ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ••|

Ойын-сауық

በሊባኖስ ቤይሩት በደብረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ስርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ለሰኔ ሚካኤል የቀረቡ ዝማሬዎች ሰኔ ፱/፳፻፲፮ ዓ•ም

Пікірлер: 13

  • @hadasaaftu1806
    @hadasaaftu180621 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ኣምላክ የስመዐልና ❤❤❤❤

  • @Selam12973
    @Selam1297321 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን እህቶቼ❤❤

  • @kalkal1277
    @kalkal127720 күн бұрын

    amen amen amen

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam688921 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u20 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meseretdejene6449
    @meseretdejene644921 күн бұрын

    እእእእእእእልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue335421 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @tigtube2793
    @tigtube279321 күн бұрын

    ✞ ሚካኤል ስለው ስሙን ✞ ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ የአምላኬ ብርሀን በላዬ በራ አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ / 2/ /አዝ===== ካለቆች ጋራ ህዝቡን የመራ የሚመላለስ በዚያ ተራራ ባህሩም ሸሸ ከማደሪያው የጌታ መልአክ ሲያናውጠው ዘንዶውን አሸንፏል ስሙን በክብር ፅፏል /2/ /አዝ===== ከባዱን ጋራ ሚዳ ሆኖኛል የወይኒው መዝጊያ ተከፍቶልኛል አልናወጥም ከቶም አልፈራም የጌታ መልአክ ነው ከእኔ ጋራ ዘንዶውን አሸንፏል ስሙን በክብር ፅፏል / 2/ /አዝ===== ትቢተኛውን አሸንፎታል ዳቢሎስ አሁን ዝናሩን ፈቷል ታላቅ ፀጥታ በሰማይ ሆነ እግዚአብሔር ብቻ ስሙ ገነነ ዘንዶውን አሸንፏል ስሙን በክብር ፅፏል /2/ /አዝ===== ሚካኤል ሲቆም ፈጥኖ ደራሽ የሚቃወሙኝ አጥብቀው ሸሹ ታላቁ መልአክ ከፊት ቀደመ ታሪክ ተሰራ እንባችን ታበሰ ዘንዶውን አሸንፏል ስሙን በክብር ፅፏል /2/

  • @yiftusira202
    @yiftusira20221 күн бұрын

    Zmara melaektn yasemaln Eehtochachn bebatu yatsnachu

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon21 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu928919 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @TG_tube
    @TG_tube21 күн бұрын

    በቤቱ ያፅናቹ❤

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw21 күн бұрын

    ❤❤❤❤🇱🇧👏👏👏👏🇪🇹🙏❤

Келесі