ማሳሰቢያ! ይህን ሳታደርጉ በጭራሽ የኪችንና መታጠቢያ ክፍል ሴራሚክ አታስነጥፍ! (ከከባድ ኪሳራ አምልጡ)

how to water proof /የውሃ ስርገት መከላከያ በኪችንና ሽንት ቤቴ አቀባብ መመሪያ /must watch

Пікірлер: 20

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe38212 жыл бұрын

    Thank you Dr !

  • @hermela4279
    @hermela42792 жыл бұрын

    Thank you again, i learned a lot

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf90972 жыл бұрын

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን

  • @hermelaabayneh8423
    @hermelaabayneh84232 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን😍

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke38302 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ለምታደርሰን ጠቃሚ መረጃ🙏🙏👍👍

  • @selamselam805
    @selamselam8052 жыл бұрын

    👍👍👍👍enamsegnalen

  • @beletetaye2826
    @beletetaye28263 ай бұрын

    በውሃ ብቻ የሚበጠበጥ ክርስታላይ የሚባልም waterproofing chemical አለ

  • @beletetaye2826
    @beletetaye28263 ай бұрын

    ቢያንስ ስታዋህደው ድሪል ሚክሰር ተጠቀም የሚቀባው ደሞ የድጋሚው ቅብ ከአራትሰአት በዃላ ሳይሆን ከ24 ሰአት በዃላ ነው

  • @elenibetretsidk5520
    @elenibetretsidk55202 жыл бұрын

    Gobez

  • @ritatube9434
    @ritatube94342 жыл бұрын

    እስኪ ወንድም የኮንዶሚኒየም ቤት አሁን ላይ ለመግዛት ህጋዊ መሆኑን የምንገዛው ቤት እንዴት ማወቅ እንችላለን ይህ መረጃ ለብዙ ሰዎች ይጠቅማል ።

  • @eskutsiga8136
    @eskutsiga8136 Жыл бұрын

    ስልክ አስቀምጥ

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y6 ай бұрын

    ለክቺን ለግዲግዳውም ያስፋልጋል ወይበደንብ እንዳጣብቀው???

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia82022 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እባክህ ልደታ ኮንዶሚንየም ፈልግልኝ

  • @user-gq6se8yo4x
    @user-gq6se8yo4x3 ай бұрын

    ሴራሚክ ከተሰራ በኌላ ካፈሰሰ ሳያፈርሱ የሚቀባው አዲስ የመጣው ኬሚካል ምንድ ነው የምታውቁ ንገሩኝ

  • @Addistoday

    @Addistoday

    3 ай бұрын

    ሂፖክሲ ይባላልEpoxy

  • @ritatube9434
    @ritatube94342 жыл бұрын

    ያልተቀባው የሰው ቤት ሁሉ ተበላሸ በሉኛ

  • @mesilendi4496
    @mesilendi44962 жыл бұрын

    ሰላም ኤርሚያስ እንዴት ነህ አንዳንድ ልጠይቅህ ፈልጌ ብደውል ስልክህ አልሰራ አለኝ

  • @Addistoday

    @Addistoday

    2 жыл бұрын

    ነገ ደውይልኝ

Келесі