🛑ማርክ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ እንደዚ ትሆናለክ አላልኩ😥😥

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs2712‬

Пікірлер: 298

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Жыл бұрын

    ልጅቷ አትጃጃይ እሽ በይው ከዚህ በኋላ ምን እስኪሆን ነው የፍቅር ጥያቄውን ምትቀበይው እስኪሞት ነው ኧረ ግፍ ነው እሽ

  • @user-vc4gz5un1i

    @user-vc4gz5un1i

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ ኧረ ጉድ ሩሐማ ለምሳሌ አንቺን በፍቅር ደረጃ መቅረብ ያልፈለግሽውን ወንድ እሱ ስላፈቀረሽ ብቻ ልታፈቅሪው ትቺያለሽ ?

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Жыл бұрын

    ተሞላቀቅሽ ሥለሚወድሽ ነው እኛ እኮ የሚወደንን አናከብርም እኔን ያየ ይቀጣ ወላሂ

  • @saranegashe
    @saranegashe Жыл бұрын

    አሁንስ አናደድሽኝ የምን መጃጃል ነው ልጁን ተቀበይው😢😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    ምንአይነት ፕራክ😢😢😏😏 ነው ተይው ልጁ ይኑርበት ምንአይነት ልጅ ናት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😳😳

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын

    እኔ እውነትም ወሸትም መለያት አቅቶኛል😂👀👀ድራመው ይቀጥል

  • @munatube4818

    @munatube4818

    Жыл бұрын

    ይሄማ ድራማ አይመስለኝም ማርክ እኮ ከስቶአል እንደበፊት አይደለም

  • @user-xw4ni3pq1v
    @user-xw4ni3pq1v Жыл бұрын

    ምነው እናትዬ አያሳዝንሽም ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባቹ

  • @andantetube2746

    @andantetube2746

    Жыл бұрын

    Demo mateb yelashem yeqerta ena yetwado lej kewanesh mayebeshen argiiw❤

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    Жыл бұрын

    የልጁንችክላትአትበትብቺዉሻልቅስቅስ😢😢😢በጣምነውየሜሳዝነኝ😢የኔጌጣ❤❤

  • @iimanyousuf

    @iimanyousuf

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Жыл бұрын

    ማርክ ይወድሻል ተይ እንዳያመልጥሺ ❤❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын

    የልጅቷ መጀጃል አናደደችኝ ምናለ ብትረጅው ፍቅሩ ተቀበይው ኋላ የሱ ሥሜት ወዳች ዙሮ እሱ በተረው አልፈልግም ካለ ከባድ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    በማርያ አታስጨንቂዉ ፍቅሩን ተቀበይዉ ❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    በጣም በእውነት😥😥❤❤🎉😍😍

  • @allqua4182
    @allqua4182 Жыл бұрын

    ይዎዳኘል በላሽ ቡዙም አታካብጅ በጠም የምዎድ ልብ በጠም ማጥለትም እችለል okማርክ ዬበዛብሸል ታቃበይው ዎድ ታዎዶዋል በሃላ ይቆጭሻል 😊😅

  • @genzebjemal1051

    @genzebjemal1051

    Жыл бұрын

    እውነት ነው😂

  • @allqua4182

    @allqua4182

    Жыл бұрын

    @@genzebjemal1051 👍👍😎🤣

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ✅✅

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын

    ደስ ነው ምትሉ ሰላም ይብዛላችሁ 😊 የፉቅር ግፉ አለው አታሳዝኝው 🙄😂😊 ማህተብ እሰሪ ኦርቶዶክስ ነሽ ❤👌

  • @ቀመር
    @ቀመር Жыл бұрын

    እኛ ሴቶች ድሮውንም ሚከባከበንን ሳይሆን እርግጫ ሚያበላንን ነው ምኖደው😂

  • @rukiya7187

    @rukiya7187

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ እውነት ነው

  • @aminalera6135

    @aminalera6135

    Жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @sofyaseid558

    @sofyaseid558

    Жыл бұрын

    ክክክክ ወይኔ አሳቅሽኝ

  • @user-to6bp6wo1h
    @user-to6bp6wo1h Жыл бұрын

    ቁርጥ ወድሜን ማርኬ አሳዘከኝ😢😢

  • @mariehoyek1409
    @mariehoyek140911 ай бұрын

    ማርቆሲ ኡንካን ደስ አልክ ❤❤❤❤የአብርሺ ፍቅሬኛም እንዴዚ ብላ ብትማጠ ብዬ ታመኛዉ 😢😢😢

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Жыл бұрын

    ከምር አሳዘነኝ ሚስኪን ማርክዬ ደግሞ ጭር አልክ ቀነሰ ሰውነቱ አይ ፍቅር ተቀበይው ልጅን አች ልጅ አትጉጅብን ማርክን😀

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍

  • @meskeremelese6154

    @meskeremelese6154

    Жыл бұрын

    😁👌👍

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    Жыл бұрын

    ቅቅቅ ለድረመው ነው የምቀንሰው

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ሰውነቱ ቀኑሶል እሷም ትወደዋለች ግን ልትቀበለው አልቻለችም ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚውቀው ፍቅሩን ተቀበይው ❤❤❤❤እንደ ወንድሜ አስቤ ቀርቤው አሁን እንደ ፍቅረኛ አድርጊ ብቀበለው ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ከሁነ ተሳስተሻል የኔ ውድ የፍቅር ጡር አለው❤❤❤❤❤❤ፍቅሩ ን ተቀበይው❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Жыл бұрын

    እኔ የምታሣዝኑኝ ተመልካቾች ናችሁ ማመናችሁ😂😂

  • @sameera1104

    @sameera1104

    Жыл бұрын

    እኮ😂😂😂

  • @user-vc4gz5un1i

    @user-vc4gz5un1i

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ ኮስተር ብለው እሱ ስላፈቀረሽ ነው እምትጫወቺበት ምናምን እያሉ እሶን እሚሳደቡት ሴቶች ናቸው እልም ያሉ ሰገጤዎች😂

  • @hikmatube1134

    @hikmatube1134

    Жыл бұрын

    እኮ😂😂

  • @sofiyamohammed2184

    @sofiyamohammed2184

    Жыл бұрын

    ባጣም 😞

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    Жыл бұрын

    @@user-vc4gz5un1i አትገረሚም ለካ ህዝቤ በቀላል ይሸወዳል😄😄😄

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Жыл бұрын

    ቲጀመር እች ፍቅር የለለባት ናት ማርኬ ትቅርብህ ከልብ የወደደ ሠው ያሥታውቃል በፍቅር ወድም ይሁን ሤት የሚሆነንን ትተን የማይሆነን ላይ ችክ እንላለን አቺ ደሞ ወደዛ ሂጃ ልጁን እየጎዳሽው ነው

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Жыл бұрын

    ሲጀመር አቺ ለምን እደዚህ ታረጊዋለሽ ፕራክ አታቂም ገነ ለገነ ስለሚወደኝ ብለሽ መጫወት ጥሩ አደለም ፍቅር ነገም ባችም ይደርሳል የዛ ግዜ የሱስቃይ ይገባሻል ገነነሽ ፕራክም ፍቅር አታቂም ??????ይህ ኮመቴ የተመቻቹሁ 👍👍👍👍

  • @madinamd3860

    @madinamd3860

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @hayuhayu3607

    @hayuhayu3607

    Жыл бұрын

    ምን ችግር አለ ከዚህም በላይ ያደርጉ የለ የሞቱ መስለዉ ለሽ ይሉ የለ

  • @saadaberhauno8701

    @saadaberhauno8701

    Жыл бұрын

    @@hayuhayu3607 እረ ፍቅር እኮ እቃቃ አደለም ስቃይ ነዉ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ውዶች ቶሎ ቶሎ ኑኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын

    ሲጀመር እኞን ነዉ ፕራንክ ማርግ የያዙት 😂

  • @taibaashkan9065

    @taibaashkan9065

    Жыл бұрын

    ሳህ እና ቪድኦውን እራሱ አይደልዴ የሚለቀው

  • @Meri-vt4ey

    @Meri-vt4ey

    Жыл бұрын

    ይመስላል 😮

  • @temimatube-dv8ki
    @temimatube-dv8ki Жыл бұрын

    መርቆስ አንደኛ በጠም ነዉ ሚወደቹ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ልጅትዋ ሙሉ አቃማን አሳዩን እንዴት ነው ምታምረዎ❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    ፋቅር የደረሰበት ነው ሚያውቀው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52407 ай бұрын

    ቅድሱ ምካይል ምንው ማተብሽ ኢትነው እባክሽ

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2e Жыл бұрын

    ተይ ግን ፍቅሩን ተቀበይው አች ልጂ አታስጨንቂው የሚወድሽን እወቂ😢😢

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Жыл бұрын

    ወደዛ ሂጂ አጁዛ አትጃጃይ ስለወደደሽ ነው እደዚህ እምትሆኝው በጣም ነው ያናደዲሽኝ

  • @madinamd3860

    @madinamd3860

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @mekedes9421

    @mekedes9421

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    ድራማ እየሰሩ መሆናቸውን የማይገባቺሁ ናቺሁ የተጃጃላቺሁት እንጂ እነሱማ ስራ እየሰሩ ነው

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Жыл бұрын

    አልሸነፍም ብለሺ ነው እጅ አንችምጋር ፍቅር አለብሺ አንድላይሁኑ በቃ

  • @memrecords
    @memrecords Жыл бұрын

    ማርክ መች በአካል የምናወራው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Жыл бұрын

    አታጃጃይብን አቦ የተንቢ እንዴት እንደተጨነቀች ይቅርታመጠየቅ ያለብሽ ዋና ለስዋ ነዉ ፕራንክ እያላቹ የሰዉ ልብ አትስበሩ በቀልድ የተጀመረ መዘዙ ብዙ ነዉ እኔ እንዲሁ ገብቶኛል ብዙም አልደነገጥኩም ካሁን በፊት ብዙ የደነገጥንባቸዉቪድዮዎች ፕራንክ ነዉ ተብለን ስለ ምናቅ ግንህዝቤምስኪን ልቡ የዋህ ነዉ

  • @avip1257
    @avip1257 Жыл бұрын

    ሲበዛበሸ ትጠባረሪ አለሸ እዴ

  • @selamselam918
    @selamselam918 Жыл бұрын

    እልም ያለ ድራማ ነዉ የአሁንስ

  • @hemdiya5102

    @hemdiya5102

    Жыл бұрын

    አዎ😂

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    Жыл бұрын

    መን ይሸወደል በተውፊቅ ቀንተው ነው

  • @user-cp2vv5sn6n
    @user-cp2vv5sn6n11 ай бұрын

    አይይይይ ግን እጁ😢😢😢😢😢

  • @helanzawdu2991
    @helanzawdu2991 Жыл бұрын

    Ar anchi ahunesa abezashewu men takabejaleshe gen

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Жыл бұрын

    አች ልጅ አትጃጃይ ፍቅር ተቀበይው ግን ጨክኖ የሂደ ቀን አችነሺ እየተከተልሺ እምታለቅሺው ነገሪሻለሁ አለገሩኝም እዳይ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Жыл бұрын

    ማሪኪየ ምንድነውክስትሀል

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Жыл бұрын

    የጁን ፋሻ ተመቸኝ😅 እራስ የማጥፋት ሙከራ መሆኑ ነው😊 አዲሱ ተዋናይ ደሞ አትጩህ

  • @addyasd3780

    @addyasd3780

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Жыл бұрын

    ሄሉዬ ትክክል አይደለሽም ወዲያውኑ ነበር ፕራንክ እንደሆነ ማስረዳት የነበረብሽ ምክኒያቱም ማርክ ስለሚወድሽ በራሱላይ የሆነ መጥፎ ነገር ቢያደርግስ ? ፍቅር መጥፎነው የኔ ቆንደጆ ለሌላሽ ጊዜ ተጠንቀቂ እሺ እማ እወዳችሁለሁ።

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    Жыл бұрын

    ዋው የእውነት የተመቸኝ ኮመንት

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    ልጁ ምነው ተሽለጠለጠ አጭ አዲስ ተዋናኝ ነኝ አልክ አቺ ደሞ አውቀሽነው እጂ ትወጂዋለሽ ለማርክ ነው በፍቅር ፕራክ የለም እሺቤተሰብ አትበጥብጪ ሰሞኑ ለምለም ራሡ በጣም ተናዳባቹሀለች

  • @user-oh4gm9ug1o
    @user-oh4gm9ug1o Жыл бұрын

    አንገትሺ ማህተብ አርጊ ደርትሺን ገልብጠሺ መምጣትሺ ምን ባይ ነሺ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Жыл бұрын

    እደዝህ አታድርግ እማየ

  • @wollo133
    @wollo133 Жыл бұрын

    በቃ ልጁን ተፉችው እንደ ወይ መቅደርደሩን ተይ

  • @medinaawole6749

    @medinaawole6749

    Жыл бұрын

    አፌ ቁርጥ ይበል አቦ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Жыл бұрын

    ፍቅሩአትቀበይም እዴ ምድነው የምታካብጂው

  • @user-sr8tu3us3v
    @user-sr8tu3us3v Жыл бұрын

    ሚስኪን እደነኔ በፋቅር የተጎዳ ነው 😢

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u6 ай бұрын

    እረ ገኝ አሁንስ መኩመቱም አስጠላኝ በዙልፅፍ ነበር 😂

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ምነው ልጁ አገላታሹ ፈጣሪ ይቆር ይበልሽ

  • @saritub7279
    @saritub7279 Жыл бұрын

    ዎይኔ navas ፍቂር ልዳፋኝኖ 🙄🥰🥰💓💓💓💓

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi50105 ай бұрын

    ማክ ልበንጡሕ ነሕ ወንድሚ

  • @gebrehamda6789
    @gebrehamda678911 ай бұрын

    Marke Keepit up!!!

  • @user-cp2vv5sn6n
    @user-cp2vv5sn6n11 ай бұрын

    አሰ ብረክ እናቴ

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Жыл бұрын

    Abezashw mnew tefekerku blesh new wey esh beyw kebetesebu gar yalewn selam atasachw

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Жыл бұрын

    እና ፕ ረሐንክ ለማድረግ። ብዙ አይድያአለልሽ በፍቅሩላይ አታላግጫ ።ከዚህ በሓላ እውነት እሱን የሚጎዳ ነገር ባታረጊጥሩነው።

  • @ssss-ez9gl
    @ssss-ez9gl Жыл бұрын

    አረባክህ እየሠማት ፕራክ ኤ

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye8491 Жыл бұрын

    ትወናዉ ተጧጡፏል😂😂😂😂

  • @user-ru3lt4el7n
    @user-ru3lt4el7n2 ай бұрын

    ልጁ ሢያምር😂😂😂😂😂😂

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw3 ай бұрын

    ማተብሽ የታለ ሔሉየ

  • @hawiwollega1855
    @hawiwollega1855 Жыл бұрын

    Pirnk jetee Waalii fixee guragen😅😳

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    ምነው ምትጫውችብት ሁለቲ ሆስፒታል ልታስገቢ ነው እታስቢልተም ወይ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Жыл бұрын

    የናተ ድራማ ግን ሳምር😂

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Жыл бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹በተርፉ እወዳችዋለሁ

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf3 ай бұрын

    የኔ አባት ኦረወላሂግፍነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mm6ej1wq5x
    @user-mm6ej1wq5x Жыл бұрын

    ማርክ የቀነሰው ለኔብቻ ነው የምር ከሳ 😓

  • @SamierahAla
    @SamierahAla3 ай бұрын

    Daselale ❤😂😅

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Жыл бұрын

    አይወላ በፍቅር ፖራክ የለም

  • @adnadn8571
    @adnadn85715 ай бұрын

    አይ አሁንሥ አረ ልጁን አታሠቃይው😢😢😢

  • @user-yl4xs5tu5g
    @user-yl4xs5tu5g Жыл бұрын

    ድራማ ነዉ ወይስ ምድነዉ አትቀልድብንኣ 😏

  • @AhammadAhammad75
    @AhammadAhammad752 ай бұрын

    ዋእውውውውው ዴስ ይላል ዋውውው

  • @selame3757
    @selame3757 Жыл бұрын

    ማሀተብ የሌለዉ ሰዉ ያናድደኛል

  • @jamilajamila9297

    @jamilajamila9297

    Жыл бұрын

    ለምን?

  • @mekdesyedingllij5008

    @mekdesyedingllij5008

    Жыл бұрын

    Enem angetachew lay meskl say dessss yilegnal😘

  • @desuman6895

    @desuman6895

    Жыл бұрын

    ምንድነው ማተብ ምትሉት ገመድ አደል እንደ

  • @selame3757

    @selame3757

    Жыл бұрын

    @@desuman6895 ጅል ኦርቶዶክስ ለመሆን በክርስቶስ መመረጥ ያስፈልጋል በማይመለከትክ አትዘባርቅ

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    Жыл бұрын

    ማሀተባችን ጀግናው ኢየሱስ ነው ብቻ እምነት ይኑርሽ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Жыл бұрын

    ፊልሙላይ አውርታው የለ አላየህውም። ኪኪ ፋሮች

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv5 ай бұрын

    የዉነት ከልቡ ይወድሻል እንዳታሰከፊዉ በናትሽ ወንድ ልጅ ልቡ አንዴ ከተሰበር አይመለሰም በተለይ በፍቀቕር እወዳቹዋለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Жыл бұрын

    ግን ምን ሁኖ ነው ለምን ወንድ ወንድአይሁንም እጭ ልምዝምዝ ነው የምር ተይው እንድህ አይነት ወንድ እንካን ፍቅርኛ ጓደኛም አላደርገው

  • @rahma6779
    @rahma6779 Жыл бұрын

    Betam konjiye nat gn Mark agbat

  • @danatomso6651
    @danatomso66515 ай бұрын

    አረ አንቺ ልጆ ግን ለምንድነው ልጁን እንደዚህ ተደረገልሺ ፕራክ እየለችሁ 😢😢😢

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Жыл бұрын

    ልጅቷ መሰልጠን እየተለማመደች ስለሆነ አትፍረዱባት ሰገጤ ነገር ነች

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Жыл бұрын

    ባፈቀረ ሰው አይቀለድም

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    አረውይ አሠቃየችው

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын

    ሲአስዝን ተው በቃ አናደዲኝ ውነት ወዲም የለሽሞ ሴት ልጂ የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳትን ብታ ይሻልሻን ግን ተይ ጡሩ ነው

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 Жыл бұрын

    Ayezogi marekiye❤❤❤❤

  • @AhammadAhammad75
    @AhammadAhammad752 ай бұрын

    አረገችህ ውይእ

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 Жыл бұрын

    ምንድነው እየወደደሽ እያወከሽ ለምን እንደዚህ አይነት ፖራክ አትጉጂው እንደዚህ

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Жыл бұрын

    አር ጡርነዉ ካሁን ወዲያ አትፈትኝዉ ማርም ሲበዛ ይመራል የየተቢይ ግልምጫ ያች ፍቅር በናትሽ ተከባከቢዉ በፍቅር ኑ ሁለተኛ ፕራክ ማርኬ ተዉ ለነፈስህነዉ እዴ ጨጋራህ ሳያገግም ደሞ ጨጋራ በሽታ ወይም ደሞ ንቃ ፌክ መሆኑን ስትናደድ ሟጨጭህ እኮ ወድሜ ሄለን ስሚማ እደመከባከብ ምነዉ ሁሌም ጨጋራዉን ትልጭዋለሽ ማማዪ ዘና የሚያደርግ ፍቅር ስጭዉ እህቴ ተርጅዉ በማሪያም የኔ ልእልት አድቀን በጣም ይጎዳል

  • @user-bp1nq6jx8f

    @user-bp1nq6jx8f

    Жыл бұрын

    ከከከከከ❤❤❤

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Жыл бұрын

    ፕራንክ ይቅርባቹ I'm sorry

  • @jsishjdudkn4498
    @jsishjdudkn4498 Жыл бұрын

    ሲጀመር እንደምወድሽ እያወቅሽ ይህን ፕራክ ብለሽ መሰብሽ በጣም ተሳስተሻል ወንድም የለሽም እንዴ ከቻልሽ ፍቅሩን ተቀበይው አልቀበልም ካልሽ ደሞ ልጁን አትጉጂው አያሳዝንሽም እንዴ ጥሩ አይመጣም

  • @fasikanegash-kl3ef
    @fasikanegash-kl3ef Жыл бұрын

    yhen kelkala lij keyet amtesh new e

  • @zuzu8756
    @zuzu8756 Жыл бұрын

    ማርክ ደሞ ትእግስት ይኑርህ እቡር እቡር አትበል

  • @user-ye9fq3zg7w
    @user-ye9fq3zg7w2 ай бұрын

    እኔእሚገርመኝማተብሽንለምድነውእማታረጊው😏😏

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    አበዛሽው ሄሉ 😢

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Жыл бұрын

    ቃና በነ ማርክ ክክክክ

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 Жыл бұрын

    አቺምዲነው አታሰቃይው

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Жыл бұрын

    ሰላም 😍😍😍😍😍😍

  • @abdialashb1711
    @abdialashb1711 Жыл бұрын

    😢ውይ አስጠላችሁኝ

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын

    አይ አበዛሽው ኤጭ

  • @behredinahmed
    @behredinahmed Жыл бұрын

    ኧረ ፍቅሩ እንደያልፍሽ

  • @rahel1095
    @rahel1095 Жыл бұрын

    በጣም ተጨማለቅሽ መፈቀር ብርቅ ነዉ እንዴ በጣም አቅራራሽ ተረጅዉ🙏ወንድ ልጅ ከወደደሽ የፍቅርን ጥግ ያሳይሻል የጠላሽ ቀንም አር እንደ ነካዉ እንጨት ነዉ የሚጠላሽ አረጋጊዉ😘

  • @user-cc3tc7ck8e

    @user-cc3tc7ck8e

    Жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ አቅራራች❤❤❤❤

  • @user-ly4uq4cz9r

    @user-ly4uq4cz9r

    7 ай бұрын

    Awo,tekekel,beleshal,kewodedu,gedel,yegebalu,ketelum,letelat,ayestwu

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    😒ልጂቷ እኮ ተላላጠችበት ሆ😢 ከምር ልጁን አትጉጂው

  • @AhmadAmeen-rr9yj
    @AhmadAmeen-rr9yj2 ай бұрын

    እይየመዳም ቅመሞች😂😂😂😂

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Жыл бұрын

    ማአርክ በጣም ትወዳታለህ ለም እድ ላይ አትሆኑም

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    በቃ ልጅ ማትፈልጊው ከሆነ ተዩ

  • @AsdDfa-gx1vo
    @AsdDfa-gx1vo2 ай бұрын

    ምስኪን ማርክ😢😢😢😢😢😢

  • @gggali7977
    @gggali7977 Жыл бұрын

    አቺግን አትረጂውምደ ምን አይነቲቱ ገገማናት

  • @user-ex1bq9bf1d
    @user-ex1bq9bf1d4 ай бұрын

    ሄሉ ማህተብ አርጊ❤❤❤❤

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Жыл бұрын

    Echeee ahuns tenzebazebachuuuuu

Келесі