ማንን ምን እንጠይቅልዎ በሚለው ዝግጅቱ የምናውቀው ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሀ በእርቅ ከእራስ

ከሸገር ሬድዮ ጋዜጠኛነቴ ይልቅ የማህበረሰብ ውጤት መሆኔ ጎልቶ ይታይልኝ!

Пікірлер: 1

  • @woinshetsileshi1707
    @woinshetsileshi17072 ай бұрын

    ሰላም ፍፄ ስለ ቪዲዮሽ አመሰግናለሁ። ጋዜጠኛ ግርማን በአካል ባገኘው እና ፊት ለፊት ባወራው ደስ ባለኝ። ምክንያቱም ሁላችንም እንደተሰጠን የስራ ዓይነት አገራችንን እናገለግላለን ብዬ አምናለሁ ሁሌም ትክክል ነን ማለትም አይደለም። ብዙ ችግሮች ተቀርፈው ሊሆን ይችላል እኔ በበኩሌ ፍርድ ብዬ የማምነው ነገሮችን ከሁለት ወገን ሰምቶ ህዝብ እንዲማርበት ትክክለኛውን ሲሆን ማቅረብ እንጂ የአንድን ሰው ቅሬታ ብቻ ሰምቶ ማዋከብ በጉልበት ለማሳምን መጣር አግባብ ነው ብዬ አላምንም ምክንያቱም እሱ ብቻ አይደለም ለህዝብ ተቆርቋሪ። እንደ ሀገር ለውጥ የምንፈልግ ከሆነ እንደተማረ ሰው በሰከነ አይምሮ አስቦ መፍረድ ወይም አቋም መያዝ ይቻላል ብዬ አጥብቄ አምናለሁ። እኔም የህዝብ አገልጋይ ስለሆንኩ እና ሃላፊነት ስላለብኝ።

Келесі