ማኪ ይቅርታ ጠየቀች/ማክዳ ሀይሌ አዛሉ በመንገዷ ላይ?/

Ойын-сауық

#ማኪቲዩብ ተጀመረ አዳዲስ #ፕሮግራሞች ወደእናንተ ይቀርባሉ/#ማክዳኃይሌ አዛሉ
ውድ ተመልካቾቻችነ ፔጃችንን ፎሎ በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞቻችንን ይከታተሉ

Пікірлер: 144

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Жыл бұрын

    በጣም የተከበሩ እናት ናቸው አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁም ወ/ሮ አዛሉ ድንቅ ሴት ናቸው።

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Жыл бұрын

    Welcome ማክዲ konjo 😍😘 በሚቀጥለው ሻሽዬን እና አቢን አቅርቢልኝ 🤗☺

  • @da8387
    @da8387 Жыл бұрын

    ልጄና ልጆቼ ብላ በፍቕር ❤️ የምታለቕስ እናት ብቻ'ኮ ነች ማኪየ መልካም ዕድል 🙏

  • @user-iv3jp2hs6p

    @user-iv3jp2hs6p

    Жыл бұрын

    በጣም❤❤

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 Жыл бұрын

    ማኪዬ አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ መከናወንን ይስጥሽ እንወድሻለን እንደሰው አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Жыл бұрын

    ማኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ።እንግዳ ትእግስት እጅጉን ወይም ኒቆዲሞስ ሾን አዘጋጅ ብታቀርቢያት ደስ ይለኛል ።

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Жыл бұрын

    #ማኪ ጠንካራና #1ኛ ነሽ በርቺ ከጎንሽ ነን🙏👏👏👏👍♥

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 Жыл бұрын

    ማኪዬ ጎበዟ ጨዋ አምላክሽን የምትፈሪ የምታከብሪ እህቴ በርቺ❤🔥

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hewis9138
    @hewis9138 Жыл бұрын

    ሰላም ማኪ፡ በመጀመርያ እንኳን ደስ ያለሽ። ሌላው፡ መዋሸትሽን ማመንሽ ጥሩ ነው። መዋሸትን ቀለል ማረግሽ ግን ትክክል ኣይደለም፡ ከእምነትሽና ካንቺ position ኣንጻር። መዋሸት ከሚታሰበው በላይ በጣም ጥልቅ ችግር ነው። ቁጭ ብለሽ ካሰላሰልሽው እራስሽ ይገባሻል። ትንሽ እሳት ትልቅ ደን ያቃጥላል።

  • @addis8247
    @addis8247 Жыл бұрын

    እንኳንም ማኪ ትዩብ ተከሰተ፡፡ ማክዳ ሃይሌ በአፋር ዱብቲ መወለዷን፣በኮምቦልቻ ትምህረቷን እንደተማረች፣በባህር ዳር ከተማ ስነጥበብ ሀሁ መጀመሯን እና የመሳሰሉትን ከዚህ ዩቱብ ለማወቅ ችዬዋለሁ፡፡ በተረፌ መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምሽ እምኝልሻለሁ፡፡

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Жыл бұрын

    አዛሉ እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Жыл бұрын

    ምርጥ ሀበሻ ሴት 💚💛❤

  • @artistmulutesema9999
    @artistmulutesema9999 Жыл бұрын

    ማኪዬ የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @emeshawwolde6530
    @emeshawwolde6530 Жыл бұрын

    ማኪ በጣም ተወዳጅ ነሽ ! እንወድሻለን !!! በርቺልን ::

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Жыл бұрын

    አዛልዬ በጣም መልካም ጅመራ እንጠበቃለን መልካም እድል።

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Жыл бұрын

    ግን ቃል ግቢልን መቼም ቤቶች ላይ አትቀሬም?

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Жыл бұрын

    ዋው ተባረኪ ማኪ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @hk1636
    @hk1636 Жыл бұрын

    ማኪ አልልሽም አዛሉየ በጣም የማደንቅሽና የምወድሽ የስነጥበብ ምርጥዋ ባለሙያ ነሽ በጣም የማከብርሽ ምርጥ ተዋናይ ነሽ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Жыл бұрын

    ማኪዬ በጣም ነው የምወዳሽ❤❤

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 Жыл бұрын

    ማኪዬ እንኳን መጣሽልን ❤️❤️❤️

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hiwot4186
    @hiwot4186 Жыл бұрын

    ማኪዬ የኔ ጨዋ አንቺ የተለየሽ ነሽ ተባረኪልኝ።

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @GjnduiyiiGjnduiyii
    @GjnduiyiiGjnduiyii Жыл бұрын

    ❤❤❤❤የኔ መልካም ማኪዩ

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 Жыл бұрын

    በርችልን እህታችን ሞዴላችን!!!!ከተንዳሆ ዱብቲ ግቢ።

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @gma.youtube
    @gma.youtube Жыл бұрын

    ማክ(አዛሉየ ተባርክ ቤጤም እንወድሻለን😍💓

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Жыл бұрын

    ውድድድድ😘😘

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Жыл бұрын

    ማኪ welcome ! በርቺ !!

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @jxgxuhxhgs6839
    @jxgxuhxhgs6839 Жыл бұрын

    አዛልየ ስወዲሽ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    Thanks.

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Жыл бұрын

    ማኪዬ እንኳን ዴህና መጣሽ የኔ ዴርባባ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Жыл бұрын

    እንኮን ደስ አለሽ!!!የራስሽ Show በማቅረቤሽ!የ አበሻ ቀሚስሽ በጣም ያምራል! የገዛሽበትን አድራሻ ቡትነግሪን?

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    0947411416 ደውለው ሙሉ መረጃ ያግኙ 2528ፋሽን ይባላሉ ሽሮሜዳ ነው የሚገኙት

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Жыл бұрын

    ዋው

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Жыл бұрын

    Berch gta yrdashal betam new yemwedachu bless 🙌 🙏 you 🙌 🙏

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын

    የኔ ውድ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Жыл бұрын

    ማኪዬ ጌታ ያለምልምሽ🤗❤

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Жыл бұрын

    ማኪዬ የኔ ውድ ውድድድድድድድድድድ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @munira4456
    @munira4456 Жыл бұрын

    አዛሉይ እኳን ደና መጣሽ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Жыл бұрын

    Waw maki tbebochsh/ abesha kemisochsh siyamru

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 Жыл бұрын

    ማኪ እንኳን ደህና መጣሽ 😘

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Жыл бұрын

    በሰላሙ ጊዜ እንደዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ መማርም መስራትም መኖርም የሚቻልበት ዘመን ነበር አሁንም ይመልስልን ይሄን መልካም ዘመን።

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h Жыл бұрын

    በርቺ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @emann7734
    @emann7734 Жыл бұрын

    መልካም የስራ ግዜ በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Жыл бұрын

    ማሚዬ አደረግንሽ ሙሉ ቤተሰብ እንወድሻለን

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    ማኪየ እወዲሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын

    ሠላምናችሀ

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama Жыл бұрын

    Melat nebiyu akerbilin esti makdaye, 💞💞💞😍🙏🙏🙏

  • @ashuossieeliso154
    @ashuossieeliso154 Жыл бұрын

    Makiye tiru enati nashe enodishalene ❤️❤️❤️

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @addis8247
    @addis8247 Жыл бұрын

    እኔ የሚሰጥሽ የቤት ስራ ለይበቃል 20 ብር የሚያበድረዉን ነጋዴ አቅርብ፡፡ ቀጥሎ አጎት ሁነዉ የሚተዉኑትን መጡ….መጡ…መጡ… እኔ ለሜሳ በማለት ድራማ የሰሩትን የወሎ ሳይንት ሰዉን ብታቀርብልን ደስደስ ይላል፡፡

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын

    ኣዛሉየ የኔ ልዩ በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤🙏

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    አዛለች አወድሻለሁ ማማዬ😘😘😘😘💐💐💐💐👍💕💕💕💕

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ፅኑቲቪTSNUTV
    @ፅኑቲቪTSNUTV Жыл бұрын

    Welcome maki

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r Жыл бұрын

    Good job

  • @yibzuwoldeamanuel5494
    @yibzuwoldeamanuel5494 Жыл бұрын

    Welcome!!

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 Жыл бұрын

    መልካም ሰዎችና መልካም ስራዎች እንዲበዙና እንዲያሸንፉ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ከማበርታት እና መደገፍ ውጪ አማራጭ የለኝም ሁሌም ዝግጁ ነኝ።

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @birtukan259
    @birtukan259 Жыл бұрын

    በርቺልን እንወድሻለን

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @selamEyob-bd9fn
    @selamEyob-bd9fn Жыл бұрын

    Makiye qaxiyibati inem imaxalew lamamari

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 Жыл бұрын

    Good job keep it up

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Жыл бұрын

    ማኪየ የልቤን አልሽልኝ። ሰውን ባለው ነገር አለመለካት። ተምሬአለሁ። ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ማክዬ አድናቂሽ ነኝ 🥰🥰🥰

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @almazt3763
    @almazt3763 Жыл бұрын

    Ayzosh Holm neger yestkaklal berg ❤❤🙏

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @nigisthaile7528
    @nigisthaile7528 Жыл бұрын

    🙏 welcome

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @seadi5
    @seadi5 Жыл бұрын

    የኔእናትእድሜናጤናይስጥሽ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @ayeleerose7155
    @ayeleerose7155 Жыл бұрын

    ማክ እንወድሸሌን

  • @helangirma1348
    @helangirma1348 Жыл бұрын

    Mamiyee nurileni😍😍😍

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @a71green25
    @a71green25 Жыл бұрын

    Eshii

  • @mazza5557
    @mazza5557 Жыл бұрын

    ዝም ብየ እወድሻለሁ

  • @amenkidus943
    @amenkidus943 Жыл бұрын

    Maky you are my hero

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ababachfayera826
    @ababachfayera826 Жыл бұрын

    Makiye wawawawa dasi sil

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo Жыл бұрын

    Ewedishalew “yhinnen new lel yemichelew”

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zereabmesele6184
    @zereabmesele6184 Жыл бұрын

    Makiyee❤️❤️

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hanibelongtojesus2932
    @hanibelongtojesus2932 Жыл бұрын

    Maki 😍😍😍 😍😍

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @afamilyshow
    @afamilyshow Жыл бұрын

    ማኪየ ወይልካም እኳን መጣሺ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @cacpastormatiwosofficial9374
    @cacpastormatiwosofficial9374 Жыл бұрын

    Hi selamish yibiza

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @barakatemamush2878
    @barakatemamush2878 Жыл бұрын

    wud nesh

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lireshinato8773
    @lireshinato8773 Жыл бұрын

    አዝላች(ማክዳ)አላፍክርሽም ኢዎድሸሎ

  • @martaniguse2286
    @martaniguse2286 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰😘😘😘

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Жыл бұрын

    ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ::በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት በሽታ ስቃይ መከራ ሁሉ ከምድር ላይ ይወገዳል::ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 የአምላክን ፈቃድ ለማወቅ እና የዘላለም ህይወት ለማግኘት መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል ኢሳያስ 48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ማንበብ ይቻላል ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ 24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል

  • @marimali8395
    @marimali8395 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdualbargi5614
    @abdualbargi5614 Жыл бұрын

    የወሎዋ ፈርጥ የቤቶች ድምቀት

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    💖💖💖💖💖💖👍👍😘😘😘💐💕

  • @user-cv3py3ze8o
    @user-cv3py3ze8o Жыл бұрын

    ማሚየበጣምነውእምወድሺእድሜእሥጥሺ

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Жыл бұрын

    Makiya sewdesh eko

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-tq6iz7ho7b
    @user-tq6iz7ho7b Жыл бұрын

    አቹወሩቁነሸማኪዳሀዪሌ አፋርነሽቆጆነዉእናቴ💚💛❤💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛🙏🙏

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 Жыл бұрын

    ማኪዬ ባልሽን ፈተሽ አግበቢ ኝ

  • @user-jx1jh8ou2s

    @user-jx1jh8ou2s

    Жыл бұрын

    ምንያለህነዉህ

  • @yematateshome713

    @yematateshome713

    Жыл бұрын

    ለምታወረው አትጠነቀቅም እንዴ ?

  • @bint4181
    @bint4181 Жыл бұрын

    ዋው

  • @nigisthaile7528
    @nigisthaile7528 Жыл бұрын

    🙏 welcome

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Жыл бұрын

    Makiya sewdesh eko

  • @makitube1368

    @makitube1368

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі