#ማዳም

#ማዳም ያልሰማችው ጉድ እንደት በ8ወርሽ ወለድሽ#yetbi_tube_የተንቢ#eyoha_media#ab tube#

Пікірлер: 89

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube4 ай бұрын

    *ሀባይቢ እንደት ከረማችሁ ስትራይክ አስልከውብኝ ለአንድ ሳምንት ተቀጥቼ ነው የጠፋሁት እንደት ናችሁ ረመዳን ሙባረክ በማዳም ቤት ያላችሁ የስደት ጓደኞቼ አላህ ያግዛችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ላይክ እና ሰብስክራይብ እንድሁም መልካም አስተያየት በመስጠት አበረታቱኝ አራስ ነኝ😂*

  • @tsehayabizuneh

    @tsehayabizuneh

    4 ай бұрын

    አሚን ውድ

  • @Neyu-vk9rd

    @Neyu-vk9rd

    4 ай бұрын

    ግን ሚካድምሽ አለ በአላህ

  • @tewekeltuaellah6638

    @tewekeltuaellah6638

    4 ай бұрын

    እህቴ ይቅርብሽ ሜዲያ ላይ መብላት ከይቅርታጋ

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    4 ай бұрын

    እደት ነሽ እህቴ አይንሽን ተሻለሽ?

  • @RADUALI-oi9bd

    @RADUALI-oi9bd

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ከፕላይ እስቱር

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @amarumair1405

    @amarumair1405

    4 ай бұрын

    አሚንን

  • @biredejen6562

    @biredejen6562

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr4 ай бұрын

    ቲጂየ የውድ አብሽሪ አላህ አፊያያድርግሽ ጨርሶ ግን ሚዲላይ አትብይ ...ጥሩ አይደለም ውደ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ ያረብ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk4 ай бұрын

    አብሽሪ እህት አላህ እንኳን በሰላም ወለድሽ ስንቶች እየፈለጉ አላገኙም አንቺ ግን ወዳውኑ ኑው ያገኘሽው

  • @ethiojole
    @ethiojole4 ай бұрын

    አይ ቲጂ እኔ እራሱ በለፈው ዱዋ አድርጉልኝ ልወልድ ነው ስቲ ከምኔው ነው ያልኩት ዳውሎድ ያረክሺው ነው የመሰለኝ 😮😅🎉🎉 ብል አፊያ ❤🎉

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx4 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቲጅዬ አህለን ረመዳን ሙባተክ ሽያለሁ እንኳን አዴረሰሽ ብል አፍያ ብያለሁ አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h4 ай бұрын

    ይመችሽ አቦ ድቡሽቡሽ ሳሚሊኝ ሰው ያልበላውን ነው ሚያከው አትስሚያቸው

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op4 ай бұрын

    ሀየቲ መሻአላህ ሠላምነሸ አላህየሽርሽ የሠው ወሬአትሥሚእ አብሽሪ ዝምበየቸው ሥወድሽ ለአላህ ብየነው ቅማም ነሽ ደንቡቡሽ ብዪ መሻአላህ❤🎉

  • @lubaba355
    @lubaba3554 ай бұрын

    የኔቆንጆ ሰው የሚለው አያጣም በነገራችን ላይ እኛ አገር አንድ ሰውየ ሚስቱን ሀረብሀገር አምስት ልጅ ጥላ ይሰዳታል ይገርምሻል ሁሉም ሴት ናቸው ልጆቹ ከዛማ አረቡ ይደፍራትና ታረግዛለች እሳም ቀወሰች ታመመች ወደሀገር ቤት ያሳፍራታል ስመጣ ባል ሆዬ የልጆቼ እናት እንኳን መጣሽ ቢወለድ ወንድ ልጅ እልል ብሎ የኔነው እንደመጣች ያረገዘችው ብሎ ግግም 😂😂😂😂😂

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ደግ አረገ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18654 ай бұрын

    ክክክክ አይሰው እማይሉትየለም ዝበያቸው ውደ ወንድነው ሴት የወለድሽው አላህ ያሳድግልሽ

  • @seadi5
    @seadi54 ай бұрын

    አይዞሽእንኳን ለዚህ አበቃሽ የተያዘነውእሚያቀው እኔወንድሜእደዝህታሞመነፀርታዞለትአርጓል

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot4 ай бұрын

    እንደዉ ኮመንታተሮች የእርጎ ዝንቦች ናቸዉ ቱቱቱ በየቦታዉ ዘዉዘዉ ማለት ይወዳሉ አላህ ይጠብቀን ማማየ አች ጠንካራ ሁኚ የደደብ ኮመንት አታንብቢ አትስሚ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh4 ай бұрын

    አህለን ቲጅየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ ጉድ ኮሜታተሮች ቱ ንገሬያቸው ሆ ከመጣች ባሉኮ ከይፖርት ነው 😆😉 አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን

  • @Neyu-vk9rd
    @Neyu-vk9rd4 ай бұрын

    ❤❤❤❤ማሻሀላህ ዝም በያቸው አስታግፊሩላህ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k4 ай бұрын

    አላህ ያሽርሽ ብለአፋብለን አይንሽን ዝምአትበይ መታየትአለብሽ ቸክማረግሽን አትርሽ ከባድነው በተረፈ በርች❤❤❤❤😊

  • @Maserte3213
    @Maserte32134 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ የማረሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    አሚን❤

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf4 ай бұрын

    ቲጅዬ አላህያሳድግልሽ ማማየ አላህያሽርሺ ማማ የ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f4 ай бұрын

    ማሻአሏህ❤

  • @user-dj4nc6eg5o
    @user-dj4nc6eg5o4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂የኔማር. ይመችሽ ውድድድድድድድ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn4 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ሞክሽዬ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅዬ የኔ ድንብሽብሽ ውበትሽን የፊትሽን ጥራት ስወድልሽ በዛ ላይ ደሞ ሃቂቃ ገና ልጅ ነሽ ታድለሽ የልጅ❤❤እትም ሆንሽ እስኪ ለኛም በስደት እድሚያችንን ለጨረስነው ውበታችንን ላጣነው ድሃ አድርጊልን በተረፈ ለወረኛ ቦታ አትስጭያቸው ውዴ እህቴ ለአላህ ብያ❤እወድሼለው

  • @imubilal6947
    @imubilal69474 ай бұрын

    አብሺር እህቴዋ

  • @sasaa6587
    @sasaa65874 ай бұрын

    የኔ ውድ ስወድሽ አላህ ያሳድግልሽ አላህ ያሽትሽ ዝም በያቸው

  • @zainabyzz
    @zainabyzz4 ай бұрын

    የኔ ባልቴት ማሻአላህ❤❤❤

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx4 ай бұрын

    ወልድሺዴበአላህ ማሻአላህ መብሩክ❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd4 ай бұрын

    አሕለን ቲጂየ ክክክክክ ብል አፊያ ዉደዋ

  • @gjyvng738
    @gjyvng7384 ай бұрын

    ማሻአላህብልአፊያ እኔምይሄቀንይናፍቀኛል

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ4 ай бұрын

    አይቲጅየ እንኳን ልጅ ሌላ አይረገዝም አልሽ ከልጅ ውጭ ምን ይረገዛል😀

  • @kelemm8046
    @kelemm80464 ай бұрын

    ማማየ የሚያርስሺ የለም የኒ ውድ አይ ብዝም በያቸው

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel49064 ай бұрын

    እወነትነው ያሥብላል መዳም እውነቷነው ይህ ነገር ይጣራልን 😂😂😂😂😂 ኧረ በሣቅ

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye30354 ай бұрын

    👍👍👍❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f4 ай бұрын

    ብል አፍያ ውደ የገብስ ሾርባ ጠጭ ውደ መገጣጠሚያ ይጠግናል አላህ ያሺርሺ ❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    ኢንሻአላህ ሀያቲ

  • @tinatube1983
    @tinatube19834 ай бұрын

    ከመቸው አርግዘሽ ወለድሽ

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤tgyeeeee

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd4 ай бұрын

    😅😅😅❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68184 ай бұрын

    እህቴእስኪዱአአራጊልኝ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube20374 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @kelemm8046
    @kelemm80464 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd2pp6ce6i
    @user-hd2pp6ce6i4 ай бұрын

    Enkan dena metash ehita awo yagegshwun biy Eigzabihar yimarish ehita

  • @muluhilu
    @muluhilu4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች4 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @kelemm8046
    @kelemm80464 ай бұрын

    አይዝ ይሻልሻል አድርጌ የተባልሺውን ልበሺ ሞባይል መጠቀም አታብዢ

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty4 ай бұрын

    እውነት ግን. ወልደሺነው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *አዎ❤*

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    አዋልዳ ነው 😂😂😂😂😂

  • @narditube4378

    @narditube4378

    4 ай бұрын

    ​@@user-ss9md9yg5eምን አይነት ጥያቄ ነው ቆይ ሀገር ከገባች ግዜ ጀምራችሁ አታዩም ጓደኛዬም ኢትዮጵያ በገባች በ11 ወሯ ነው የወለደችው 😂😂😂

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52624 ай бұрын

    👍👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @Rahma45Rahma-ih7mq
    @Rahma45Rahma-ih7mq4 ай бұрын

    Kkkkወሬሽ ሢያሥቅ

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zp3hi9ho9z
    @user-zp3hi9ho9z4 ай бұрын

    😂😂😂🎉🎉🎉

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @alamsahigh2826
    @alamsahigh28264 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rakyi2023
    @rakyi20234 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim70974 ай бұрын

    Tgyee yane konjo biy

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    እየበላሁ ነው😂

  • @rakyi2023
    @rakyi20234 ай бұрын

    ሴት ናት ወዲ ሴት እወዳለሁ😂😂

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *ወንድስ😂*

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    4 ай бұрын

    @@Tgkutabertube አልወዲም

  • @fatumamuhammed7167

    @fatumamuhammed7167

    4 ай бұрын

    ምነወ እኔ ሴት ሁነ ወዲ ልጅ እወዳለሁ ግን አላህ መልካም ትዳር እዲሰጠኝ ነወ የምመኝው ግን ካሁን በፊት ሰለተጎዳሁ አላም ናችውም ወዱችን​@@rakyi2023

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h4 ай бұрын

    እዳትታፈንብሽ ልጅሽ

  • @saada8052
    @saada80524 ай бұрын

    ዝምበያቸውወሬኞች

  • @Keirkm.
    @Keirkm.4 ай бұрын

    በቅንናት ደምሩኝ😢🙏🙏

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad21724 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤

  • @alirak1556
    @alirak15564 ай бұрын

    እረቲጂየውደ መነፀርቢታዘዝልሽምአትልበሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    *ምን ላድርግ ታዳ😢*

  • @rabeaahmed819

    @rabeaahmed819

    4 ай бұрын

    ሀኪም ካዘዘላት መልበስ ግደታ ነው

  • @alirak1556

    @alirak1556

    4 ай бұрын

    @@Tgkutabertube እኔምታዞልኝነበር ወላሂ ግንእሚጠቀሙትንስጠይቃቸው የባሰያደበዝዛልሲሉኝተውኩት እናእህቴ ይሻልሻል ቦሩነበርያዘዙልኝ እኔከታዘዘልኝ 7 ወሬ

  • @alirak1556

    @alirak1556

    4 ай бұрын

    @@rabeaahmed819 ሀኪምያዘዘውንሁሉ መጠቀምጥሩአደለም እኔበጣምታመምኩ አያይምነበር አጣርቶ አሁንአልሀምዱሊላ ከዛደግም ወላሂ ደምግፊት አመመኝ ሀይቅ ለቢሻኔቆፃፉልኝ ቢሻናቆለደሴ ከፍተኛነውደምሽብለው መዳኒትአዘዙልኝ ከዛ እግልስታይም በጣምያስፈራሻልግንደሞ ከኒናውጥሩአደለምአጀምሪአሉኝ አመጋገብአስተካክሊአሉኝ ወላሂ ሽሮብቻ ጨውየለው ዘይትየለው መብላትጀመርኩ ሌላምንምነገርአልጠቀም አሁንአልሀምዱሊላ 6 ወር ተዛባብኝ አሁንግንደማነስሆነልኝ

  • @alirak1556

    @alirak1556

    4 ай бұрын

    @@rabeaahmed819 ምንማለትአስቤነው ሀኪም የሚያዘው ሁሉ ሌላተጓዳኝበሽታ ስለሚያመጣብየነው

Келесі