ማሳ-የአቡካዶ ክላስተር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ

ማሳ-የአቡካዶ ክላስተር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 16

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank71533 жыл бұрын

    Wow, so promising. with all the crazy news in the country, this is very amazing. keep up the good work Dr. Abiye. God bless Ethiopia

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew43603 жыл бұрын

    ,ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ 54 ሺ ቶን በማምረት ከዓለም ሃያኛው የአቦካዶ አምራች ነች። እንደ እነዚህ ሀገር በቀል አምራቾች እርስ በርሳቸው ተበረታተው ተጋግዘው ይቀጥላሉ ነሮአቸውም ሐገሪትዋም ወደ የተሻለ ኑሮ ይሻገራል። አይዞአችሁ በርቱልን። እንደርስበታለን።

  • @markoskassa7603
    @markoskassa76033 жыл бұрын

    በርቱ አርሶ አደሮች

  • @lubie31
    @lubie313 жыл бұрын

    Bertu wogenoche, Allah kenatega yihun,🙏

  • @abogida12
    @abogida123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ!

  • @saraa5936
    @saraa59363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ ወገኖቸ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын

    I love avocado. My favorite fruit 😋😋😋😋

  • @tomwie3253

    @tomwie3253

    3 жыл бұрын

    😊😃❤. Ofcourse it is the best fruit of all. Here in Germany i buy one Avocado with 3 Euro. Too costy really.

  • @fantastic1231
    @fantastic12313 жыл бұрын

    Wonderful Gojjam!!! Gojjam is so fertile that it can contribute a great deal to our beloved ancient Ethiopia's 🇪🇹 economy if developed well!!! United and ancient Godly proud Ethiopia 🇪🇹 forever!!!

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын

    Gobezoch egziabhar yerdachu

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын

    Weha gin betam yefegal.

  • @tigistameha6299
    @tigistameha629911 ай бұрын

    በ አዲስ አበባ ክልል ዙሪያዎች ሸዋ ጀጄ በጀበትና ሜጫ ወርዳ ጀጄ ይመስለኛል የሚያቀው ሰው ካለ ይሄን ሀገር እባካችሁ የት አካባቢ ነው

  • @saraa5936
    @saraa59363 жыл бұрын

    የሜጫ ልጆች በፈጣሪ ስም እጠይቃችኃለሁ የአባቴ ትውልድ ሀገር ሜጫ ነው እና የአባቴ ስም አስማረ ደለለ ዘገየ አይኔ ይባላል እና የምታውቁ ተባበሩኝ ጋዜጠኛውም ተባበረኝ

  • @abismam7141
    @abismam71413 жыл бұрын

    des yemilu wetatoch bertu

  • @shisoltube
    @shisoltube3 жыл бұрын

    Very informative. የኛንም ቻናል እዩልን። በጣም አስቂኝ ጭውውት ለቀናል።

  • @tigistameha6299
    @tigistameha629911 ай бұрын

    የ ሜጫ ልጆች አስር አለቃ ሰብስቤ አርጋው የሚያቀው ካለ እባካችሁ ፈልጉልኝ ልጆቹ እየፈለጉት ነው ::ወይም ቤተሰቡን የሚያቅ ካለ ጌትነት አሻም እና ፋኖስ አሻም

Келесі