Mekdes Hailu - Zarem Kereh | ዛሬም ቀረህ - New Ethiopian Music 2019

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Mekdes Hailu | መቅደስ ሃይሉ - Zarem Kereh | ዛሬም ቀረህ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #MekdesHailu
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Music

Пікірлер: 783

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    መቅዲዬ የኔ አንደኛ ምርጥ ነው የሰውን ልብ መሰበር አመላቸው ነው ለእኔ እናቴ ስላለች ለወንድ ቦታ የለኝም

  • @henokyab184

    @henokyab184

    5 жыл бұрын

    በናትሽ ቦታ ይኖርሽ

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    5 жыл бұрын

    @@henokyab184 በእናትህ ምንም ቦታ የለኝም

  • @erarisalii295

    @erarisalii295

    5 жыл бұрын

    በሰላም ነው ? አመላቸው ነው የተባልነው ??👈

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    5 жыл бұрын

    @@erarisalii295 አዎ በሰላም ነው

  • @fasikanunu9248

    @fasikanunu9248

    5 жыл бұрын

    ስምሽ ውስጤ ነው ወንዶችን ተያቸው አባይ ወንዝ ይግቡ😃😃

  • @user-bo1yg6mx1q
    @user-bo1yg6mx1q5 жыл бұрын

    መቅየ ስወድሽ መቅየን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ አደኛ ነኝ

  • @gezahegnmeseret2386

    @gezahegnmeseret2386

    5 жыл бұрын

    Yes

  • @vggfgn5781

    @vggfgn5781

    4 жыл бұрын

    እኔ ዉደተልሁ

  • @eygjbhfj714

    @eygjbhfj714

    3 жыл бұрын

    @@gezahegnmeseret2386ተትግስትእሽአዉትግስትእሽአዉትግስትእሽአዉው

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo30455 жыл бұрын

    የኔ ቀበጥ😍 ተይው ይቅር የምን መለማመጥ ነው ሌላ ይመጣል😄ከዘፈኖችሽ ሁሉ "ወድሜ የኔ ትዝታ" በቃ ውስጤ ነው😍

  • @AddisEthioMeron

    @AddisEthioMeron

    5 жыл бұрын

    ሰላም የ ሃገሬ ልጆች ቪዲዮዬን አይታችሁ subscribe አድርጉኝ kzread.info/dash/bejne/Y5p6ytaKgLvYnrQ.html

  • @ethiopiandancebyyaredtilah9890
    @ethiopiandancebyyaredtilah98905 жыл бұрын

    በጣም በጥሩ ሁኔታ የተሰራ እና የተለፍበት መሆኑ ያስታውቃል ቆንጆ ስራ ነው ,,, መቅዲ በርቺልን 💟💖💖💖

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu89155 жыл бұрын

    መቅዲየ ምርጥ ስራ ነው ተያቸው እነሱ እንደሆን አመላቸው ነው ሲወደዶቸው አይገባቸውም

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l5 жыл бұрын

    ልብን ሲወስዱ እንደቀሩ ናቸው እኔኮ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ይህ ሁሉ ልብን የቆሰለ ነው

  • @susuhassen7220
    @susuhassen72205 жыл бұрын

    ባለፈው ንካው ብዬው በዛው ጠፋ ዛሬም ቀረህ ልበለው በቃ😃

  • @kidisthabtamu8441

    @kidisthabtamu8441

    5 жыл бұрын

    Lol

  • @eskaderzemene7433

    @eskaderzemene7433

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂💕💕💕💕

  • @user-qp6hd1we7p

    @user-qp6hd1we7p

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @user-nt1it4sh8g

    @user-nt1it4sh8g

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @user-fe9bz7zg8n

    @user-fe9bz7zg8n

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen62535 жыл бұрын

    መቅዲዬ የኔ ድምጸ ወረዋ ድምጽሽን ስወድልሽ ከምርጥ መልክት ጋር በርችልን የኔ ምርጥ ከምንም በላይ ወንድሜ የኔ ትዝታ የሚለው ሙዚቃሽን በጣም ነው የምወድልሽ ከዚህም በላይ ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ ነሽ በርችልኝ

  • @shaficiabdirahman6913

    @shaficiabdirahman6913

    5 жыл бұрын

    tarik mekonen subscribe me

  • @user-fg2ig6bh4h
    @user-fg2ig6bh4h8 ай бұрын

    😭😭😭😭 wayine idene yemi wedewu sewu ale ihen music love❤❤❤❤❤❤LOVE

  • @rfoali6392
    @rfoali6392 Жыл бұрын

    مع ان م فهمت شي بس حبيت هذه الاغنية وخاصه الموسيقي فيها اقاع ولحن لا يوصف ❤❤❤

  • @neima5439
    @neima54395 жыл бұрын

    ክላሲካሉን ወድጄዋለሁ ግን ተሸንፌያለሁ ተሸንፌ ከሚለው ሙዚቃ ጋር ክላሲካሉ በጣም ይመሳሰላል

  • @HasanHasan-kh1zw

    @HasanHasan-kh1zw

    4 жыл бұрын

    እኔ እራሱ እሱ ሙዚቃ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ስከፍተው

  • @eyerusalemtenaw7713
    @eyerusalemtenaw7713 Жыл бұрын

    ለምን እንደሆነ በ ዉል ባይገባኝም... am crying guys 🤔🤔 መቅዲ ቆንጆ 🥰🥰

  • @user-be6cb8wf7y
    @user-be6cb8wf7y5 жыл бұрын

    صحيح الموسيقى لغه العالم احب الفن الاثيوببي اخوكم من السودان الشقيق

  • @rahtube6981

    @rahtube6981

    5 жыл бұрын

    my biro

  • @samsondebebe1245
    @samsondebebe12453 жыл бұрын

    መቅዲ በጣም ነው የወደድኩልሽ ይሄን ዘፈን ደግሞ ድምፅሽ ግን wow

  • @azmirazmir8574
    @azmirazmir85745 жыл бұрын

    ኣነነ ልበይ ተረቢሸልካ😘😘😘😘 መዓረይ ቀፅልሉ

  • @TirhasGebrehiwet

    @TirhasGebrehiwet

    6 ай бұрын

    👍👍

  • @onelove9754
    @onelove97543 жыл бұрын

    ፍቅረኛየ ናፈቀኝ አፅናኑኝ በላይክ

  • @ekramahmed8582
    @ekramahmed85825 жыл бұрын

    ያበደ ነው ዋውውው ማኪ ፎንቃ ይመችሽ ለባሉካ ይላክለታል ካልቀደሙኝ ክክክክክክክ

  • @user-ib5qf9ti1f

    @user-ib5qf9ti1f

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59545 ай бұрын

    ዛሬ ገና 💝የሰማውት መቅዲዬ አንደኛ 💝👌ነሽ

  • @Mmm-hi6ip
    @Mmm-hi6ip4 жыл бұрын

    ወይኔ እሥከዛሬ የት ነበርኩ አዳምጨ አልጠገብሁትም

  • @user-wp2qp2ls6g
    @user-wp2qp2ls6g5 жыл бұрын

    በፍቅር ስም በሴቶች የምጨዋቱ ወንዶችን አስሮ መግራፍ ነበር

  • @user-pr3yz9xs7s

    @user-pr3yz9xs7s

    5 жыл бұрын

    ነበር ባይስበር ክክክክ

  • @imansaifiable

    @imansaifiable

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkk ehunet newu

  • @bitydina7986

    @bitydina7986

    5 жыл бұрын

    Mgerfe nbareee

  • @user-wx9wj8td3o

    @user-wx9wj8td3o

    5 жыл бұрын

    😀😀😀

  • @user-dk7md3bt2i

    @user-dk7md3bt2i

    4 жыл бұрын

    ሴቶችንም እንደዛዉ

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar99825 жыл бұрын

    የመቅደስ ወንድሜ #የኔ ትዝታ የሚለውን እህቴ ጋብዛኝ በዛ የተነሳ በጣም እወዳታለሁ እና ቀበጥባጣነቷ 😝 like አደርገዋለሁ ለማንኛውም ሃሪፍ ስራ ነው ⓜ

  • @tube9526

    @tube9526

    3 жыл бұрын

    እኔም ለትንሹ ወንድሜ እዘፍንላት ነበር ደግሞ እኮ በሬድዮ ሰምቼው ወድጄው ልሞት አሁንማ ትልቅ ሆንን

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Жыл бұрын

    ዋው መቅድዬ ድምፅሽ እኮ ገዳይ ነው ደስ የሚል ስራ ነው👍👍👍👍👍

  • @KabebushTsegaw-tl2km

    @KabebushTsegaw-tl2km

    8 ай бұрын

    ብብግግቭቭሂ

  • @user-ny3wh9rl2f
    @user-ny3wh9rl2f5 жыл бұрын

    ያምራል መቅዲ ግን ንካው ማለት ይሻላል ለወድ ኡፍ ምናቸውም አይታመንም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቀበጥ

  • @meklityemane6883
    @meklityemane68834 жыл бұрын

    መቅዲ ምርጥ ሙዝካ ነዉ የኔ ዉድ

  • @user-pr3rm5ff5l
    @user-pr3rm5ff5lАй бұрын

    ጊልዶቢት!!!!!!!!!!! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት እንግባ በቃ ሁሉም አንድ አይነት

  • @user-nt1it4sh8g
    @user-nt1it4sh8g5 жыл бұрын

    ማማዬ ሙዚቃሽ ሁሉ ልዩነው ማርዬ

  • @user-mp4pq4jc8b
    @user-mp4pq4jc8b5 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል በርች በጣም ነው የምወድሽ

  • @antenehalamirew5008
    @antenehalamirew50085 жыл бұрын

    ኬሮግራፊ የሰሩ ልጆች ስም ሊሰት መደረግ ነበረበት………I have no idea how the music is touched my heart!!! You are great mekdisha and I want to say welcome

  • @DanielMindaye-ub7xn
    @DanielMindaye-ub7xn Жыл бұрын

    በጣም ነው የወደድኩት ግጥሙም ዜማዉም ስሜት ይሰጣል አቦ ይመችሽ በርቺልን❤❤❤❤

  • @user-rb4lu9vf6l
    @user-rb4lu9vf6l4 ай бұрын

    ማንኛችሁም ብትወዱአት ከኔ አይበልጥም ስለኔ የምዘፍን ነወ የሚመስለኝ መቅዲ በጣም እወድሻለዉ

  • @tigistalemayehu7712
    @tigistalemayehu77125 жыл бұрын

    ስድተኛ ነኝ እልም ይበል ደሞ ለወንዶች

  • @wondimagagnzewudu826
    @wondimagagnzewudu826 Жыл бұрын

    ሳልስማው ያለፈኝ ምርጥ ዘፈን

  • @natnalementesnot8428
    @natnalementesnot84285 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ግን መቅዲዬ እፁቤ ብትዘፍን ዋው አሪፍ ድምፅ አላት ይናፍቀኛል ክላስ ውስጥ የምትዘፍንልን ዘፈን♥♥

  • @eyunge3117

    @eyunge3117

    4 жыл бұрын

    ያ እፁቤ ምርጥ ድምፅ አላት ጓደኛዬ

  • @user-dz8uc2mj8z
    @user-dz8uc2mj8z26 күн бұрын

    ወይ ትዝታ 2015ኢትዮ😢😢

  • @user-kq5pb3st6n
    @user-kq5pb3st6n5 жыл бұрын

    አቦ ይመችሺ የኔቆጆ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v2 жыл бұрын

    ለኔው ጉድ ነው የዘፈንሽልኝ 💕💕💕

  • @fhffdfjgruu3291
    @fhffdfjgruu32914 жыл бұрын

    Zare gn new yesmawt betm new yewddkut

  • @henolovichdaewichi4967

    @henolovichdaewichi4967

    Жыл бұрын

    Enem telantna 😂

  • @rosalineelbatah5683

    @rosalineelbatah5683

    5 ай бұрын

    Are men gudnachu hey😂😂😂

  • @user-sw1gs5cg8j

    @user-sw1gs5cg8j

    4 ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤🎉

  • @user-wz2ut1md5f

    @user-wz2ut1md5f

    25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lu9gi6tc2t
    @user-lu9gi6tc2t6 ай бұрын

    Yene hiwet ewdshalewu ❤❤❤❤

  • @jusesismylilef3940
    @jusesismylilef39405 жыл бұрын

    ለኩመታቱች ጥያቄ አለንኝ ☺ ወንድ ቢሄንድ ይመጣል ለምትሉ ? በአንድኛወ የተገነባዉን ልብ አፍርሶ መገንባት ቀላል ነዉ ? ልባችን ይቀበላል ?

  • @user-gq3kh7pt4y
    @user-gq3kh7pt4y5 жыл бұрын

    መቅዲየ ከንካዉ በአንደየዉ ቀረህ፡ ብቻ ሀሪፍ ነዉ

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman93995 жыл бұрын

    መቅዲ የኔ አንደኝ በጣም አሪፍ ስራነዉ

  • @wankooromo6258

    @wankooromo6258

    5 жыл бұрын

    አሪፍ ነው

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi1145 жыл бұрын

    Love mekdes!! Keep it up yene tafach😁😘😘😘

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g5 жыл бұрын

    ለምታለቃቅሱ ሴቶች የመቅዲ መዚቃ ይጠቅማችኋላ . ንካው ብላ ነበር አሁንም ያውውውውው ...... አያዋጣም ።

  • @Tryshroom
    @Tryshroom5 жыл бұрын

    This my new morning song in NYC #love Selam my ppl

  • @efuyegela5221
    @efuyegela52213 жыл бұрын

    ድምፅሽ ያምራል ። የሚገርም ነው ። Of course, you look princess too.

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w5 жыл бұрын

    መቅዲዬ እወድሻለሁ ዛሬ ግን ክፍትትትት ብሎኛል

  • @almkenayalew1530

    @almkenayalew1530

    5 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n4qhx7uxZK23lKw.html

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    ምነው ውዴ አይዞሺ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    ፍቃደኛ ከሆንሺ ቁጥሬን ልሥጥሺ ማማዬ

  • @pcpc7897

    @pcpc7897

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ ተጽናኝ እኔም አለሁ ሁሌ እንደከፋኝ

  • @tamammroueh3611

    @tamammroueh3611

    5 жыл бұрын

    @@pcpc7897 ayzose. Mary

  • @maliatube7898
    @maliatube78985 жыл бұрын

    Wowwww marr sirwochsh hulu netb yehum ere sefu lay kerbeln 😘😍😍

  • @user-sb6lo8gk2z
    @user-sb6lo8gk2z5 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ካሁን ቡሀላ ወንድን ልጅ ላልቀርብ ወስኛለ ማነው እስኪ እደኔ ያስጥላው

  • @shaficiabdirahman6913

    @shaficiabdirahman6913

    5 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ። subscribe me

  • @user-vg1ki6ic6i

    @user-vg1ki6ic6i

    4 ай бұрын

    Eneeeee

  • @habunicefashionmodel5493
    @habunicefashionmodel54935 жыл бұрын

    Ane lbey terebishelka 😚😙😙 I love it shikorey keep going

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting12505 жыл бұрын

    👌 አንደኛ ነኝ 😆😆😆😆

  • @shenalibrary2548
    @shenalibrary25485 жыл бұрын

    Wow I love you more from Ethiopia spikes Tigrina Men alew yh zeregnet fetariy batefaw

  • @fahadbarud548
    @fahadbarud5485 жыл бұрын

    Nice music i like Ethiopia ahmara music from somalia great africa boys and grile

  • @MimiMimi-hz6zp
    @MimiMimi-hz6zp5 жыл бұрын

    እኔ ምለው የዘንድሮ ዘፋኝ ትግሪኛ ዘፈናቸው ላይ እንዲቀላቅሉ ዶክተር አዞላቸው ነው😜

  • @mee1788

    @mee1788

    5 жыл бұрын

    አዉ አብይ አዛል

  • @betilmetebkik4248

    @betilmetebkik4248

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @user-wy2nh2gx6v

    @user-wy2nh2gx6v

    5 жыл бұрын

    ጥርግ ይበል😂😂😂

  • @vivianbahrain9762

    @vivianbahrain9762

    5 жыл бұрын

    Sayhon aykerm😉😉😘

  • @maraki3310

    @maraki3310

    5 жыл бұрын

    ካልሆነማ አይጣፍጥም

  • @user-mn1lm4ky2v
    @user-mn1lm4ky2v5 жыл бұрын

    እ ምነው ባለፈው ንካው ብለሽ አሁን ምነው ቀረህ ኧረ እኛስ ንካው ብለነዋል በዛው ድራሹ ይጥፋ

  • @MarenaKadir
    @MarenaKadirАй бұрын

    Ye 2013 tizitye nw 😢

  • @hayatusohaba5244
    @hayatusohaba52443 жыл бұрын

    Vary good

  • @user-qv5iu5vp4y
    @user-qv5iu5vp4y3 жыл бұрын

    1ኛዬ

  • @biniyampauloschamiso1411
    @biniyampauloschamiso14112 жыл бұрын

    This songs brings back all the amazing singers from the past...ene Hamelmal ena lelochnm. Bezi zemen yenafeken endih aynet zefen nw

  • @fekadubirara3283

    @fekadubirara3283

    2 жыл бұрын

    lollllllllllll

  • @user-ft1fj4ku3z

    @user-ft1fj4ku3z

    2 жыл бұрын

    Fikir

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n5 жыл бұрын

    መቅድዬ ያምራል !👌❤

  • @samuelidejene6664
    @samuelidejene66644 жыл бұрын

    ተመችቶኛል

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber28825 жыл бұрын

    መቅድየ የኔ ፍንድሻ ባለፈው ንካው ስላልሽው ነው ተይው እባክሽ ጥርግ ይበል

  • @nabiisaahuseen4140
    @nabiisaahuseen41405 жыл бұрын

    medi betam betam mirt zefan or music zarem kereh more liyu naw wede 1000 gize bi adamit altagbowum zarem kereh betam liyu mekdes contineu to this best ethiopian beutfull

  • @shaficiabdirahman6913

    @shaficiabdirahman6913

    5 жыл бұрын

    NABIISAA HUSEEN subscribe me

  • @mulizayoutube
    @mulizayoutube5 жыл бұрын

    Wawww arif sra now ketyibet❤❤

  • @calina5192
    @calina51925 жыл бұрын

    Mekdiyeeeeeeeeeeee welcome back yene konjo💖💖💖💖💖💖💖

  • @beriberiso1011
    @beriberiso10112 жыл бұрын

    WOW I Love You Mekdes Hailu Music

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie96445 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ ባለፍው ሙዚቃሽ ንከው ብለሽ ዛሬ ደግሞ ቀርህብኝ ሀሀሀ ለማንኘውም ውድድድድ መቅድየ ፍልቃቅ

  • @debishgirmay3268
    @debishgirmay3268 Жыл бұрын

    Ana lebiy terbishelka Mamamia mkedasniooo waaaaae how ni music l love you best sister from asmera .

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi56265 жыл бұрын

    እልም ይበል ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል

  • @hanatgt1325

    @hanatgt1325

    5 жыл бұрын

    ትክክል😂😂😂😂

  • @BS-qu5wy

    @BS-qu5wy

    5 жыл бұрын

    endenea Ayenet mereT wend beqelalu Ayegegnim. beqelalu yemateGegnu wedoch like Gechugni

  • @alayunigatu5427

    @alayunigatu5427

    5 жыл бұрын

    sidetegna gn lemehonu wend tawukialesh

  • @dloool_6321

    @dloool_6321

    5 жыл бұрын

    እይ አይመስለኝም ፍቅር ፍቅር ይደርስ በት ይፍረደው💔💔💔💔ህመሙ ክባዲ ነው

  • @Yemiketv

    @Yemiketv

    5 жыл бұрын

    Ye hagere lejoche, miyaseku achacher videowoche channele lay gebtachu eyu! Bezaw comment ena like atersu!

  • @BayushAdisu-ci1hl
    @BayushAdisu-ci1hl2 ай бұрын

    zare, Gena, semawuti, bexami, desiyilali❤❤❤

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w5 жыл бұрын

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው መቅዲዬ

  • @user-de8bm4hb7g
    @user-de8bm4hb7g5 жыл бұрын

    እኔም ሳላስበው ልቤን አሳልፌ ሰጥቸ መመለስ አልቻልኩም ንሮው ተዘበራረቀብኝ

  • @user-ui4fo8sx8k
    @user-ui4fo8sx8k10 ай бұрын

    Makdya batam tronw bazhu Katy i love. You ❤ ❤ ❤ ❤😢

  • @rahwakahsay5309
    @rahwakahsay53094 жыл бұрын

    Mekidi yene liyu 🌹🌹🌹💝💞💞💋💋

  • @ninasol7720
    @ninasol77203 жыл бұрын

    Wow betam des yelal esti endene yewedadachut like gechu

  • @hulumnegerie9196
    @hulumnegerie91965 жыл бұрын

    Mekdye arif sra new ketlbiet wendmsh Jo ke tgray😍😘😍 wedi tekusom zlaxyu

  • @eskedarabera6118
    @eskedarabera61183 жыл бұрын

    The way i give you ,i Will take it back ,,,,, great song

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d5 жыл бұрын

    መቅድዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ አንደኛ 😘😘😘👌

  • @senaytaserat7517
    @senaytaserat75175 жыл бұрын

    ውው ደጋግሚ ንው የምስማው የኔ ቆጆ😘😘👍👍

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe22985 жыл бұрын

    😘Merti naw Meked damo sewadshi 👌👍

  • @enatmesfin
    @enatmesfin5 жыл бұрын

    አያዋጣም ውዴ ፍቅር ነው የሚሻለው የኔው ፀብ እንጂ ፍቅር አይሻልም ብሎ ከኮበለለ ቆይ mekdiye thanks for music l loves so much

  • @renadnagyamudinafkar8343
    @renadnagyamudinafkar83435 жыл бұрын

    መቅዲ አይ አዘባረቅሺው ማለቴ ንካው ብዬው እንዴት ቀረህ ልበለው ወይ ቀድመሽ እሄንን አልዘፈንሽልን አይ አለመታደል 😂😂😅😅

  • @shaficiabdirahman6913

    @shaficiabdirahman6913

    5 жыл бұрын

    ውዴ ልሙትልህ ትዝታክ ይነቀኝ Renad nag yamudin afkar subscribe me

  • @user-ex5bb3ku3f
    @user-ex5bb3ku3f5 жыл бұрын

    Swedshi eko yeni xafachi😍😍😍

  • @user-bn7uo6jd8p
    @user-bn7uo6jd8p Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወደው ይኸን ዘፈን❤❤❤

  • @dloool_6321
    @dloool_63215 жыл бұрын

    አሪፍ ሙዚቃ ነው 💔💔💔 ስማው ልጋብዝክ

  • @nebyudaniel5481
    @nebyudaniel5481 Жыл бұрын

    Amazing

  • @samimari6168
    @samimari61685 жыл бұрын

    omg I like her voice especially when she sings this tigrigna 4:00

  • @hassanaska5626

    @hassanaska5626

    Жыл бұрын

    😮😮😂

  • @omertahazuberomertahazuber3213
    @omertahazuberomertahazuber3213 Жыл бұрын

    أحببت هذه الأغنية من كل قلبي اخذت قلبي

  • @AlAyub-yc7ez

    @AlAyub-yc7ez

    Жыл бұрын

    Shukren my brother 🥰

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y5 жыл бұрын

    መቅዲየ የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @etyolove335
    @etyolove3355 жыл бұрын

    Nekawe nekawe bey bezew kereh😄 eko mekedlay sewedsh emo😘

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын

    ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ነው የሚያምረው

  • @YusraAbdo-zv3wn
    @YusraAbdo-zv3wn10 ай бұрын

    Makediye betam arif sira naw barechileng sis👍👍

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou21815 жыл бұрын

    የእናቱ ሰርግ ማንይለማመጠዋል ላሽ የተሻለውን ፈጣሪ ሰጠኝ አለሀምዱሊላይ አለኩሉሸይ

  • @chainanuri124

    @chainanuri124

    5 жыл бұрын

    ፈሪሀ የወዶችእ ምቀኛአ ወዶችዬ አክብሩኝ akbarish negn gen anchim meqegna athugni eshi😍😍😍

  • @nouhmoh4107
    @nouhmoh41074 ай бұрын

    I don't understand but love it❤😊

  • @helenasefa2280
    @helenasefa22805 жыл бұрын

    አያዋጣም ውዴ ፍቅር ነው ሚሻልህ ደሞ እንደሰጠውህ ልቤን እንዳልቀማህ ሰምተሀል

  • @shaficiabdirahman6913

    @shaficiabdirahman6913

    5 жыл бұрын

    Helen Asefa subscribe me

  • @rahimarahima5959

    @rahimarahima5959

    4 жыл бұрын

    ተይ አትውሠጂበት

  • @fakrtaj4395
    @fakrtaj43955 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ቀጥይበት።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9104 жыл бұрын

    አለ ልቤ አለ ልቤ ተረቢ ሼታ ዋውውው ነው

  • @barcheadisu9619
    @barcheadisu96195 жыл бұрын

    ለሀገር ሠላም ያዉርድ አምላክ ሀሪፍ ነዉ በርች

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c5 жыл бұрын

    ጥርግይበል. ደሞለወንድ. መቅድ. ስወድሽ😍😍😍😘😘

  • @ethiopisaddisababa2951
    @ethiopisaddisababa29515 жыл бұрын

    Makiye konjo nice 1😍

  • @omertahazuberomertahazuber3213
    @omertahazuberomertahazuber3213 Жыл бұрын

    This song took my heart

Келесі