እማሆይን ለምን? ሊገድላቸው ፈለገ.....በጸበሉ ከዓይናቸው የሚፈሰው ደም ቆመላቸው።

Ойын-сауық

ይህንን በጎ አላማ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት
1000480421209
ወይም
በአቢሲኒያ ባንክ
95999328
እንዲሁም በሀገር ዉስጥ ሆነ በዉጪ ለምትኖሩ ይህን ቀና ሀሳብ መደገፍ ለምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን የአቅሞትን አስተዋጽኦ ያድርጉ
www.wegenfund.com/causes/debr...
ደብረ ቁስቋም በማለት በመለገስ ለገዳማውያን እናቶች እህቶች እንድረስላቸው!
ለበለጠ መረጃ፡-0912920992 ፣ 0923289169 ወይም 0986348964
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 151

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw969411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው ጥሩ አባባል ነው የእማሆይ መልሳቸው ትክክለኛ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ከገባችበት ውጥንቅጥ ያውጣልን በፀሎታችሁ አሰቡን🙏🙏🙏

  • @Selina6648

    @Selina6648

    11 ай бұрын

    አባባል አይባል ጥሩ መልክት ነው የሚባለው ይህ አባባል አይድለም በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት አባባል ሚባል ትምህርት ሆነ መልክትም የላትም እህቴ ይቅርታ

  • @SimretweldegebrielSimret

    @SimretweldegebrielSimret

    11 ай бұрын

    Egzabher yimesgen betekrstisnschin ye6 eb megemeriya nAtna lelgocua degmo bezi tbeb indnor yemebetachin Ilga ayleyen mahberekusquam begoadragot Mulu adrasha bttekumu mesatef le Mifelg amechi yhonal wesbhat leegzabiher

  • @Abegrum

    @Abegrum

    10 ай бұрын

    I 8😊

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674811 ай бұрын

    እማ ሆይ እናታችን በረከቶት ረድኤቶ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @askalehailu360
    @askalehailu36011 ай бұрын

    እህቶቻችን በጣም ደስ የሚል የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቶ እኛም የአቅማችንን እናደርጋለን

  • @elfneshseratu7078
    @elfneshseratu707811 ай бұрын

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የገለፁበት መንገድ በጣም ትክክል ነው ምንም ስህተ ት የለውም :-እንኳንበአብጀዲ ጨርቅ አይደለም በሞዲስ እንኳን ከባድ ነው ይሄ ጉዳይ ምንም የሚያከራክር አይደለም እስካሁን አለማስተዋላች ትክክል አይደለም በተቻለን አቅም ልንረዳቸውና ልንደግፋቸው ይገባል እማሆይ እንዳሉት ልቦና ይስጠን።።።

  • @HdddfGggfff

    @HdddfGggfff

    11 ай бұрын

    እዉነት የሚገርም እኮ ነዉ እንዴት እንደምናስብ አላቅም መዲስት መጠቅ ምንድነዉ ኃጢያት የሆነበት እር እናስተዉል ከቻልን እንግዝ ከልቻል ዝም እንበል

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g11 ай бұрын

    በረከቶት ይደርብን እናታችን መታደል ይሉሃል♥♥♥

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ እነታችን በረከቶት ረድኤት ይድረስን እህታችንም ትልቅ አገልግሎት ነው ትልቅ መመረጥ ነው እኘንም ለዛ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye37511 ай бұрын

    እማሆይና ሲስተር ይዛችሁ የተነሳችሁት አላማ በእውነት በሙሉ ልብ መደገፍ ያለበት ነው ምንም ለጥያቄ የሚዳርግ ነገር የለበትም! የገዳሞቻችን የመፀዳጃ ቤት፣ የገላ መታጠብያ እና የመሳሰሉት አለመመቻቸት ተፈቶ የምናይበት ጊዜ ለእኛም እንኳን አልፎ አልፎ ወደ ገዳም ለምንሄደው ይናፍቀናል። እግዚአብሔር ጥረታችሁን ይባርክ።

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r11 ай бұрын

    እሚጣፍጥ አንደበት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቹ ይደረብን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde412111 ай бұрын

    አድ ሰላምለኪ ገብረማሪይም ፅገማርይ ብላችሁ በፅሎት አስብልኝ በመቤቴ ማርይም🤲🤲🤲😭😭😭

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde412111 ай бұрын

    በረከቶዎ ይደርብን እመሆይ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962811 ай бұрын

    ቃለይወት ይሰማልን እናታችን በውነት በጣም መልካም ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    ሲስተር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይጠብቃችሁ ፈጣሪሐሳባችሁን ያሳካላችሁ😢😢❤❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele386211 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እናታችን በረከትዎ ይደርብን።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye646111 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እሞህዬ አገራችንን በፀሎት አስቡልን ❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea235011 ай бұрын

    በረከቶ ይድርብን እናቶች❤🙏

  • @akallemma7573
    @akallemma757311 ай бұрын

    መልካም ፡ ንግግር ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ ለፀሎትም ፡ እኮ ፡ ንፅህና ፡ ያስፈልጋል ፡

  • @martabogale7735
    @martabogale773511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ጥሩ የሚደገፍ አሳብ ነው❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962811 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed642610 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን💒🙏❤🌿🌾💐🌺

  • @user-lp4yi5yr3g
    @user-lp4yi5yr3g10 ай бұрын

    በረካታችሁ ይድረሰን በጸሎታችሁ አሰቡን 🙏🙏🙏

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv11 ай бұрын

    ተባረኩ ሐሳባችሁ ይሙላላችሁ ሐሳባችሁ በጣም ትክክል እና አስፈላጊ ነው እናንተ ስታስተምሩን ነው አገርም ስልጣኔም የሚመጣው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿♥️♥️

  • @mesretbelay2303
    @mesretbelay230311 ай бұрын

    እማሆይና እህታችን በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf11 ай бұрын

    ምንኩስና ልቡ ስለ እየሱስፍቅር የተስበረ በትእዛዙ እራሱን ያስከብረ ህጋቱን የጠበቀ ነፍሱን ለፈጣሪው ያስገዛ ስጋውን በንህና የጠበቀ ማለት ነው:: እማሆይ ዘመኑን የዋጁ በመሆናቸው በጣም ደስ ይላል:: ተመስገን ይህን በመስማታችን🙏🙏😘

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh11 ай бұрын

    ማር ቅዱስ ሚካኤል ምኞቴነው ለደጁ ያብቃን በውነት

  • @coneasfaw1237

    @coneasfaw1237

    11 ай бұрын

    Amen

  • @maizeiadah152

    @maizeiadah152

    11 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh10 ай бұрын

    እማሆይ በረከታቸው ይደርብን ወለተ በፀሎት ያስቡን ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    ❤❤❤ቃልይወትን ያሰማልን እናታችን መመረጥ ነው። በረከቶት ይደርብን😢

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra433811 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣እናታችን፣በረከታቸውይደርብን፣።

  • @nardiberhanu8723
    @nardiberhanu872311 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማዎት እናታችን እውነት የሆነውን ነው እየነገሩንነው በረከቶ ይደርብን

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l11 ай бұрын

    በረካታችሁ ይድረሰን በጸሎታችሁ አስቡን❤❤❤

  • @khankpk8346
    @khankpk834611 ай бұрын

    በረከታቹሁ ይድረሰን❤

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n11 ай бұрын

    የንፅህና መጠበቂያው ነገር ምንም ተቋውሞ አያስፈልግውም በዚህ ስም ግን አለማውያን ሾልከው እንዳይገቡ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane296310 ай бұрын

    እህቶቼ ምንም ክፉት የለው ንፅህና ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳቺሁ እግዚአብሔር እንዲ አለ ታጥባቺሁ ታጥናቺሁ ወደኔ ኑ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim773311 ай бұрын

    አሜን አሜን የሰላም አምላክ ሰላምን ይስጠን ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764811 ай бұрын

    ዲያቆን ውንድማችን ትልቅ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ተባረክ

  • @AyeluMekonen

    @AyeluMekonen

    11 ай бұрын

    ቃል በቃል ተባረክ አትልም ሴት ልጅ መባረክ የካህናት ስልጣን ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቢባል መልካም ነው ብለዋል ሊቃውንት አባቶቻችን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    ክፉውን ፈጣሪ ይያዝላችሁ እማሆዬ😢😢 ፈጣሪ ከእርሶጋር ነው❤❤

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j11 ай бұрын

    እማሆይ ለፍጻሜ ያብቃሽ መጀመር አያቅትም ብዙዎች እየጀመሩ የሚያቋርጡ አሉ።

  • @HdddfGggfff
    @HdddfGggfff11 ай бұрын

    እዉነት የሚገርም እኮ ነዉ እንዴት እንደምናስብ አላቅም ሞዴስት መጠቅ ምንድነዉ ኃጢያት የሆነበት እር እናስተዉል ከቻልን እንግዝ ከልቻል ዝም እንበል ቃለ ሂዉት ይሰማለን በእዉነት እንድናስተዉል ይርዳን እማሆይ አገላለፅ ትክክክል ናቸዉ እኔ በወር አበባ ጌዜ ምግብ እኮ አያስቀምሰኝ ወገቤን አስሪ በስመ አብ በጣም ነዉ የሚያመኝ በየወሩ እሱ ሲመጣ ጽሎት አቆረጣለሁ ማድርግ አልችልም

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge282410 ай бұрын

    እማሆይ ያቅረቡት ሁሉ ድንቅ ነው:: ይህ ነው ለዚህ ትውልድ የሚያስፈልገው እንደርስዎ የመሰለ "ዓለምን ክደው" ግን በታቸለመጠን ስላስረዱን በጣም ነው የረካሁት:: እማሆይ አርሴማ እርስዎ ለዚህ ደካማ ትውልድ ከፍተኛ ምህርት የሚሰጡት ልዩ ነው :: በርቱ!!!

  • @hargegobena8962
    @hargegobena896210 ай бұрын

    እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሰተያየት የሚሰጠዉ ሁሉ አማኝ አይደለም

  • @muluambaw2391
    @muluambaw239110 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ፡ሰላሙን፡ይስጠን፡፡

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru10 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት ❤❤❤

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🙏🙏❤❤እማ ሆይ እናታችን በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏❤❤❤

  • @mennawondim6136
    @mennawondim613611 ай бұрын

    በረከታችሁ ይድረሠን እሙሀይ❤❤❤

  • @almyegeremew9343
    @almyegeremew934310 ай бұрын

    ውይ እንደው ይሄን ሃሳብ ጊዜ ስትፈጁበት ምን ያገናኘዋል በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት እንደሚባለው ነው ይሄን ሃሳብ የሚሰጡ ሰዎች ለራሳቸው ይሄን ግዜ አርብ ሮብ እንኩአን የማይ የማይፆሙ ሰንበትን የምጋደሙ የኔ ብጤዎች ናቸው ክርስትናን የሚኖራት እንደዚህ የወረደ አስተያየት አይሰጥም እንደውም የኛ ቤተክርስቲያን በጣም ከማዝንበት አንዱ በየቤተክርስቲያን ያሉ መፅዳጃ ቤቶች ክበቂነቱም ካያያዙም አንፃር ምንም አልሰራችም እንዴት lengs እና ለፅጌ አዳር ስንሄድ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ያለው ለምሳሌ በጣም ከመሽተቱ የተነሳ በልብስህ የሽንት ቤቱ ሽታ ይዘን ቤትክርስትያን ውስጥ ይዘን እንገባለን ብዙ ያልታዩ ብዙ ችግሮች አሉ በርቱ አምላክ ይርዳችሁ የተቀደሰ ሃሳብ ነው

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios525211 ай бұрын

    Good thanks from tigrayns USA Ethiopia forward

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe250110 ай бұрын

    እድሜና ጤና ተመኘው

  • @HdddfGggfff
    @HdddfGggfff11 ай бұрын

    የሚደንቁ እናት ናቸዉ አገላለጻ ደስ ሲል መታደል

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru530311 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ ።የንፅህና መጠቀምያ ገዳማውያን መጠቀማቸው ዘመኑን የዋጀ ስለሆነ ብዙ ትችት እና አለመረዳት ቢቀርብባችሁም ለግዜው ነው እና በርቱ። ቢቻል ከውጭ ተሰርቶ የመጣ ምርት ላይ ብቻ ከመንተራስ አገር በቀል ሆኖ አቅም በመፍጠር በገዳማውያን የሚመረት ቢሆን ጥሩ ነበር። ምክንያቱም እጀ ረጅሞቹ የሚስጥራዊ ቡድኖች በብዙ ምርቶች ላይ ምልክታቸውን እያኖሩ የአውሬውን ቁጥር እያለማመዱን ነው ። በቅርቡ gods የሚባል ስም ያለው የንፅና መጠበቅያ በኢትዮጵያ በብዛት እየገባ ነው ይህም በአውሬው አምላኪዎች የሚዘጋጅ ምርት ነው። እና የምንገለገልበትን ነገር ሁሉ ስንገዛ የመፈተሽ ልምድ ቢኖረን ብዙ እናተርፋለን።

  • @denkiesile4827
    @denkiesile482711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ግንዛቤ አግኘተናል እኔዲውም እራሳችን ፊብሪካውን ከፉተት መስራት እና ለገዳሙ ማከፉፈል የተርፈውን ደግሞ ለመምናኑ ማከፉፈል መቻል አለብን በጣም ትክክል ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @emebettesfaye2038
    @emebettesfaye203811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ነገር ነው ግን አግባብ አይደለም ያሉበት ምክንያት ምንም አልገባኝም

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana457511 ай бұрын

    በረከታቹ የደርብን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962811 ай бұрын

    ባለፈውም አዳምጨዎለው በውነት ለናቶቼ .የበረከት መላክ እፈልጋለው አድራሻሀ ብልኩልኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃለው

  • @user-nz3lu7fm7n
    @user-nz3lu7fm7n11 ай бұрын

    እውነት ነው እናታችን እኔም የልጅነቴን አስታወሱኝ እንጀራ እወስድ ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን አሜን።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764811 ай бұрын

    እውነት ነው እሞሆይ በትክክል ነው እየመለሱ ያለው በረከቶት ይድረስን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea47111 ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም አቤት መታደል አንድበተ ርቱ እማሆይ ደስ ስሉደስ የሚል አገላለፅእግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh11 ай бұрын

    አወ እኛም አይተናታል በሚድያ ተለቆአል ምክንያት አርጎ ነው ለደጁ የጠራት እሙሀይን መልክታችን የገዳማቱ መነኮሳት መፀዳጃ ቤት ባህታቸው ባካችሁ ይሰራላቸው ያማል ለሀገር ለወገን ነው የሚፀልዩ ምልኩስና ከፈጣሪ ፍቃድ ሲሰጠነው በራሳችን ፍቃድ የሚሆን አይድለም መመረጥነው ባል ያላት ባልዋን እዴት እደምታስደስት ትጥራለች ባልየለላት ለፈጣሪ የምትኖረ እንዴት አምላኩዋን እንዴት ማስደሰት እዳለባት ትጥራለች መፃፋ የተባለው

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae942111 ай бұрын

    ችግር የለውም ችግር ውስጥ ገብተና ማዳበሪ ምርጥ ዘር እያለ መሬታችችንን አቃጠልብን አሁንም በራሳችን ጥበብ እርገን ንፅህናን መጠበቅ ይሻላል ይሄ ይዞት የሚመጣው መዘዝ ነግ አንሸከመውም

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113711 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @habitam
    @habitam11 ай бұрын

    እማሆይ በረከቶ የደርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ldetyeldetye4153
    @ldetyeldetye415310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-en2iu3wj9u
    @user-en2iu3wj9u11 ай бұрын

    አንደበተሪቱ እርሶግርስ ሆኜ በተማርኩ ተመኘው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon218611 ай бұрын

    Enatachen edmena tena egzabher yastelen. Yatekedesea Hasan nw egzabher yasakalachu. Egzabher tsegu yabzalachu 🙏🙏🙏

  • @adamia3883
    @adamia388311 ай бұрын

    Egzabher yemasgen 🙏

  • @Misneb
    @Misneb6 ай бұрын

    እጅግ የተቀደሰ ሀሳብ ነው፣ እስከዛሬ ድረስ አለመታሰቡ በራሱ የሚደንቅ ነው። ይህንን መሰረታዊ መገልገያ እንደ መጥፎ ነገር ቆጥሮ መተቸት እኔ በግሌ የእውቀት ማነስ ነው የምለው። እናንት የምትተቹ እንደ አያት ቅድምአያቶቻችን ተነፋነፍ ወይም እጀ ጠባብ እንደማታጠልቁ ወይም መቀነት እንደማታስሩ እገምታለሁ። መነኮሳቱ የተፈጥሮ ግዴታ የለባቸውም በእናንተ አስተሳሰብ? እማሆይ አርሴማ ድንቅ ማብራሪያ የሰጡት። ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @workineshlema5089
    @workineshlema508910 ай бұрын

    የኛ ቤተክርስቲያን ድንቅ ነች

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech592011 ай бұрын

    ፈጣሪ፡ፀጋውን፡ያብዛላቹሁ፡እማሆ፡በተለይ፡ከውጭ፡ደውሎ፡ያዛተው፡ሰውዬውነገር፡ገርሞኛል

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife936811 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @saragasa174
    @saragasa17411 ай бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bereketakalu6142
    @bereketakalu614211 ай бұрын

    ትምህርት ሰጭ መልካም አቀራረብ ስለሆነ በዚሁ ይቀጥል።ሁላችሁም ብሩካን ሁኑ።

  • @gondertmamo
    @gondertmamo8 ай бұрын

    የናንተ በርከት ይደርብን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x11 ай бұрын

    አማዬ በርክታቹ ይደርብን❤❤🙏

  • @selinatube2879
    @selinatube287910 ай бұрын

    በረከታችው ይደርብን ግን የሞዲሱ ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ ቢፈጠር ባይ ነኝ እሱም ገጠራማው አካባቢ ለተማሪዎች እሚዘጋጂ ተጠቅመው እሚጥሉት ሳይሆን በዬ ወሩ ተጠቅመው እሚታጠብ ነው እና በጣም አሪፍ ነው ለነሱም ይህ ቢሆን ዘላቂ መፍትሔ ነው የገጠራማው መምህሮችን ብጠይቋቸው ያቁታል ምንም አይነት ሳይድ ፌክት የለውም

  • @21MarYam
    @21MarYam11 ай бұрын

    የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba122811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme969811 ай бұрын

    እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥዎት ትኽኽል ነው ያሉት 🙏🏽

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr11 ай бұрын

    Huletachum bexam xru agelalets new yegelexachut honom gn Emahoy sle wer abeba beglts bemobrarabet melku newyabrarut wnetm kemeseretu xru yehone meseret new ❤❤❤❤❤ tebareku

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha502210 ай бұрын

    አሜን።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha597111 ай бұрын

    Glory to the Almighty God!!!

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa93211 ай бұрын

    እናታችን እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡ በእውነት የነተበና የቆሸሹ አልባሳትን መልበስ፡ ንጥህናን አለመጠበቅ የብቃት መልኪያ አድርጎ የሚረዳ በርካታ ሰው አለ፡፡ ይህ ግ ን ተገቢ አይደለም፡፡ ሃጢአት እስካልሆነ ድረስ መነኮሳት ጊዜውን የዋጀ ቁሳቁስን ቢጠቀሙ ስህተቱ ምንድን ነው?

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናነንተ እዛ አየትንከራተችችሁ ሞዲስ ብታደርጉ እንደኛው ሰው ናቸው

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu11 ай бұрын

    ንፅህናን መጠበቅ በእውነት ጢያቴ ሊያስነሳ አይገባም

  • @abebayelema5176
    @abebayelema517611 ай бұрын

    እማሆይ አርሴማ እግዚአብሔር ጥበብን ይብዛሎት። ይህንን የማይረባ ንግግር ጥያቄ ብለው የሚያቀርቡት የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እይሆኑም ። በሚችሉት ሁሉ ተስፍ ማስቆረጥና ሀይማኖቷን ማዳከም ስለሆነ ነቅተን በርትተን እንስራ። ድንግል ማርያም ከነልጇ አትለያችሁ።

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p11 ай бұрын

    አሜንእህታች🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo79811 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤😊😊

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    😢😢አቤት እሩቱ አድበት እውነት ፈጣሪ እንዴት ቢዎዶትና ቢመርጦት ነው ግን??እፍፍፍፍ😢እኔስ አይይይይ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha114311 ай бұрын

    እናቶቻችን እናመሰግናለን

  • @makty2113
    @makty211311 ай бұрын

    ገዳማውያን የንጽህና መጠቀሚያ መጠቀም የለባቸውም? ዘመናዊነት አያስፈልግ የሚሉ ጥያቄዎች እኔ አልገባኝም ለምን አይጠቀሙም እንዲያም በህርሉም ነገር አስተማሪ መሆን ይገባቸዋል እንጅ ለምን አይችሉም ይችልይሉ ነገር ን እንኳን ለገዳማውያን ለሁላችንም ቢሆን በመጠኑ መሆን አለበት

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s11 ай бұрын

    እማሆይ ❤❤❤

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed984811 ай бұрын

    This is very weird question and answer session. I didn’t expect this kind of explanation from these Emhoy .

  • @merikonjo798
    @merikonjo79811 ай бұрын

    ተመስገንበርቱዉ❤❤❤❤

  • @saraayman1293
    @saraayman129311 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo315011 ай бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር እሞሆይ አርሴማ ሥራውን ይሠራል ግብፅ ሀገር አስቄትስ ገዳም ስት ሠመይትነት ታላላቅ አርያ የሆኑ አባቶስ ፃርቃን ሠማይታት የተቀበሎበት ገዳም ያልተማረች እሞሄ ብትሔድ ያሳፍራታል ሁሉም የተማሩ ናቸው በገዳሙ ኢንጂነሪንግ ዶክተር ግንበኛ በቃ ምንም ነገር ከተማላይ አይፈልጉም ሁሉ ባለሞያ ነው ማስተዋል ይስጠን በውነት ጥበብ የሚሠጠው ቅዱስ እግዚአብሔር ነው እሞሄበርቱ አነቃቁ

  • @miu9756
    @miu975611 ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏👈

  • @genetgenet9408
    @genetgenet940811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የተቀደሰ ሀሳብ ነው እማሆይ

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn11 ай бұрын

    Temesegn ❤❤❤

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy829911 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንዴት አመሻችሁ

  • @azebdebebe1691
    @azebdebebe169111 ай бұрын

    ሀሳቡ በጣም ጥሩ ግን ከተጠቀሙ በኃላ የቆሻሻ መጣያ ና ማቃጠያ ቦታ ያስፈልጋል። ድሮ በየ ገዳም ሰሄድ በየቦታው ተጥሎአይቻለሁ።

  • @Nardi135
    @Nardi1357 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі