህ ቤት አትከራይም የሴት ቤት የምትገባዉ? 😢

  • @madinaandris775
    @madinaandris7757 күн бұрын

    አተስ ካማት ጋር ስትቀመጥ እነዚህ እባብ እናትና ልጅ ናቸው ጋጠወጥ ነሽ ለባልሽ ክብር የለለለሽ ከወድሙ ወልደሽ ካተነው እምትየ ባለየ ነሽ

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d7 күн бұрын

    በራስዋ አንደበት ተዋረደች 😢እሱም እናትየዋ መስደብ አልነበረበትም ይገርማል😢

  • @tube-mo2hy

    @tube-mo2hy

    7 күн бұрын

    ግንኮ ትክክል አይደለችም አማችዋ ይህን ጉድ እያወቀች ነው ምትኖርው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50227 күн бұрын

    ይች አንድ ቁጥር ዘላን ባለጌ ነች! አንደበቷ ያልተገረዘ መረን አደግ ነች። እናቷም ፀባይዋን አሳምረዉ የሚያዉቁ ይመስለኛል። ግን ብዙ እናት ከመገሰጽ ይልቅ፣ ጭራሽ ሚስጥር ጠባቂ ሆነዉ፣ ህሊናቸዉ እየወቀሳቸዉ ይኖራሉ። ከዛም ቀኑ ሲደርስ ሚስጥሩ ሲወጣ ይሸማቀቃሉ።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy7 күн бұрын

    ኤራ በኢየሱሰም አማቻም ከሁለት ወንድማሞች ለማስወለት ይህን ጉድ እያወቁም ዚም አሉ 🤔 ሁለታችም አትርብም ባለገ ናችው 😏 ደሞ የምን ምራት ነው አማች ነው ምባለው 😏

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa83997 күн бұрын

    ባለጌነሽ በጣም ወራዳ የወረድሽ ከወን ድሙ ኧረ በስማም

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu7 күн бұрын

    ኧረ ምን ገድ ነዉ ዘንድሮ እምሰማዉ ፈላጊና ተፈላላጊ አልተገናኙም ዉይ መቅሰፍት የታዘዘብን በእነዚህ አይነቶቹ ነዉ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv7 күн бұрын

    ወይኔ አዲስ አበባ ያልተሸከመችው ጉድ የለም በውነት ምን አይነት ትውልድ ነው ግን በስማም

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m4 күн бұрын

    ባለጌ ባለጌ ይወልዳል ይባላሌ ሸርሙጦት ናቸዉ ልቀቃቸዉ

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy62157 күн бұрын

    😢😢wayyoo mali kun salphin

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet1257 күн бұрын

    የባል ክብር የለሽም ክምር ብይን ስም ቢበዛም ከቤተሰብ ጋር ትዳር መኖር መውረድ ነው ክምር

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se7 күн бұрын

    ያማማሽ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    7 күн бұрын

    ደሚርኝማ 1:26 1:26 1:27

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l7 күн бұрын

    አድላይ ሥለተቀመጡነውእደ አማቱቤት ሥለሆነነው ወይሥ ምራቴ ምራቴ የሚለው የገባው በላይክ

Келесі