Meskerem Getu - መስከረም ጌቱ - Ejochishen Zergi | እጆችሽን ዘርጊ - New Ethiopian music 2020 (official Video)

Музыка

#Ethiopianmusic#MeskeremGetu #Ethiopianmezmur #mezmur #newsong

Пікірлер: 712

  • @getayawekal
    @getayawekal3 жыл бұрын

    እህታችን መሰከረም በዚህ ወቅት ጊዜውን እና ወቅቱን የጠበቀ በመልዕክት ይዘቱ እና በእግዚአብሄር ቃል ላይ የተመረኮዘ እንደዚሁም በዜማ ሆነ ከግጥሞቹ ስንኞች ብስለት በተጨማሪም በቪዲዮ ምስል ቀረፃው ቦታ አመራረጥ እና በታሪክ ፍሰቱ አስደናቂ የሆነ ዝማሬን ለምድራችን ሕዝብ ስላቀረብሽልን ጌታ የሱስ ይባርክሽ። ባንቺ ውስጥ ስለተቀመጠው የአምላካችን ፀጋ ሁልጊዜ እግዚአብሄርን እናመሰግነዋለን። ከዚህ የበለጠ ነገር ባንቺ በኩል ወደ ምድራችን እንዲተላለፍ እና እስከመጨረሻው መልክዕከተኛው እንድተሆኚለት ሁልጊዜ በፀሎታችን እናስብሻለን። አንቺንም ቤተሰብሽንም በዚህ ስራ ላይ በየትኛውም ነገር የተሳተፉትን በሙሉ እግዚአብሄር ይባርክ። G&B

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    @surafelhailemariyamofficia6728

    3 жыл бұрын

    አሜን እናንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @Barbara-nk9gt
    @Barbara-nk9gt3 жыл бұрын

    I don't understand what the language but trust me when I started listening to this, my whole body went into shock and literally goosebumps and can't explain but tears rolling down my face. God bless Ethiopia, you are one, love one another, all your veins carry red blood and the breath of God is in us all.🙏🏾

  • @mashashua

    @mashashua

    Жыл бұрын

    God bless you too my brother.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67283 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ለቤተክርስቲያን አንቺን ስለሰጠን መስኪዬ #ጌታን አብዝቼ እባርከዋለው ተባረኪልኝ እህቴ ብዢልን .. #በዚ ዝማሬ የየበኩላቹን ላደረጋቹ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ለበረከት ሁኑ .....🎹🎤🎧🎺🎻🙏🎸👍

  • @rik2245

    @rik2245

    3 жыл бұрын

    አንተን ጨምሮ ኢትዮጵያ ልጆች አሏት የኢትዮጵያ እና የኛ በረከከቶች ናችሁ ብዙልን !!👐👐👐👐👐

  • @sallya6980

    @sallya6980

    3 жыл бұрын

    sura masmelk andya

  • @SHEMATUBE
    @SHEMATUBE3 жыл бұрын

    wow.... ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን amen

  • @kidanuwordofa7805

    @kidanuwordofa7805

    3 жыл бұрын

    Meski zemnsh ybarek geta yasagish amen!!

  • @bereketsintayhu7971

    @bereketsintayhu7971

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @zufanababe3510

    @zufanababe3510

    3 жыл бұрын

    Amen!

  • @hermelatadesse4871

    @hermelatadesse4871

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @mekedashaile247

    @mekedashaile247

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-op8dk3ih7l
    @user-op8dk3ih7l3 жыл бұрын

    መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ጌታ ይባርክሽ እስኪ መስኪን ሚወዱት 👍

  • @ahmedeltayeb1837
    @ahmedeltayeb18373 жыл бұрын

    I love Ethiopia. - I am from Sudan

  • @socb5642

    @socb5642

    3 жыл бұрын

    We love sudan too

  • @meseretbizuwork8085

    @meseretbizuwork8085

    3 жыл бұрын

    We love sudan also

  • @hermela__fikadu

    @hermela__fikadu

    3 жыл бұрын

    we love Sudan too

  • @lemihabesha9631

    @lemihabesha9631

    3 жыл бұрын

    We love you guys too

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    3 жыл бұрын

    sudans Where Ones Ethiopians

  • @tekaligndemissie-one7
    @tekaligndemissie-one73 жыл бұрын

    ማስታወቂያውን ካየሁ ጊዜ ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር... ከጠበኩት በላይ አግኝቼዋለሁ! መስኪ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው!

  • @ethiopianmezmur5198

    @ethiopianmezmur5198

    3 жыл бұрын

    እግዚያብሔር በሷ የሚገልጠው ፀጋ እንዴት ያለ ድነሸቅ ነው!

  • @thinkgrace2624
    @thinkgrace26243 жыл бұрын

    ጎይታ ይባርኽኪ መስከረም ሓፍትና!! ካብ ኤርትራ ምሉእ ሰላም ን ህዝቢ ኢትዮጵያ ንምነ። ክፉ የዘር ና የ ሃይማኖት መንፈስ በ ጌታ ስም ይወጋ!! WE STAND With U in Prayer. Peace be to Ethio-Eritrea.

  • @ephyman78
    @ephyman783 жыл бұрын

    #ዘማሪዎች #መዚቀኞኝ #ካሜራማኖች ረዳት #ካሜራማኖች #ተዋንያኖች ተሳታፊዎች በሙሉ ድንቅ ናችሁ። ውጤቱ የሚያኮራ ደራጃውን የሰቀለ ስራ ነው

  • @firajk6874

    @firajk6874

    3 жыл бұрын

    nice director too..

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel48943 жыл бұрын

    ዘራፍፍፍ……ሀገሬ.!! ሰላምሽ እንደ ውሃ ይፈሳል እድገትሽ እንደ ብርሃን ያበራል!! ክብሩ ለአምላካችን ከዘላለም እስከ ዘላለም!

  • @agegnehuyideg
    @agegnehuyideg3 жыл бұрын

    Beloved mesky this is such an amazing song I appreciate you keep it up and God bless you and also the background singers are awesome

  • @semusemu8921
    @semusemu89213 жыл бұрын

    መልክሽም ልብሽም ንጹህ የጌታ ልጅ ከዚህ በላይ በእጥፍ ጸጋ ተባረኪልኝ የኔ ውድ መስኪዬ

  • @fruittvethiopia_9843

    @fruittvethiopia_9843

    3 жыл бұрын

    መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡ kzread.info/dash/bejne/f36lpKOQgamnp5c.html

  • @sarahaile6506
    @sarahaile65063 жыл бұрын

    We love you more maskrem getu God bless you more 🙏❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🥰

  • @jesicaisra3454

    @jesicaisra3454

    3 жыл бұрын

    Meski you are doing well God bless you

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial9363 жыл бұрын

    #እንዋደድ #መጠላላት ከኛ ይራቅ #ይቅር#እንባባል Bless you Meskiye

  • @fruittvethiopia_9843

    @fruittvethiopia_9843

    3 жыл бұрын

    መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡ kzread.info/dash/bejne/f36lpKOQgamnp5c.html

  • @livelife8283
    @livelife82833 жыл бұрын

    Be blessed. We need voices that preach the true message of Christianity right now. The message of unity and love , the message of the cross. Voices of Christian warriors who fight the spiritual battles our motherland is facing.

  • @rademradi7015
    @rademradi70153 жыл бұрын

    Meskiye geta yebarkeshi geta eyesus hagerachu kekefu hulu yetebekat selamachu yebeza I am eritrian 👉🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @seifebesir44
    @seifebesir443 жыл бұрын

    የተዋቡ እጆች ለስራ ያለገሙበት የሚስረፀረፀው የድምፅሽ ፍሰት የተደመጠበት የመልእክቱ ጣዕምና ልቀት በልዩ ሥራ ያየንበት በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚታዩት በሙሉ ኢትዮጵያን በሚገልፃት መልኩ ያንፀባረቁበት ጊዜውን የጠበቀ መዝሙር አስደመጥሽንና አሳየሽን መስኪ ተባረኪ!!!💚💛❤️

  • @hanyhoney4408
    @hanyhoney44083 жыл бұрын

    ተባረኪ መስኪ ቁዱሳን ለሀገራችን ሰላም በተሰጠን ፀጋ ፀሎት መትጋት አለብን 💯✅ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    የኔ ድምፀ መረዋ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እወድሻለው መብቴ ነው መዝሙሮችሽን አደምጣለው መብቴም ነው የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @hossanaproduction5829

    @hossanaproduction5829

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @meseretldamenu9841

    @meseretldamenu9841

    3 жыл бұрын

    አንቺ የፍቅር ሰው ነሽ

  • @asterhailu2988
    @asterhailu29883 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን መስኪ ቆንጆ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @heroot1063
    @heroot10633 жыл бұрын

    መስኪየ ድቅ መዝሙር ነው የሰአቱ መዝሙር ነው የሰጠሽ ጌታ ይባረክ አሜንን ንን የጨለማው ምክር ከቱ ይሁንንን

  • @Jocy939
    @Jocy939 Жыл бұрын

    አይ መስከረም ዝማሬዎቿ አለባበሷ የዝማሬዋ መልዕክት አቦ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ

  • @user-mc7tn7hx5h
    @user-mc7tn7hx5h3 жыл бұрын

    ለምለሟ ብርክት እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @firedegife14
    @firedegife143 жыл бұрын

    ዛሬ በአምላክ ስም ትእዛዝ ከላይ ይውጣ ጠላትሽ ይሰየፍ በጌታዬ ቁጣ ተባረኪ❤

  • @Naninia123
    @Naninia1233 жыл бұрын

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ቃላት የለኝም አንቺ የንጉስ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ በዘመንሽ ሀዘንና ለቅሶ አይንካሽ ኢትዮፒያዬም ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ ♥♥♥

  • @benab2214
    @benab22143 жыл бұрын

    ለተረዳው ሰው ይህቺ ስራ የታላቁ የእግዚአብሄርን ረጅም እጁንና ለኛ ያለውን መልካም ሀሳብ እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ ያልተቋጨችሁን ዘላለማዊ ኪዳኑን የምትነግረን የልዑል ድምጽ ነች።ሁላችሁም በደሙ ወንድምና እህቶች የሆናችሁ የጌታ በረከትና ምህረት አይለያችሁ።

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፍስ ኮ ነሸ መስኪዬ እስቲ መስክን የምትውዱ በlike ግልጹ????

  • @flashtube3272

    @flashtube3272

    3 жыл бұрын

    @Eyasu Getachew join me and study computer programming languages sql in amharic Thank you

  • @nathanpaulos5884

    @nathanpaulos5884

    3 жыл бұрын

    Besubscribes eee amed

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL3 жыл бұрын

    Excellent 👌 keep shining Meski and Nadi !!!

  • @princessmavoro1388
    @princessmavoro13883 жыл бұрын

    I don’t understand a word but I’m so in love with this song.

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80423 жыл бұрын

    ዋዋው መስኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የማይጠገብ ዝማሬ ነው

  • @shalombeliy4251
    @shalombeliy42513 жыл бұрын

    I’ve got goosebumps whilst listening to this 😳God bless you, God will never leave nor forsake Ethiopia 🇪🇹!!!!!!!!!

  • @user-bv1tw9zv4y
    @user-bv1tw9zv4y3 жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ስለ ኢትዮ እሚነገር ሁሉንም እሰማለሁ እወዳለሁ

  • @user-ku3hf2fc4t

    @user-ku3hf2fc4t

    3 жыл бұрын

    እኔም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ስለሀገሬ ስነሳ በእንባዬ ጭምር ነው የማየው የምሰማው🇪🇹❤❤❤

  • @chombegeberamikal5840

    @chombegeberamikal5840

    3 жыл бұрын

    እንደስምሽ መስከረም የሆነ መዝሙር ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @ddlaura5506

    @ddlaura5506

    3 жыл бұрын

    Hulachinm be chirstos dem And nen ✝

  • @hannahanna826

    @hannahanna826

    3 жыл бұрын

    እሰየይ ጌተ ይባረከክ መስኪዬ ተባረኪ ተባረኩ ሁላቹም ጌታ ሰላምን ያብዛልን

  • @geletagedo3645

    @geletagedo3645

    3 жыл бұрын

    WEDAJE ORTHODOXINET SAYIHON CHRISTIANINET YADINIHAL

  • @Naol-D-Uso
    @Naol-D-Uso3 жыл бұрын

    Beautiful voce, arrangement, message and clip. its more than I expected! God bless ya'll! God bless Ethiopia!

  • @emmytube7106
    @emmytube71063 жыл бұрын

    Ethiopia enate hagere selamish yebza 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Birikkkk beyelegn meskiye❤️❤️❤️

  • @eseygetachew783
    @eseygetachew7833 жыл бұрын

    wow meski i love it n love u #ETHIOPIA ያገሬ ልጆች ቀና በሉ የደስታ ቀን ነው አትዘኑ የፀለይነውን አግኝተናል ለአስጨናቂያችን መርዶ ሆኗል ሰላም ይፍሰስ ይብዛ እልልታ ንጋት ሆኗል አልፏል ማታ ለአማኑኤል ለንጉሱ የምስጋና ከበሮ አንሱ አመስግኑ ከበሮ አንሱ amen

  • @yabejesus77
    @yabejesus773 жыл бұрын

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይበረክሽ የኢትዮ ልጆች የምያስፋልግ ፀሎት ነው 👍👍

  • @oshoreborn2464
    @oshoreborn24643 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ። ሰላም ለሀገሬ መስኪ ተባረኪ።

  • @bezagibe9460
    @bezagibe94603 жыл бұрын

    ሜሰኪረም ዘመንሺ ህባረኪ በእባነዉ የሰማዉት ለላ ቃላት የለኝም መዝሙ ሮችሺ ዘዘሜንሺ እዴ አበባ ያማረ ትቢትነዉ ሰኬፋ ምያፂናና 🌹🌹🌹🌹🌸🌷💐🌿🍄🌺🌲🌹🍁🌳🌿🌸💐

  • @user-cp2oh4bg1g
    @user-cp2oh4bg1g3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እናቴ ሀገር🇪🇹 አሜን ተባርክልን በብዙ❤🙏

  • @kidistworku7815
    @kidistworku78153 жыл бұрын

    My lord the best song 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💕💕💕💕💕💕♥️💖👌🙏❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ GOD bless you

  • @user-sq6ts4tl8m
    @user-sq6ts4tl8m3 жыл бұрын

    አሜን መስኪዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @kwisterfernandes9351
    @kwisterfernandes93513 жыл бұрын

    Wow wonderful God bless you abundantly God bless you unconditionally ❤️✝️🙏 I love Ethiopian from India

  • @tonnyanthonys2159
    @tonnyanthonys21593 жыл бұрын

    I literally understand nothing but I love thy Energy. One love from Nairobi

  • @thelazziest

    @thelazziest

    3 жыл бұрын

    I'd love yo translate that for you...interested?

  • @tonnyanthonys2159

    @tonnyanthonys2159

    3 жыл бұрын

    @@thelazziest yes off course bro. I'll appreciate

  • @werkmedia2482
    @werkmedia24823 жыл бұрын

    This is awesome God bless you ሀገሬን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @foodtheorists3834

    @foodtheorists3834

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @NewsEth1

    @NewsEth1

    3 жыл бұрын

    Ethiopia💪

  • @Naninia123

    @Naninia123

    3 жыл бұрын

    amen

  • @katihalala3201
    @katihalala32013 жыл бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር አንቺን ለእኛ ስለስጠን ስሙ ይክበር ዘመንሽ ይባርክ ትዳሬሽ ይባርክ የሆዴ ፍሬሽ ይባርክ ዘመንሽ በበቱ ይለቅ ጠላታችን በእየሱስ ስም ይስየፍ

  • @abiysiyoum9507
    @abiysiyoum95073 жыл бұрын

    ለሀገር ሚያስቡ አገልጋዮችን ያብዛ God bless u meski እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፍስ ኮ ነሸ መስኪዬ እስቲ መስክን የምትውዱ በlike ግልጹ????

  • @jeruissayas7460
    @jeruissayas74603 жыл бұрын

    Meskiye geta yebareksh

  • @bruktawitbekele5747
    @bruktawitbekele57473 жыл бұрын

    Ethiopiaye ,All we need is Love! Meskiye God bless U

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh56013 жыл бұрын

    Amen Mesye Geta yiqir yemil libi yisten Geta Eyesus tsegawun yabizalishiiii zemen yibarek be stegashii bizu tebarikiyalewu

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry52923 жыл бұрын

    አስደናቂ ስራ መስኪዬ የተባረክሽ ነሽ ሙዚቃ እና ኳየር ኤርሚ አስደምመኸኛል ቪዲዮ ናዲ አንደኛ ሁላችሁም በበረከት ተጥለቅለቁ

  • @tirsitalemayew7595

    @tirsitalemayew7595

    3 жыл бұрын

    Binya antem tebalek enaten yesetn geta yibarek berketochachin nachu

  • @fruittvethiopia_9843

    @fruittvethiopia_9843

    3 жыл бұрын

    መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡ kzread.info/dash/bejne/f36lpKOQgamnp5c.html

  • @ethioricapictures108
    @ethioricapictures1083 жыл бұрын

    Meski በእውነት ደስብሎኛል። ቤተክርስቲያን ስለ ሀገር አያገባትም የተባለ ይመስለሰ ዝምታው አስደንግጦን ስንቶቻችን ተስፍ ቆርጠን ነበር መሰለሽ

  • @boktah4984
    @boktah49843 жыл бұрын

    amen meski yene konjo geta zemenishin yibark bebetu tsini geta ageligilotishin yashtitew widddddddddď

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial65563 жыл бұрын

    .... Good effort. You are doing a great job. What creative adea! Bless you Meskiye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fruittvethiopia_9843

    @fruittvethiopia_9843

    3 жыл бұрын

    መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡ kzread.info/dash/bejne/f36lpKOQgamnp5c.html

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w3 жыл бұрын

    I really love this gospel music bc this is how our Gospel should challenge the day,which is the direct manifestation of the evil!

  • @user-cl5mw3xg9h
    @user-cl5mw3xg9h3 жыл бұрын

    ኢትዩጵያ እነቴ ሀገሬ.💚💛❤ ውውው አሜንንንንን አሜንንንንን ተባረክህ መስክ ጸጋ ይብዛልሽ. ❤ እነቴ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 💖

  • @bemnetdegefu3132
    @bemnetdegefu31323 жыл бұрын

    ለሀገር ሚያስቡ አገልጋዮችን ያብዛልን God bless u meski

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial29193 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ እና የህዝቦቿ ጠላት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን አሜን::

  • @hildanamulugeta437
    @hildanamulugeta4373 жыл бұрын

    I wonder, who dislikes this music video? God bless you Meski. We love you.

  • @selihomym9121
    @selihomym91213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ በመዝሙሩ ስራ ላይ የተሰማራቹ ሁላቹም እግዚአብሄር ይባርካቹ!!! ሰው ለዚህ አለም ነገር ስንት ዋጋ ይከፍላል ለማይረባ እና ህይወት ለማይሰጥ ነገር እናንተ ግን የጌታን ሀሳብ ለሰው ልጆች ሁሉ ለማካፈል እየተጋቹ ያላቸሁ ዘማሪዎች ሙዚቀኞች አስተማሪዎች እንዲሁም በግልፅም ሆነ በስውር የምታገለግሉ ሁላቸሁም ተባረኩልኝ!!! አሁንም ገና ብዙ ስራ ይጠብቀናል አብረን የጌታን ሀሳብ ለኢትዮጲያ ሀገራችን እና ለአለም እናደርሳለን፡፡ በዝማሬ የዘፈን ሀይልን እንመታለን!!! በቅድስና ደግሞ እርኩሰትን ከምድራችን እናሶግዳለን፡፡ ይቅር በመባባል ለኢትዮጲያ ሰላምን እናመጣለን ፡፡ ኢትዮጲያ ወደ እግዚአብሄር እጆችዋን ዘርግታለች፡፡ ለኢትዮጲያ ከእግዚአብሄር ውጪ ማንም መፍትሄ የለውም!!! እግዚአብሄር ሰውን ተጠቅሞ ይሰራል ሁላችንም ለእግዚአብሄር ሀሳብ የተዘጋጀን ያድርገን!!!

  • @samuelnegash6644
    @samuelnegash66443 жыл бұрын

    Meskerem Getu and Naod Shibabaw you are a blessing and a role model for this generation, እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @mekidiyeeyesus2303
    @mekidiyeeyesus23033 жыл бұрын

    meskiye geta eyesus yibarkish tebareki

  • @hannyasfaw3639
    @hannyasfaw36393 жыл бұрын

    Weyegne meskiyeeeee yewnet kal ateregne liben endet lasayrshi beka tebarekilegne anchi bereketachin neshi

  • @mekdimekdi8410
    @mekdimekdi84103 жыл бұрын

    Meski Konjo bruk nesh tebarekilgn 😘😘

  • @marianatube2728
    @marianatube27283 жыл бұрын

    አሜን ታባረክ መስክዬ እወድሻለሁ 💚💛💖

  • @BarockD
    @BarockD3 жыл бұрын

    Wow!!! no words, God bless you more, Meski and all the crew!!!

  • @meronabdela6402

    @meronabdela6402

    3 жыл бұрын

    Meskiyeee tebarekilgn 😍❤️

  • @yonatantomas5991
    @yonatantomas59913 жыл бұрын

    I am orthodox and I care so much about 🇪🇹 ETHIOPIA so that I listen this song lat GOD bless our country

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d3 жыл бұрын

    በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን በተለይ ነገን ነገን ስታይ ለጨለመብህ አይዞህ እሚለው መዝሙርሽ ብቻዬን ሲከፋኝ የማዳምጥልሽ መዝሙርሽ ነው

  • @kalkidangirma8024
    @kalkidangirma80243 жыл бұрын

    This is amazing.... am feelin z sprit ... may God bless you Meskiye

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ እህቴ ስለሆንሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ጌታ ዘመንሽን ያለምልም የኔ ቆንጆ ፐ ምርጥ መዝሙር❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤አሜን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @betsegawyigezu7621
    @betsegawyigezu76213 жыл бұрын

    zefagnunm zemariwnm zm yemiyasbl mezmur...eg/r kezi belay bemenfesna begubzna endtseri yrdash ..stay blessed meski

  • @hewankeno8025
    @hewankeno80253 жыл бұрын

    Meskiye tebareki... Yeselam Nigus Eyesus le hagere Selamuan yabzalat ...yechelemaw mikr yihunibet Kentu.

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d3 жыл бұрын

    እህቴ መስኪ ድንቅ መዝሙር ነው የሰላም አለቃ ኢትዮጵያን ይባርካት! መስኪዬ በአገልግሎትሽ እልፍ እልፍ በይልን!!ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከ!!!

  • @tafesebote6983
    @tafesebote69833 жыл бұрын

    Amen leaschenakiyachin merdo yehun!!

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer37913 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሰሱ ይባርኪሽ መስከዬ

  • @misganakidane4187
    @misganakidane41873 жыл бұрын

    andegna tebareki

  • @selamawitm7933
    @selamawitm79333 жыл бұрын

    Beautiful song.. with Great message ..this is what Ethiopia needs...preach for love and peace🇪🇹 Pray for our beloved Country

  • @KalebDawit
    @KalebDawit3 жыл бұрын

    This is just another level production. My hope on Ethiopian music is getting restored now. This was so great Meski. God bless you!

  • @surafelm
    @surafelm3 жыл бұрын

    Beautifully done 🙏 so much meaning in this song, Love and forgiveness, and marching forward is what mamma Ethiopia needs to heal! ♥️🇪🇹

  • @genigelgegeni1242
    @genigelgegeni12423 жыл бұрын

    Wooow meskiye tebareki zemenish yilemlim 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @mekdesabera4745
    @mekdesabera47453 жыл бұрын

    meskiye tebarekilgn

  • @samuelabayneh6544
    @samuelabayneh65443 жыл бұрын

    There is one word, which expresses this music video " EXTRAORDINARY"!! Thank you Meski, Naod, Ermias, and other contributors....wow wow wow

  • @wegaywmohammed182
    @wegaywmohammed1823 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ዳር ድንበርሽን ይጠርሽ በእሳቱ አሜን መስኪዬ የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ተባረኪልኝ 😍😍

  • @tamiretdanieldofonayeenate5725
    @tamiretdanieldofonayeenate57253 жыл бұрын

    Masiyeeeee tabareki ba bizu yene Ehiti. Baxam new yemiwodishi 10000%

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas88543 жыл бұрын

    Extraordinary !!!!!!! Excellent work !!! True patriotism govern by the love of God!

  • @habtegrkebede3583
    @habtegrkebede3583 Жыл бұрын

    Amen and yargen tilca yiwegad fkr yengas geta eyaasus yebarkish

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede12333 жыл бұрын

    wow mirxoa ye agerachin inquu zemary meskiye gizeyawina wokitawy melkt yalew mulu melktu Ethioipian yemiyasay melkt nw amen amen biyalew tebarkesh lebereket hugnilin

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj62143 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen yihun Keenitu 📖📖📖💪💪💪🙌🙌🙌❤❤ካህናቱን አትረፍርፌ እባርካለሁ፤ ሕዝቤም በልግስናዬ ይጠግባል፤” ይላል እግዚአብሔር ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ዋይታና መራራ ልቅሶ፣ ከራማ ተሰማ፤ ልጆቿ የሉምና፣ ራሔል አለቀሰች፤ መጽናናትም እንቢ አለች።” እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽንም ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና፤” ይላል እግዚአብሔር ። “ከጠላት ምድር ይመለሳሉ፤ ስለዚህ ወደ ፊት ተስፋ አለሽ” ይላል እግዚአብሔር ። “ልጆችሽ ወደ ገዛ ምድራቸው ይመለሳሉ። ኤርምያስ 31:14‭-‬17 NASV bible.com/bible/1260/jer.31.14-17.NASV

  • @sholaentertainment782
    @sholaentertainment7823 жыл бұрын

    ETHIOPIA!!! Meskiye ahunm tsegawn yabzalesh!!! Des yemil sra nw agelgelotesh srash lezelalem yibarek!!!

  • @firehiwotzerga7285
    @firehiwotzerga72853 жыл бұрын

    መስኪዬ ስወድሽ ተባረኪ አሜን አሜን አሜን

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna36853 жыл бұрын

    Very beautiful Job! Exactly you read our mind! Thank you and the other singer and artist/actor and actress who work on this video.very deep and beautiful.ዘመን የሚሻገር መልክት ነውን አሜን Good job!

  • @ddlaura5506
    @ddlaura55063 жыл бұрын

    እባካችሁ የሀገሬ ልጆች በክርስትያኖች በሙሉ እኛ ጴንጤ የኦርቶዶክስ ተባብለን ሳንከፈል የተጀመረብንን የፀረ-ክርስቶስ ዘመቻ እንቃወም

  • @endexgirmachew9351
    @endexgirmachew93513 жыл бұрын

    Tebareke gin lesofea shibabawu sehon hateat good job lemanignawum

  • @truthful9311
    @truthful93113 жыл бұрын

    wuste tedesete,,,tebareki meskiye !mwedish bemikniyat nw.ychemirilish yene geta Eyesus!!!!

  • @Positivevibe2024
    @Positivevibe20243 жыл бұрын

    Amazing song & enjoyable to listen. My God bless you meskyeee🙏🙏

  • @user-dm1ug3qt1p
    @user-dm1ug3qt1p3 жыл бұрын

    ዋውውውው እስይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢትዮጵያ እናቴ ሀገሬ!! ❤❤❤መስኪዬ ዘመንሽ ይለመልሚ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew75953 жыл бұрын

    Uuuuuuuuuuuuu yewnt benba new mezmurun yesemawt meskiya min endemilsh anchi berketachin nesh lemilmilgn

  • @potho7308
    @potho73083 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ የኔ እናቴ ❤️❤️ ማስኩና የምውድ LIKE 👈

  • @shewitfissehaye2288
    @shewitfissehaye22883 жыл бұрын

    Just what the public needed to see!!! Thank you!!!

  • @user-vy5vr4ds1h
    @user-vy5vr4ds1h3 жыл бұрын

    እጅግ ከመጠን በላይ የማረና በብዙ ሐሳብና እዉቀት የዋለበት የሚያኮራ ሙዚቃ ነዉ

  • @ZB-Tube
    @ZB-Tube3 жыл бұрын

    ياسلام عمل جميل تحياتنا لي مسكرم ولي الشعب الاثيوبي العظيم نحيكم من ارض السودان سلام نتمنى انو يكون في عمل مشترك بين مس كرم وفنان سوداني

Келесі