"ማመልከቻ ለሚቀጥለው ከንቲባ ፃፍ"ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን | Nbiye Mekonnen |Ethiopia

Ойын-сауық

ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ማመልከቻ ለሚቀጥለው ከንቲባ ፃፍ"ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን | Nbiye Mekonnen
ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 12

  • @aron5741
    @aron57414 жыл бұрын

    ድንቅ ሰው እና ድንቅ ወግ:: እንዲህ ደግሞ አንደበቱ የሚጣፍጥ ሰው አለ

  • @bezusene7122
    @bezusene71224 жыл бұрын

    Thankyou so much !!!

  • @yonassolomon6364
    @yonassolomon63643 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 Жыл бұрын

    You can't achieve what Ato Nebiy has just by being educated. You have to be an observer, a reader, kind , gifted and above blessed

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l4 жыл бұрын

    **አዋቂ ወገኛ፦አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏**

  • @habtamuyohannes6111
    @habtamuyohannes61113 жыл бұрын

    You are so humble

  • @Amharictube
    @Amharictube4 жыл бұрын

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ሁል ጊዜ መሪ ይቸግረናል "ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን | Nbiye Mekonnen ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-24 жыл бұрын

    የሚገርመኝ *ይሄ ሰውዬ ራሱ የጻፈውን ማንበብ እንዴት ነው የምያቅተው?* አንድ አረፍተ ነገር ከተናገረ በኋላ የሚቀጥለውን ፍለጋ ወረቀት ማገለባበጥ የወዳል!!

  • @user-yv4te8rf4l

    @user-yv4te8rf4l

    4 жыл бұрын

    **ወጉ አምልጦሃል(ሻል) ለካ፣ አይይ በል(ይ) ድገምና አዳምጠው ቃሉ ላይ ወይም መልዕክቱ ላይ እረፍፍ ወይም አዘንብል፣ እናዘንብል አይሻልም?** 👍👍👍👍

  • @AhunmTetalen-2

    @AhunmTetalen-2

    4 жыл бұрын

    @@user-yv4te8rf4l ቀልድም ሆነ ቁም ነገር ፡ ከማንበብ ሌላ አቀራረብን ይጠይቃል። እሱኮ አንድ ቃል ተናግሮ ቀጣዩን ሲፈልግ 'ሽንት' ደርሰህ መመለስ ትችላለህ!! (ያውም አሻሽየው ነው 'ሽንት' ያልኩት፡)

  • @grmbyn1

    @grmbyn1

    25 күн бұрын

    Why disrespecting elderly people is ok?

  • @degsew5889
    @degsew58894 жыл бұрын

    የሚያወራ ሳይሆን፣ የሚሰራ ሰው ነው ያጣነው። ለፍላፊ ነፍጣኛ።

Келесі