ማህበራችን ቤተ ቅዱስ ላሊበላ ከተመሰረተ አስረኛ ወሩን በደማቅ ሁኔታ አከበርን እግዚአብሔር ይመስገን

Пікірлер: 38

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsmАй бұрын

    Lelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellelelelflelfleleleleleleleleleleleamen amen amen amen amen amen amenamena amen kalyhothn yasmhalhni abhtee yafetuni abye

  • @user-hh7ze7uo3n
    @user-hh7ze7uo3nАй бұрын

    ቤተሰቦቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ይወቴ ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ማሀበራችንን ቤተ ክርስ ላሊበላ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ያብዛልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-qj9vl7gg1n
    @user-qj9vl7gg1nАй бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርችልኝ ውዴ 👍ልኬ👈

  • @Fetah90
    @Fetah90Ай бұрын

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ

  • @hanaamokonii
    @hanaamokoniiАй бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407Ай бұрын

    ሰላም ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ፈቅሩን ድነቱን ያድለን ዋውውው አሪ ቆይታ ነበር በርች ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልንንን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @user-vh4jr9eo3i
    @user-vh4jr9eo3iАй бұрын

    እልልልልልል መጨረሻችንን ያሣምረዉቤተ ቅድሥላሊበላ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jerusalem-Israel

    @Jerusalem-Israel

    Ай бұрын

    አሜን 👏😍

  • @munatube7030
    @munatube7030Ай бұрын

    ሠላም ለዚህ ቤት እንዴት አላቹህ እንኳን ደና መጣሽ ቤትዬ ቃለ ህይወትን ያማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ugАй бұрын

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውዴ❤

  • @adanuutube3411
    @adanuutube3411Ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ ❤️ 🙏 😊

  • @mahiነኝወሎየዋ
    @mahiነኝወሎየዋАй бұрын

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛእህቴ አሪፍቆይታነበር በቤቱ ያፅናሺ የኔውድ ሀሀራችንንም ሰላም ፍቅር ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012Ай бұрын

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር

  • @seadasedi799
    @seadasedi799Ай бұрын

    Yarebi yeallhe agirachene selame adirgline yaribe hulume banet nwe ymehonwe yallhe aliehamedudilahe

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTubeАй бұрын

    ሰለም ሰለም እህት ኡከን ደነ መጠሽ ውድ የገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614Ай бұрын

    ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር በርች ሀገራችንንስላም ፍቅርአንድነትይኑር ድስየሚልቆይታነው ወደ እህቴ

  • @user-bl1mo5tg7s
    @user-bl1mo5tg7sАй бұрын

    ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር በርች ሀገራችንንስላም ፍቅርአንድነትይኑር ድስየሚልቆይታነው በርች

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1lsАй бұрын

    እግዝያብሕር ይመሥገን ሠላም ለዚ ቤት ሠላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለሁላችን ያድለን አሜን የነበረን ቆይታሀ አሪፍ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jgАй бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚህቤት እኳኝደህናመጣሽ ውድየሀገሬልጆች እዴናችሁ ሰላማችሁይብዛ አሪፍቆይታነበረኝ🎉🎉

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631Ай бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላምሽይብዛ በርች ውድ ስላም እድገት ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ይሁን በርች ውድ 🎉🎉🎉😊😊😊

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2gАй бұрын

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጧሻ ሀራፍቆይታነበርበርች አላህሀገራችንንን ሰላም ያደረግልን በሰደት።ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችን ያበቃን ወቶከመቅርት አላህ።ይጥበቅንንን

  • @seidaTades
    @seidaTadesАй бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ

  • @Minitewabeፍቅር
    @MinitewabeፍቅርАй бұрын

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ያላወቀውን ያወቀውን ሰውን ጠይቁ መረዳትና መማር እጅግ በጣም ደስ የሚለው

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627Ай бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ለሀገራችን ሠላምና አንድነትን ያምጣልን

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2cАй бұрын

    ሠላም ውዴ እንኳንዴህና መጣሽ በርችውዴ❤❤🎉🎉

  • @hayat2583
    @hayat2583Ай бұрын

    እዴት ነሽ እህት እንካ ድህና መጣሽ ሀገርች ስላም ያድርግል ያርብ🎉🎉🎉

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162Ай бұрын

    ሰላም ሰላም ላች ሰላም ለሁላች ሀገራችን ሰላምያድርግልንያረብብ🎉🎉

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2Ай бұрын

    ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ቤተሰቦችሽ ስረ ጤነ ሁሉ ሰለምነቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgizaw123
    @meseretgizaw123Ай бұрын

    Mamn my beautiful sisuu akkmi mareeko Baga naga dhuftanii salma naw

  • @user-hh7ze7uo3n
    @user-hh7ze7uo3nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልደስ ስንል እግዚአብሔር አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jerusalem-Israel

    @Jerusalem-Israel

    Ай бұрын

    👏😍😍

  • @mahiነኝወሎየዋ
    @mahiነኝወሎየዋАй бұрын

    እልልልልልልልልልልክ

  • @ggydfygf428
    @ggydfygf428Ай бұрын

    አባታችን የኛ ድምቀት ❤

  • @Jerusalem-Israel

    @Jerusalem-Israel

    Ай бұрын

    👏😍😍

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmedeАй бұрын

    ሠላም

  • @ggydfygf428
    @ggydfygf428Ай бұрын

    ማማራችንኮ ❤❤❤❤

  • @Jerusalem-Israel

    @Jerusalem-Israel

    Ай бұрын

    😍😍

Келесі