መጽሐፈ ምሳሌ ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 11,2022

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
kzread.info/dron/G6w.html...
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 268

  • @almaz7677
    @almaz7677Ай бұрын

    ❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @sintayehubelete7452
    @sintayehubelete7452 Жыл бұрын

    የለመኑት የማይረሣ የነገሩትን የማይረሣ የሁሉም ነገር ባለቤት የሆነው ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን በሕይወቴ ውስጥ ለውጥ እንዳመጣ ካስተማሩኝ መምህራን አንዱ እርሶ ኖትና በልዑል እግዚአብሔር ስም ከልብ አመሰግናለሁኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-ho8we4mw4z

    @user-ho8we4mw4z

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fantofanto4430

    @fantofanto4430

    Жыл бұрын

    @@user-ho8we4mw4z uuuuuuuuuuuuuuuuuuuyuuuuuuuuuuuuuuuuuuuyud

  • @user-gl9dw5fp8n

    @user-gl9dw5fp8n

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidanyeemebetilje5482

    @kalkidanyeemebetilje5482

    Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @mimimimimimi4979

    @mimimimimimi4979

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-he9yg2qs2w
    @user-he9yg2qs2w3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫❤❤❤❤

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Жыл бұрын

    ቃለ ሄወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ነው ጌታ ሆይ የቃልክ ታዛዢ አደረገኝ አመፀኛ አታደረገኝ የእውነት መንገድህን አሳየኝ እኔ መንገድ የጠፋብኝ ልጅህ ነኝና ወደ ቤትህ ጥራኝ ኦ አምላኬ ሆይ ጥበብን ግለፅልኝ እኔም ላመስግንክ 📖📖📖

  • @addisugetachew9276

    @addisugetachew9276

    Жыл бұрын

    Aermasteolnestenegtahouye

  • @user-ny5vb1jt9p

    @user-ny5vb1jt9p

    2 ай бұрын

    አሜን ለኔም ይሁንልኝ ይደረግልኝ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Жыл бұрын

    "በእዉነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫⛪️🤲🤲🤲🍃🍃🌿🌿🌿☘☘☘☘🍂🍂🍂🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺"በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!🕊🕊🕊🕊🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿ለእኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን!!!⛪️🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌿🕊🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌷🌷🌿🌿🌸🍃🍃🌾☘☘☘🌸🌸🌸🍃🍃🌸የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን፫🤲🤲🤲🤲 💯💯💯⛪️⛪️⛪️🛐🛐🛐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌸🌸🌸🌸🌸🥀

  • @hopolapos
    @hopolapos Жыл бұрын

    ይህንን የመሰለ የእግዚአብሔር ቃል በቤታችን ቁጭ ብሎ እግዚአብሔር አምላክ መምህራኖችን እያዘጋጀ እንደዚህ አጥንትን በሚያለመልም ቃል ዛሬም በረከቱን እየሰጠን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘወትር ለልጆች ማታና ጠዋት ክፈቱላቸው

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በልባችን ውስጥ ይሳልብን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ድንጋዩን ልቤን አደንድንንልኝ

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ ተመምሀርት በጣም አስፈላጊ ነው ላደረገልንም ሆነ ለወደፊት ለመደረደገው ሁሉ ለሰጠን ልጆች ለ ልጅ ልጆች ለሱጦታው ሁሉ አመሰግነዋለሁ ሁሉም ማመስገን ይገባል። አሜን አሜን አሜን።

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn12 күн бұрын

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ይሄ ሁሉ ያደረገ እዴት የተመሰገነ ይሆን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Musiclayricbyribka
    @Musiclayricbyribka Жыл бұрын

    ህይወቴን የቀየረልኝ፣ ያረጋጋኝ መፅሐፍ ❤️

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын

    መምህራቸን ፈጣሪ አምላክ ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ጤና ጤና እዴሜዎን ያብዛልን አሜን አሜን

  • @sarajosi1479

    @sarajosi1479

    Жыл бұрын

    መምህራ ቺነን ቃልህ ዪወትን ያሰማልን አሜን

  • @tebariamare7281

    @tebariamare7281

    Жыл бұрын

    It

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Жыл бұрын

    ቀጣይ "መልእክታትን" እና "የሐዋርያት ሥራ" ሙሉ በየተራ ቢለቀቁ በእጅጉ ደስ ይለናል። መናፍቃን ያዘጋጁትን Audio bible ከማዳመጥ ተገላግየ በሌሊት እያዳመጥኩ ነው። ለወደፊት የሚለቀቁ ትምህርቶችም ሙሉ ምዕራፉን በማንበብ ቢጀመሩ፡ ቁንጽል ያልሆነ ሙሉ እውቀት ይኖረናል። እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መ/ር ሳሙኤል!!! እውነት ከልክ በላይ ደስ ብሎኛል፥ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት!!!

  • @user-ww3zs8sm5l
    @user-ww3zs8sm5l6 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋዉንና በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን እድሜንና ጠና ይሰጥልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እንዴት ደሰሰ ይላል አቤቱ አምላኬ ቃልህን ሰምቼ ለመተግበር እረዳኝ 🤲

  • @sdgs6877
    @sdgs687710 ай бұрын

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንን😢😢😢😢

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይኽብርለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Жыл бұрын

    ስለቃሉ የቀሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያጎናፅፍልን ፈጣሪ የሥደት መምህሬ ትምህትህን በምሰማ ጊዜ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን💒💒💒💚💛❤

  • @eirriiririt5951

    @eirriiririt5951

    Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም ሰምተን አስተውለን በሀያሉ ቃሉ ፍሬ የምናፈራ ያድርግልን በድጋሜ ለመምህራችን ለነፍሳችን መጋቢያችን ቃል ህይወት ያሰማን

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AsffAsam-sv5kw
    @AsffAsam-sv5kw6 ай бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን 🙏🙏🎵🕍እግዚአብሔር ይበረካቹዉ አበአቴ 💚💕🙏😍🙏😍🙏🎤💓🎶

  • @zena4992
    @zena49928 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፀጋው ያቆይል አጥንት ድረስ ሰርፆ የሚገባ የተረጋጋ ንባብ ነው ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Жыл бұрын

    የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡ የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X እሰግድ ለእመ አምላክ 3X ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X ስብሐት ለእመ አምላክ 3X ምስጋና ለእመ አምላክ 3X ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!! kzread.info/dash/bejne/e4qmrqaDgazYqdY.html kzread.info/dash/bejne/ZY5rltyBlK--nLQ.html kzread.info/dash/bejne/nqCXyLScmN3XZaw.html 💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    Жыл бұрын

    እሸ እህታችን

  • @alexteshoma9123

    @alexteshoma9123

    Жыл бұрын

    w

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754911 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i25 күн бұрын

    ስለቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregashe419
    @aregashe419 Жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @androksguest5909
    @androksguest5909 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki50302 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሒወት ያሰማልን ልቦና ይስጠንቭ👏👏👏

  • @alazareamanuel8427
    @alazareamanuel8427 Жыл бұрын

    እንደ ማር ጣፋጭ ነው ፣ ቃለ እ/ር ያሰማልን!!!!!!! ለእኔ የጥዋት ቁርሴ ነው ለማታም እራቴ ነው !!!!!!!!!🦅🦅🦅

  • @user-si8cj5rr9w
    @user-si8cj5rr9w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ትበረከልኝ መምህሬ 💞👐

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p29 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: እግዚ አብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:መምህራችን:

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🤲🤲🤲

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u9 ай бұрын

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃሉን ላነበቡልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta8 ай бұрын

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ክብርና ምስጋና ይግባው! መህራችን ቃለህይወትን ያሰማዎት🙏🙏🙏

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን👏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie701011 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @urud8496
    @urud8496 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን እኛም እንደአምላካችን ቃል እንድኖር እርሱ ይርዳን አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @mahidertesfaye4108
    @mahidertesfaye41089 ай бұрын

    KALEHIWOT YASEMALIN BEDEME BETSEGA YITEBEKILN MEMHIRACHIN🥰🥰🥰

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በቸረንቱ ይቃርር ይብልን አሜን አሜን አሜን መምህራቸን በፀሎቶ ያስቡን አሜን አሜን ቅዱስሚካኤልአባቴበቸረንቱይቃርርይብልንአሜንአሜንአሜንመምህራቸንበፀሎቶያስቡንአሜንአሜንአሜን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Жыл бұрын

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @munabh5858
    @munabh58589 ай бұрын

    Kalehiwat yisemaln Mengeste semyit yiwarseln

  • @rere9059
    @rere90595 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @abenatadeladay2005

    @abenatadeladay2005

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @user-rn2ch7wl4y

    @user-rn2ch7wl4y

    Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 💞👏👏💞👏

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me9 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና

  • @enlam3212
    @enlam3212 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መንፈስንና ስጋን የሚያድስ የተረጋጋ የቅዱስ ቃሉ ደስ የሚል ግሩም ንባብ አሜን በእድሜ በፀጋ በሞገስ እየባረከ በበለጠ እያበረታ በቤቱ በበረከት ያኑርልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን!

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Жыл бұрын

    ጥበብ ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yodeteabebetesfaye8176
    @yodeteabebetesfaye8176 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሜ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ///

  • @RockStar-ti8iy
    @RockStar-ti8iy Жыл бұрын

    ቃለ:ህይወት :ያሰማልን።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህረችን 🙏🙏🙏

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባባ ክበሩልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏

  • @makdesdabele
    @makdesdabele9 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርችን❤❤❤❤❤

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ድቅ የእግዚአብሔር ቃል ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @saragatchew4491
    @saragatchew4491 Жыл бұрын

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @21MarYam
    @21MarYam4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን፡መምህር በእውነት ሰላምክይብዛእናመሰግናለን🤲🌼🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻🤲🌼💐🌷🌹🥀🌸🌺👏🌻

  • @YididyaEshetu
    @YididyaEshetu2 ай бұрын

    Ameeen

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወት ይባርክልወት እግዚኣብሔር አምላክ ለኛም የሰማለው በልቦናችን ያሳድርልን በቤቱ ያፅናል አገራችንም ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ መዳሓኒቴ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ በቸረናቱ ይቃርታውና ያደልን አይነፍግን መምህራች አምላክቸናጤናው እዴማዎና ያብዛልን አሜ አሜን አሜንቃል ሂውት ያስማልን አሜን

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Жыл бұрын

    መምህር ሳሙኤል በጣምምምም ነው የምወድህ

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን አቤቱ ጌታ ሆይ የምናስተውልበትን ልቦና አድለን

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 Жыл бұрын

    Egzehber yemasgen ehtachn enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch wude gobaz selam kala hywte yesamelen le abtochcn batme dasi yelale tur geza naber selam le hgarchn Ethiopia yehun

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ❤️🙏አባት ሆይ እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለው እንዲ ባለ መኩ ስላቀረቡልን እናመሰግናለን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75637 ай бұрын

    Kale Hyiwet yasemalin amen amen amen 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💒💒💒🌾🌾🌾📚📚📚

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Жыл бұрын

    አሜን ጥበቡን አብዝቶ ይባርክህ

  • @belay5969
    @belay5969 Жыл бұрын

    Sil kalu ye kalu balabete leluli egzbeher yimesegen memerachine beunetu kalewot yasemalin ♥️♥️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @johirhossain7227
    @johirhossain7227 Жыл бұрын

    በዉነት ጥኡም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology1812 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @workelove3235
    @workelove3235 Жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ሆይ። ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hggf1715
    @hggf1715 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤናጋራ ያድልልን እጅግ ከምሳሳላቸዉ በፍፁም ክፉአቸዉን አታሰማኝ ከምላቸዉ የመጀመሪያዉ የድግል ልጅ አደራህን

  • @user-es2hl5og4k
    @user-es2hl5og4k Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልምና ጸሎት ይስማልን

  • @user-lg2tu8uh9o
    @user-lg2tu8uh9o Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @semiraibrah9818
    @semiraibrah9818 Жыл бұрын

    ኣቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለቅዱስ ቃልህ የሚሰማና የሚምበረከክ ህሊናና ልብ ስጠኝ።

  • @mikiman6119
    @mikiman6119 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማንል ቡቁ መምህራችን ቃለሕይወት በልባችን ዉስጥ ያንርልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Жыл бұрын

    አሜን መምህር አደም የ ያሰጠሊን ፈጠሪ አሜን አሜን

  • @kiyakz8996
    @kiyakz8996 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መጽሐፈ ሲራክንም ብትለቅልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችንም ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii798410 ай бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @zekariasbirhanu3484
    @zekariasbirhanu3484Ай бұрын

    መምህር መፀሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 25፣2 ላይ የእግዚአብሔር ክብር ነገርን ይሰውራል የንጉስ ክብር ግን ነገርን ያከብራል ይላል ምንም አልገባኝም

  • @anhukanhuk529
    @anhukanhuk52911 ай бұрын

    Qaliyhiwote yesemen 🥰🥰🥰🥰👏👏👏

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሳማልን መምህራችን ረጅም አደሜ አና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አኛም በተማርነው ያማረ 30 40 60 80 100 ያማረ ፍሬ አንድና ፈራ አግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልብ ያሳርፋል

  • @meaza8754
    @meaza8754 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @waqayootekesiikotiii6346
    @waqayootekesiikotiii63469 ай бұрын

    Tnxss God for Everything ❤❤❤😢

  • @kalkidanbeneberu2634
    @kalkidanbeneberu2634 Жыл бұрын

    Fetari ye agelglot zemenhin ybarklh

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb11 ай бұрын

    እንደእኔ ሁልግዜ ደስተኛ ሰላም እና እረፍት የተሞላበት ኑሮ መኖር የሚፈልግ ይሄንን የህይወት ቃል በየቀኑ እንደእለት ምግብ በማስተዋል በሙሉ ልብ ይስማ::

  • @user-ix8ir4pr2v
    @user-ix8ir4pr2v8 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ረቡኔ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

Келесі