🛑 ማግጣብኛለች ልበቀላት አስቢያለው...

ሰላም ውድ የአብነት አዩ ዩቲዩብ ቤተሰቦች ፤ በአዲስ ቪዲዮ ተመልሻለው :: ለቻናሉ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @gulichapodcast

Пікірлер: 47

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast2 жыл бұрын

    ሰላም ውድ የአብነት አዩ ዩቲዩብ ቤተሰቦች ፤ በአዲስ ቪዲዮ ተመልሻለው :: ለቻናሉ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzread.info/dron/CBEcsxu4_i5jdzl4A6xg1w.html

  • @lidiya727

    @lidiya727

    2 жыл бұрын

    ብሮ ጥያቄ አለኝ ፩ መውደድ ወይም ማፍቀር ምንድነው ? ፪ አንድን ሰው ወደድኩት ወይም አፈቀርኩት ማለት ምን ማለት ነው? በጥቅሉ መውደድ ወይም ማፍቀር ማለት ምን ማለት ነው? ይሄ ጉዳይ ለራሴ ግራ እያጋባኝ ራሴን እየጠየኩ ነው ?

  • @meron6512
    @meron65122 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አንደበት! እናመሰግናለን!

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal2 жыл бұрын

    Good Job Ab🙏

  • @mesetube8035
    @mesetube80352 жыл бұрын

    ዋው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የራሴንም ጥያቄዎች መልስ አጊቼረበታለው አመሰግናለው ወንድሜ

  • @loydshow6324
    @loydshow63242 жыл бұрын

    ደስ የሚል አቀራረብ ነው 👏👏

  • @Art-js9gv
    @Art-js9gv2 жыл бұрын

    ወንድሜ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡በርታ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @eldutube-5505
    @eldutube-55052 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera1062 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @solomonayele6859
    @solomonayele68592 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ላለው ይጨመርለታል እንደሚባለው እ/ር ባለክ ላይ ይጨምርልክ

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z2 жыл бұрын

    Ere wud tefahiben 🙏🙏

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👌 አትጠፋ በርታ 👍👍👍

  • @yemsrachfenta3423
    @yemsrachfenta34232 жыл бұрын

    እባክህ ወንድሜ በጣም ያስጨነቀኝን ነገር ብታማክረኝ..አሀ የልጅነት25 አመቴ ነው ከ7 አመት በፊት ነበር ፍቅር የጀመርነው ሆኖም ከሱ በፊት ጓደኛው ጋ እንዲሁ የትምህርት ቤት ፍቅር(ማለትእንዲሁ የልጅነት አይነት ነገር) ጓደኝነት ነበረን ከዛ በሀዋላ ግን ከአሁኑ ልጅ ጋ ፍቅር ውስጥ ገባን,ነገር ግን ጓደኛየን ይደብረዋል በማለት ከሆነ ግዜ በዋላ ቅር እያለው መጣ,ከዛም እስከ መለያየት ደረስን ቢሆንም አሁን ከአመታት በዋላ ተገናኘን እናም ልክ እንደድሮው አብረን መሆን መፈለጋችን አልቀረም አሁን ሁሉም ነገር ትተን እንደ አዲስ አብረን እንድንሆን እየጠየቀኝ እናም እንድንጋባ ጠይቆኛል ምን እንደምመልስ ገራ ገባኝ,አፈቅረዋለሁ ያፈቅረኛል ግን ፈራሁ ሲቀጥል ለጓደኛው ብሎ እንደሸሸኝ ሳስብ እበሳጭበታለሁ እባክህ ወንድሜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታማክረኝ? ነ9

  • @meseretmekonn9818
    @meseretmekonn98182 жыл бұрын

    አቢ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @yehuanaassefa1460
    @yehuanaassefa14602 жыл бұрын

    Appreciate you z way you tech

  • @fre5837
    @fre5837 Жыл бұрын

    Thanks ❤❤❤❤

  • @galilaamed7603
    @galilaamed76032 жыл бұрын

    Enkan Be Selam Matah Abiyachen Enkan Aderseh Enamesgenalen

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u2 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ respect bro

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Жыл бұрын

    All blessed

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Жыл бұрын

    💐💐💐

  • @lula3933
    @lula39332 жыл бұрын

    መጣም ነው ማመሰግነው ለምሰጠን ትምህርት እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በፍቅር 7አመት ሆኖናል ግን ባሁን ሰአት ምንም ነገር ላግባባን አልቻለም ቤተሰባቹም ጣልቃ እየገቡብን ነው በዛላይ እኔም አረግዛለው ሳናግረውም መውለድ ከፈለግሽ ውለጂው ግን አብን መሆን አንችልም አለኝ እባክክን ምንላርግ

  • @Workey_
    @Workey_ Жыл бұрын

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane96812 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወድሜ ❤❤ 👍👍👍👍👍

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad98512 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ወድጀና ፈቅጀ ሠብሥክራይብ አድረጊሀለው

  • @Seni1286
    @Seni12862 жыл бұрын

    Echogent lay cheating kales ?

  • @tigistutilahun2465
    @tigistutilahun24652 жыл бұрын

    Fikragchin indet matammni infaxralen

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina38112 жыл бұрын

    Tru tmhrt new Berta qeTl!!! Thanks

  • @Workey_
    @Workey_ Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @segnimerga5425
    @segnimerga54252 жыл бұрын

    Please, call up for the second seminar

  • @Gulichapodcast

    @Gulichapodcast

    2 жыл бұрын

    I will be posting on Instagram

  • @nebiattewelde7373
    @nebiattewelde7373 Жыл бұрын

    Good job 👏🏽

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma701910 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን👍👏

  • @baawlaaw164
    @baawlaaw1642 жыл бұрын

    Yemegerm new! Bertaa

  • @helensolomon6786
    @helensolomon67862 жыл бұрын

    A b please edatalifegni ene betam ymafekirewu sew ale mejemereya esu neber ymeyakegni enam yawaragni ena letewesen geze kaweran buhala tefa soshal media lay aytefam ena mn ladereg mawurat efelgalehu endemewedewu linegrewu efeligalehu gn demo esu lene yalewun felagot alakim ena mn edemaregi chenekegni

  • @tihitnaengda7178
    @tihitnaengda717810 ай бұрын

    Esu new non-sense wendime, semiet selalew esum ena desta selbeltebit new cheat miyadergiew wendu. Kesetua gar minim miyaleyayiew guday yelim don't try to create loophole. Kalhonema esum cheat sidergibet danger, esu cheat siyaderg normal new letilun new. Thats fairytale.

  • @umalador2929
    @umalador29292 жыл бұрын

    Teftekal betam

  • @Gulichapodcast

    @Gulichapodcast

    2 жыл бұрын

    Temelshalew🙌

  • @abdulmejidayano9359
    @abdulmejidayano93592 жыл бұрын

    Beselam nw yetefahew

  • @Gulichapodcast

    @Gulichapodcast

    2 жыл бұрын

    Temelshalew🙌

  • @abdulmejidayano9359

    @abdulmejidayano9359

    2 жыл бұрын

    @@Gulichapodcast melkam amakariye nh atetefa

  • @mlove4025
    @mlove40252 жыл бұрын

    አይ ጥጋብ ተሰምቶኝ የፈታሁት ባሌ ለአንድ ጊዜ እድል በሰጠኝ ይቅርታየን ቢቀበለኝ አብሬው ልኖር ዝግጁ ነበርኩ በራሴ ጥፋት ፀፀት በየ ቀኑ ይሰማኛል እናም የልጀ አባት እባክህና አንተንም ልጀንም ማጣቴ ጎዳኝ ተስፋ አለኝ ትመጣለህ ልጃችን አለች እንታረቃል 💚💛❣️

  • @wongelalemu9509
    @wongelalemu95092 жыл бұрын

    Befkr yetegodan sew enedet naw merdat mchelaw ???

  • @mitamita1553
    @mitamita15532 жыл бұрын

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድም

Келесі