መጽናኛዬ ESRAEL BINIYAM AMAZING PROTESTANT SONG

Ойын-сауық

አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa.
the Lord bless you abundantly

Пікірлер: 1 300

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv20222 жыл бұрын

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::

  • @etsegenetbeyene9856

    @etsegenetbeyene9856

    2 жыл бұрын

    Geta Eyesus yebarekachehu

  • @anitaan9810

    @anitaan9810

    2 жыл бұрын

    Bilatena igizi.abiheri yasadigihi tabaraki adadisi mazimuri yicamarilihk

  • @destadigamo6698

    @destadigamo6698

    2 жыл бұрын

    Eshi🙏

  • @biniyamdagne2629

    @biniyamdagne2629

    2 жыл бұрын

    Great Job. God bless you more

  • @maishkaleb3338

    @maishkaleb3338

    2 жыл бұрын

    ፈአ

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun47092 жыл бұрын

    ኧረ ኧረ ኡኡኡኡ ...... እኔ ቆይ ምን ማለት እችላለው እንደዚ አይነት ድንቅ ብላቴና ጌታ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ተባረክ እየሱሴ, በቤቱ ከእግሩ ስር ተቀምጦ ማደግ ይሁንለት, በረከታችን ነህ ጌታ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🙏🙏

  • @kitchenhiwot2793

    @kitchenhiwot2793

    2 жыл бұрын

    Ameernnnnn yene Berecte zemnhee yebarekeelligi

  • @kinfeabereham2848

    @kinfeabereham2848

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @jesuschristislord242

    @jesuschristislord242

    2 жыл бұрын

    Amen yene bruk zemenih ybarek wyyy

  • @ghiwot5311

    @ghiwot5311

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ጅማሬው በቤቱ እንደሆነ ፍፃሜውንም ያሳምረው። ከአለም ክፋት በደሙ ይሸፍነው። ዘመኑ በቤቱ ይለቅ።

  • @Tiktokmezmurchristian

    @Tiktokmezmurchristian

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 ❤ 🙌 🥰

  • @beteamhara-tube99
    @beteamhara-tube992 жыл бұрын

    I am orthodox but i really fall in love with this sweet voice which is a gift of God.

  • @azebabadi9385

    @azebabadi9385

    2 жыл бұрын

    Same here

  • @0276Jerry

    @0276Jerry

    2 жыл бұрын

    Meee too...m an Orthodox too...

  • @sabigetachew3250

    @sabigetachew3250

    2 жыл бұрын

    me to mariamn

  • @beteamhara-tube99

    @beteamhara-tube99

    2 жыл бұрын

    Do you have You-tube account?

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    God bless you all we just have little diffrence we all worship One God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetwoldeselassie9691
    @genetwoldeselassie96912 жыл бұрын

    አኔ ኦርቶክስ ነኝ ግን የዚህ ልጅና የሀና መዝሙር ስሰማው ከውስጤ ነው የሚያስለቅሰኘ ይነዝረኛል እግዚአብሄር ያሳድግህ 🙏

  • @amiedavid7081

    @amiedavid7081

    2 жыл бұрын

    ወደ እቅፉ እንድትመጣ ነው እየጎተጎተ ያለው እባክህ ወደ ዚህ ድንቅ ጌታ ና ይቀበልሃል

  • @abenezerdawit3323

    @abenezerdawit3323

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ በመገኘቱ ይሙላሽ🙏

  • @elenimehari7016

    @elenimehari7016

    6 ай бұрын

    ሰለሀይማኖት ሳይሆን ስለሞተልን ክርስቶስ ነዉ የዘመረዉ

  • @yeabsratemesgen4184
    @yeabsratemesgen41842 жыл бұрын

    የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ሰምቼህ ዝም ማለት አልቻልኩም ተባረክልኝ መንፈስ ቅዱስ ከዚህም ወደሚበልጠውና ወደሚሻለው ያሳድግህ በሞገስ እና በጥበብ በእግዚአብሔር ቤት እደግ እንጂ ወደአለም እንዳታይ እንዳትዘፍን በዚህ ውብ ድምፅህ ክርስቶስን ብቻ ቀድስበት።

  • @Heniathei

    @Heniathei

    2 жыл бұрын

    tebareki

  • @girmatamiru4290

    @girmatamiru4290

    2 жыл бұрын

    You already believe in holy spirit and in Christ, I can imagine you by default believe in God the father. So you already are a Christian. What do you mean by I don't believe?

  • @Aspire_Africa
    @Aspire_Africa2 жыл бұрын

    በጣም ታምሜ ተኝቼ ድንገት ስልኬን ስከፍት አዳመጥኩት ህመሜን እረሳሁት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ክብር ሁሉ ለለልዑሉ ጌታ ይሁን። የኔ ድንቡሽቡሽ😘 ምን እላለሁ ቅዱሱ አምላክ ያለምልምህ። ተስፍሽም ብርክ በል ። ❤️🤗😊😘🥰

  • @metimathewos5424
    @metimathewos54242 жыл бұрын

    ገና ከማለዳው እንደ ዳዊት በዝማሬ ተቀብተሀል፡ ስለ አንተ ጌታን እባርካለሁ.. ከአፍህ የቅላፄ ማር ይፈሳል፡ የኔ ውድ ልጅ እወድሀለሁ፡ እናትና አባትህ ታድለዋል፡ ጌታ ሰውሮ በቤቱ ያሳድግህ፡ እፀልይልካለሁ እሺ፡፡

  • @tagelrikiba2831
    @tagelrikiba28312 жыл бұрын

    ዘመኑን ጠብቆ የመጡ ብላተኖች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham25852 жыл бұрын

    አብዛኛዎቹ በልጅነቴ እየዘመርኩ ያደኩባቸው መዝሙሮች እያደኩ ስመጣ ነው እየገቡኝ የመጡት። የእግዝአብሄርን ቃል ከተዋወኩባቸው ዋነኛው መዝሙር ሲሆን ገልጬ ያላነበብኩዋቸው ግን በዝማሬ ምክንያት በልቤ ላይ ተጽፈው አብረውኝ ያደጉ የእግዝአብሄር ቃሎች ዛሬ በማልፍባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በዜማ ይመክሩኛል፣ ይመልሱኛል፣ ያበረታቱኛል...ታድያ ዛሬም ቃሉን እየሰሙ እና እየዘሙሩ የሚያድጉ >>የዛሬ አበባዎች

  • @tasissatsedare6281
    @tasissatsedare62812 жыл бұрын

    ግሩም አባት ንህ የምትራራ የምትረዳ በመከራ ባአንተ ድኛለሁ ነፃ ወጥቻለሁ ተመስገን እየሱስ እልሃለሁ አሜን አሜን ተባረኩ

  • @lishannigussie4997
    @lishannigussie49972 жыл бұрын

    እግዚአብሄር በሞገስና በጥበብ በቤቱ ያሳድግህ የኔ ልጅ!

  • @user-xy2lw5mo5u

    @user-xy2lw5mo5u

    2 жыл бұрын

    ጌታ፣ይባርክህ፣በጣም፣መታደል፣ነው፣በዚህ፣እድሜህ፣ለጌታ፣መዘመር፣ያሳድግህ፣

  • @frehiwotbefekadu8792

    @frehiwotbefekadu8792

    2 жыл бұрын

    Amen.

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya38422 жыл бұрын

    ንጹ ልብ ንጽ አይምሮ ጌታ ከዚ ክፉ ዘመን ሸሽጎ ደብቆ አደሳሙኤል በቤቱ ያሳድግህ

  • @zenikabtiymer4167

    @zenikabtiymer4167

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    የነጠፈው ሸለቆ እህል ውሃ የሌለበት ስንቱ ጠጥቶ ረካ ታምር ሰሪ ሲገኝበት ሬት ሬት ያለው ሂወት ሲቀምሱት ጣፈጠ አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያፅፅናናኝ እግዚአብሔር እኔ አለሁ እንዳለ ሳይለየኝ ከኔ ጋራ ዋለ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ብዙ ህፃናቶችን በዝማሬ እንድጠነክሩ ከጎናቸው ሰለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን አሁን የተማርኩት ህፃናት ማለት ለእግዚአብሔር ልብ በጣም ቅርብ ናቸው ለምሳሌ በህልም ኤንጅሎች ወደኛ የሚቀርቡት ህፃናትን መስለው ነው ። የሀገራቾንን ህፃናቶች ወንጌል ይድረሳቸውና ከዚህ አሰቀያሚ መራር አለም በሰላም ይኖሩ ዘንድ ፀሎቴ ነው ለምን በልጅነት ወደ እግዚአብሔር የቀረበቡ ሰው ወች ሁሉ በከንቱ የሚባክን ግዜ በፍፁም አይኖራቸውም 🙏🙏🙏አሜን ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬን ካፌ አይታጣም የካሳ ግዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔም ይመጣል 🙏🙏🙏🙏

  • @mimitamire2317
    @mimitamire23172 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።ጌታ በቤቱ እንደ ሰሙኤል ያሰድግህ ብሩክ ነህ።

  • @selomeasfaw7061
    @selomeasfaw70612 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ለበረከት ያድርግህ። ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይሁን።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98302 жыл бұрын

    እነ ሳሙኤልን እነዳዊትን እነዳንኤልን ያሳደገ የ መንፈስ ከአንተም ጋር ይሁን እድግ በልልኝ😘

  • @tesfubiru233
    @tesfubiru2332 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ትውልድ ጌታ በምድራችን ለይ ያብዛልን።

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu95482 жыл бұрын

    አእንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ስማሁት ስማሁት አይስለችም . አማረኛ በደንብ የማይችለው የ9 አመት ልጀ ደግሞ ደጋግሞ ይስማዋል . በፍዑም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ልጅ ነው . እንዲሁ ቅዱስ ዳዊትን ያስታውስኛል ከእረኝነት ጅምሮ ንጉስ ሁኖ ወርዶ በእነሜልኮል እስኪሳቅበት ድረስ ዝቅ ብሉ ሲያመስግን , ከዛም እስራኤልን ሲገዛ . እንዳንተ አይነት ልጆች በእግዚአብሔር ቤት አድጋችሁ እሱን መፍራትና ማክበር ተምራችሁ ለዛች ምስጊን አገር ተስፍና ገዥ ያድርግልን ዘንድ አምላኬን እለምናለሁ . ምን ልበልህ እድግግግግ በልልን . I love you so much 😍😍

  • @iyosiasyifru8804
    @iyosiasyifru88042 жыл бұрын

    አንተ ብላቴና ከባለጠግነት ሁሉ በላይ ባለጠግነት የሆነውን የእግዚያብሔርን ሚስጥር ክርስቶስን እየገለጠልህ በእግዚያብሔር ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅልህ! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! በወንጌል እሳት ተቀጣጠል! ዋው ደጋግሜ ሰማሁት ግን አጠረብኝ!!!!!!!!!

  • @fikirtemekuria4536
    @fikirtemekuria45362 жыл бұрын

    ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች ዝም ብዬ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ውስጤ የሚገርም ስሜት ይሠማኛል የእግዚአብሔር አብሮነት ይሰማኛል ተጽናናሁበት! ዘመንክ ይለምልም አንተ ብላቴና ተስፉም ተባረክ ስለ እናንተ ጌታ የተመሠገነ ይሁን!

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling35842 жыл бұрын

    ቃላት ያጥራል ስለዚህ ድምጽ ለማመስገን እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋች የሆነው ዜማህ ለዘላለም አይለይህ 😘💝💝😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @Taredan77
    @Taredan772 жыл бұрын

    😭😭🙏🙏🙏😭😭😭ተባረክ ጌታ በቤቱ ያሳድግህ ለራሱ መጠቀሚያ ባርያ ያርግህ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ወላጆቹ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏።

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @emelom20
    @emelom202 жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔር በዘመናት መሀከል የሚያስነሳቸው መንፈሱ የሚያድርባቸው ብላቴናዎች ስላሉ ስሙ እስከ ዘላለም ይባረክ! ተባረክልን ብዙ ገና ብዙ አለህ ለምልምልን!!

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @debrituabebe9766

    @debrituabebe9766

    Жыл бұрын

    ❤zemnhn Hulu keyesus gar yhun amen

  • @mennibeke2912
    @mennibeke29122 жыл бұрын

    ኧረ እኔ ቀን ከሌት እየሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ። ያብዛልህ።

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u2 жыл бұрын

    ተስፍ ጌታ ይባርክህ እንደነዚህ አይነት ብላቴናዎችን ከማጀት ወደአደባባይ እያወጣህ የእግዚአብሔርን ፍቅር በህፃናቶቹ ላይ እንዲህ ባለ ክብር የአምላካችን ስም ሲወደስ በዘመኔ በማየቴ ደስ ብሎኛል ገና ብዙ እንደ እስራኤል ያሉ ልጆች ወደዚህ መልካም ግብዣ እንደሚቀላቀሉ

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije5582 жыл бұрын

    "ሌላው ዘምሮ ከሚያደነቁረን እንደ እናተ ያሉ ታዳጊዎች ቢዘምሩ ይሻላል በዚህ ዘመን " thank you for posted this gospel song "

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke49412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብላቴናው እስራኤል ቅባቱ ይፈሳል። እግዚአብሔር ያሳድግህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን። በጣም እባረክብሃለው ደግሜ ደግሜ ደግሜ ብሰማህ አትሰለችም።

  • @liyuakalut7547
    @liyuakalut75472 жыл бұрын

    ለአለም አትገኝ ጌታ በቤቱ ድብቅ አርጎ ያሳድግህ! ተስፍሽ ተባረክ !

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet89072 жыл бұрын

    Tesifshye lemilim አባቴ በቤቱ ያፅናህ ! በወጣትነትህ በጎልማሳነት በሽምግልናህ በቤቱ አትታጣ 🥰

  • @milenyemane4769
    @milenyemane47692 жыл бұрын

    ተባረክ ምርጥ ልጅ ምርጥ ዘማሪ🔥❤😇😍 # በጌታዬ ቤት ኑር እደግ ✋

  • @burtehussian7257
    @burtehussian72572 жыл бұрын

    የእየሱስ ቆንጆ ውይ ሳም ባረግህ መንፈስቅዱስዬ እየሱስን ግለጥበት እስከፍጻሜው ያዘው አደራ ሰጠውክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምልክትን አርግበት ለራስህ እሰይ። አሜን እልልል👏👏👏😍🥰❤️

  • @girumalemayehu5860
    @girumalemayehu58602 жыл бұрын

    እድግ በልልን አንተ ብላቴና ተባረክልን ተስፍሽዬ ይሄ ለአንተ ከምንም በላይ ትልቅ ስኬት ነዉ ስላለክ መልካም ልብ ጌታ ይባረክ💕💕🙌🙌

  • @tigistdessiye8362
    @tigistdessiye83622 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቃል በጥበብና በእውቀት ሁሉ ያሳድግህ!!

  • @user-rs9cb8vu6w
    @user-rs9cb8vu6w2 жыл бұрын

    የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 💖💖💖

  • @adamualemayehu08

    @adamualemayehu08

    2 жыл бұрын

    God blessd you

  • @hannahanna3236

    @hannahanna3236

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @misrakkassa1934

    @misrakkassa1934

    2 жыл бұрын

    አሜን! ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይውረሰው! ብዙዎችን ከጨለማው ሕይወት የማስመለጫ መሳሪያው ያድርግህ የኔ ውድ!🙏🏽🌿🌺🌼🌺🌿

  • @engediy
    @engediy2 жыл бұрын

    ተባረክ የኔ ልጅ በጌታ ቤት ዘመንህ ይለቅ ጌታ ይጠብቅህ።

  • @SolMat
    @SolMat2 жыл бұрын

    ጌታ በጉያ ደብቆ ለእርሱ ክብር ያሰድግክ ባበዬ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45752 жыл бұрын

    ኩልል ያለ የሕይወት ውሐ ምንጭ ከሆዱ የሚፈልቅ ብላቴና መንፈስ ቅዱስስስ, በጥበብ በሞገስ ያሳድግሕ ኡሁሁሁሁ.....

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle13322 жыл бұрын

    ጌታ ያሳድግህ በእንባ ነዉ የሰማሁት ተባርኬበታለሁ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p2 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ተባርከህ ቅር ለበረከት ሁን የኔ ውድ እወድሃለሁ አንተ አንደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @menahussen9333
    @menahussen93332 жыл бұрын

    ጌታ በቤቱ በጥበብ በቁመት ቀሰውም በእግዚአብሔር ፊት ያሳድግህ። ከፊቱ ከቤቱ ለዘላለም አትታጣ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ተስፋ ይህን ልጁ አደራ ተከታተለው አሳድገው አንተም ጌታ ይባርክህ።

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i2 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው የመዝሙር ባለቤት ኢየሱስ ነው በህይወት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ የሰጠን የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ እንደ ሳሙኤል በቤቱ ፀንተህ ቅር😍😍

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye59602 жыл бұрын

    ዘመንህ በእግሩ ስር ይሀቅልህ የኔ ቆንጆ!!!! ተስፉ አንተም ተባረክ በብዙ

  • @woinshetdamte4418
    @woinshetdamte44182 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ በቤቱ ደብቆ (ሸሽጎ)ያሳድግህ ተባርከህ ቅር፡፡

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa45202 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ መዝሙሩ ሱስ ሆኖብኝ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ይህው ባልሳሳት በቀን20 ጊዜ ይሆናል የምሰማው እንዳትታዘቡኝ ስራፈት ብላችሁ ዘፈንስ ይሰማየለ እንዴ እንኳን የእግዚአብሔር ምስጋናን ለማንኛውም ጅማሬ ሳይሆን ፍጻሜ ነውና መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ የኔ ምርጥ ሌላ የምለው የለም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    GBU❤️❤️❤️አባካችዌ በቃልም አስድጉት ተልቅ አደራ ነው ጌታ የስታችው በዚያ ብቻ አንድይቆም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa27602 жыл бұрын

    አሜንንን 🙏🙏👏👏👏👏😥😥💖💖💖 ጣፋጭ አንደበት ድንቅ ዘማሬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ በጥበብ በመጎስ በፀጋ ያሳድግህ 😱😥💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @elroe.373
    @elroe.3732 жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ እየሱስ በጥበብ ያሳድግ የሚገርም አምልኮ ነው የተቀባህ ብላቴና ነህ በርታ❤️😍😍🔥🔥🔥

  • @genettakel7722
    @genettakel77222 жыл бұрын

    ተመሰገን እግዚብሔር ሰለእዚህ ብላቴና አሚን

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik43162 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በቤትህ እንደ ሳሙኤል ይደግልህ፣ ነገስታትን የሚገስፅልህ በህዝብህም መካከል በፅድቅ የሚፈርድልህ፣ አጋግን የሚያርደው ሆኖ በኢየሱስ ስም ይደግልህ።።

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80462 жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሰድግህ ቡሩክ ነህ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane782 жыл бұрын

    ባባዬ ይብዛልክ ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏

  • @andu8144
    @andu81442 жыл бұрын

    ተስፍሽ በእውነት ከሁሉ በለይ ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ አምላካችን እና አባታችን እግዚያብሔር ይባርክህ! የውስጥ ልብህን ስለከፈተልህ ክብሩን ለራሱ ይውሰድ!!

  • @keepgrowingtofulness1308
    @keepgrowingtofulness13082 жыл бұрын

    These kids are ,a result of years of prayer ,fasting ,dedication ,pain ,persecution & death of thousands of saints in the Ethiopian body of Christ .Thank you for your services & all glory to our loving heavenly father .

  • @prophettsegabeanteneh3961
    @prophettsegabeanteneh39612 жыл бұрын

    ከህፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀ ስሙ ይባረክ

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v2 жыл бұрын

    AMEN ዋው እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ አስደናቂ አምልኮ የተባረክ ነህ❤️❤️❤️🙌🙏

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie8722 жыл бұрын

    የኔ ፡ ጌታ ፡ ፡ የአንተ ፡ ዝማሬ ፡ ለእኛ ፡ ለሃጢያተኞች ፡ እንጂ ፡ አንተማ ፡ ፡ ንፁህ ፡ ምኑንም ፡ የማታውቅ ፡ ፡ ትንሽ ፡ ብላቴና ፡ እድግ ፡ በልልን ፡ ቤተሰቦችህ ፡ ይባረኩ ፡

  • @mashabebe6373
    @mashabebe63732 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ!! ተባረክ!!

  • @-Tarik814
    @-Tarik8142 жыл бұрын

    ተባረክ በቤቱ ፀንተህ ቅር ክፉ አያግኝህ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ለምልምልኝ

  • @mihiretsulamo
    @mihiretsulamo2 жыл бұрын

    “... በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።” - ዘዳግም 33፥24

  • @sabigetachew3250
    @sabigetachew32502 жыл бұрын

    I am orthodox but i fail in love with this spiritual song God Blessed you !!!!!!!!

  • @faresmedia8453

    @faresmedia8453

    Жыл бұрын

    woooow god bless you

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z2 жыл бұрын

    😥😥 እንዴት ደስ ይላል የኔ ቆንጆ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ🙏💋💋😍😍😍😍

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma43802 жыл бұрын

    OMG! IT IS SO SWEET! I AM HEARING BY TEARING.

  • @mekdesyekete4493
    @mekdesyekete44932 жыл бұрын

    የእውነት ገና ሳይክ ልጅ በኖረኝ እደዚ እደተ ባሳደኩት በዘመረ ለጌታ ብዬ ተመኝው የኔ ትንሽዬ ፈጣሪ እድሜክን በቤቱ ይጨርሰው❤❤❤❤

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe12012 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው የኔ ልጅ

  • @Abphares
    @Abphares2 жыл бұрын

    Israel Benyam, a boy with a unique and gorgeous vocal gift. You are so sweet, can't stop listening to you my dear. His parents are stewards to raise their incredible gift, this young boy with love, care, and possible protection. For sure, he will be a great singer of his time.

  • @maranat7829
    @maranat78292 жыл бұрын

    አመንንንን ጌታ እየሱሰ ያድናል ኡፍፍፍ ጌታ በመስዋሉእና በጥበቡ ያሳድግህ ተባረክልን 🙋🙋🙋🙏🙏🙏😍😍❤❤❤

  • @kechinealemu5197
    @kechinealemu51972 жыл бұрын

    በጥበብና በመስተወል እ/ር ያሰድግህ እስከ መጨረሸውም ይጠብቅህ

  • @elomeltube7320
    @elomeltube73202 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏

  • @getebekele8167
    @getebekele81672 жыл бұрын

    An amazing & anointed little boy. ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው .....

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete2 жыл бұрын

    ፓሰተር ዘማሪ ተኬ የምንወድህ ይህንን ብላቴና እባክህ ጎብኘው አደራ አለብህ ወንድማችን ዝማሬህን ሲዘምር ልብን ያረሰርሳል💕❤️💕❤️💕

  • @semhartadesse7634
    @semhartadesse76342 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይበባርክህ የኔ ዉድ ተባረክልኝ ፀጋህ እየበዛ ይሂድ ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ሙሴ ተባረክልኝ

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata26792 жыл бұрын

    የኔ አባት ጌታ በጥበቡ በቤቱ ያሳድግህ😍😍😍

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta18882 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክልኝ የኔ መጽናኛዬዬ የኔ ውድ አባት❤❤ አንተ ብላቴና ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ጸጋው በጥፍ ይብዛልህ ብዙዋችን ውረስ❤️❤️❤️

  • @zewditugebremedhin7233
    @zewditugebremedhin72332 жыл бұрын

    ለምድር ሁሉ በረከት የሆንክ ልጅ ነህ። ጌታዬ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግህ

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial55812 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ...❤💕በጌታ ክቡርና ታላቅ ስም ነገርህ ተከቦ ይቀጥል በነገር ሁሉ እለት እለት እደግ መጠን በሌለው በረከቱ ተባርክ! ወንድማችን ተስፋ በብዙ ተባረክ ስፋ ብዛ ውረስ👏

  • @hiyabita5027
    @hiyabita5027 Жыл бұрын

    በእንባ የሰማሁት መዝሙር 😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ እና ክብሩን የሚያስናፍቅ ብዙ የሚያረሰርሱን መዝሙሮች እንጠብቃለን 🔥 ተባረከሀል❤

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie92262 жыл бұрын

    አንተ ድንቅ ብላቴና በጌታ ኢየሱስ ስም ተባርከህ ቅር በጨቅላነት እንዲህ ያዘመረህ መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ሁሉ ይውረስ እድሜ ዘመንህም በቤቱ ይለቅ🙏

  • @davemak2633
    @davemak26332 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ አንተ ቆንጆና ውድ ልጅ ወድሐለሁ!

  • @flyandridefar8830
    @flyandridefar88302 жыл бұрын

    የዚህ ብላቴና የመዝሙር ሀይል ይገርመኛል ፣ ጠንካራዉ ልቤን ደረማምሶት በ40 ዓመቴ በእንባ ያንፈቀፍቀኛል

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat31472 жыл бұрын

    ትልቅ ሰጦታ ተባረክልን እናትህና አባትህ እንዴት ደሰ የላቸው ?ውድድድ 🙏❤️❤️

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos77372 жыл бұрын

    What a beautiful voice. If you mentor him, he will be a blessing to the body of Christ!

  • @mercyghebre7963
    @mercyghebre79632 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሌ እየዘመርክ እየተቀኘህለይ ኑር

  • @abutolosa8843
    @abutolosa88432 жыл бұрын

    የኢየሱስ ብላቴና ስለሆንክ ይህ ጣፍጭ ምስጋናህ ለኔም ዛሬ ልጅነቴን እንዳስታውስ አደረገኝ፡፡ጌታ ስለወደደክ እኔም ዝም ብዬ ሁለመናህን ወደድኩህ፡በዘመነህ ሁሉ እየጨመርክ የጌታ ፈቃድ ይፈፀምብህ፡፡

  • @wondimagegnleta9481
    @wondimagegnleta94812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ያሳድግህ፣ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ፡፡ ይህን ሁኔታ በማመቻቸትህ ለብዙዎች በረከት ህነሃልና ወንድማችን ተስፋም ዘመንህ ይለምልም!

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate68502 жыл бұрын

    Thank you for listening to our comments, and bringing back this awesome kid to sing again. He's such a blessing. Literally the Holy Spirit is using him to touch our hearts. May God bless you and your life. Please bring him back again. He has a gift from above, for a new generation to come. God bless him and his family 😇❤❤❤❤

  • @dukamezmur

    @dukamezmur

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/d5iF06OMYLmnlc4.html

  • @eyerusalemteshome2447
    @eyerusalemteshome24472 жыл бұрын

    ጌታ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik23892 жыл бұрын

    ኧረ ጌታ ያሳድግህ በቤቱም ይትከልህ ከክፉ ሁሉም ይጠብቅህ እደግ

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial2 жыл бұрын

    እስሩዬ በአንተ አንደበት ዝማሬን ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ። ውድድ እሺ❤❤❤(የማቴዎስ ወንጌል 21 ) ------------ 15 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦ 16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።

  • @lulahiyabu6059
    @lulahiyabu60592 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ የዘላለም አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርክ ከፊቱ ለዘላለም አትታጣ የእግዚአብሔርን ደጅ የምትከፍት ሁን ዘርህ ትውልድህ ይባረክ የጠላትህን ከፍታ ውረስ

  • @rollnati
    @rollnati2 жыл бұрын

    God Bless you tesfa to work on young generations 🙏🙏

  • @adonairoi3516
    @adonairoi35162 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ይህን መዝሙር ይህ ታዳጊ ሲዘምረው ወደ ውስጤ ገባ::መዝሙር ከንፁህ ህሊና ጋር በረከት ነው

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti9512 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ! ተባረኩ !! ዘመንህ በጌታ ይፈፀም ፡፡

  • @kassaynishbelihu5109
    @kassaynishbelihu51092 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @getachewdemissie7944
    @getachewdemissie79442 жыл бұрын

    ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ የዝማሬ ፀጋ ተሰጥቶኃል።አንተ ብላቴና ጌታ እየተጠቀመብህ ነው። ወላጆቹ እባካችሁ አደራችሁን በጥንቃቄ ተወጡ።ዘመንህ በቤቱና በፊቱ ይለቅ። ተባረክ ለምድራችን መፍትሄ ያድርግህ። የዳዊት ድንኳን በምድራችን እንዳንተ ባሉ ብላቴኖች ተታደስ፣ ለበረከት ያድርግህ።

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa19342 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይውረሰው! ብዙዎችን ከጨለማው ሕይወት የማስመለጫ መሳሪያው ያድርግህ የኔ ውድ!🙏🏽🌿🌺🌼🌺🌿

  • @bereketworku4722
    @bereketworku4722 Жыл бұрын

    ጌታ ከክፉ ይሰውርህ እየዘመርክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤

  • @leahaw1194
    @leahaw11942 жыл бұрын

    May Heavenly Father bring his blessings to you Israel!! We love ❤️ you !!!! You are blessed 😇 lucky to minister Jesus on this age may God accomplish his purpose in your life ! There is more potential in you that need to pour out and release for this generation!!! Stay in the Devine atmosphere!!! Tebark Tesfa for making right decision to work with this kid ! This is the beginning but not the last to work with Israel we except more gospel song 🎶 stay blessed both 😇😇😇😇

  • @lululemonlu6848

    @lululemonlu6848

    2 жыл бұрын

    ወ፣በ፣፣፣፣፣፣፣ጨጨወወወገገነቸየተተለሓሓሔሠመር ቢቨር 😄🌻

  • @tadessehatiyaoge4360
    @tadessehatiyaoge43602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hailugebi
    @hailugebi2 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k2 жыл бұрын

    ጌታ እየሱሴ ከስደት በቃሽ በለክ አተን ደስ የሚያሰኝ ትዳር ሰጠከኝ 2 ወንድ 2 ሴት ልጆች ስጠኝ እደልቤ የምትላቸዉ የተባረከ ቤተሰብ ሰጠኝ ጌታ እየሱስ😭😭😭

Келесі