መተዳደሪያ ደንቦችቻችን ምንድን ናቸው? ዶ/ር ሰላም አክሊሉ @DawitDreams

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#positivethinking
#abrshdreams
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
#መተዳደሪያ
#ደንቦችቻችን
#ምንድን_ናቸው?
#ዶ/ር_ሰላም_አክሊሉ
contact: +251938252525

Пікірлер: 136

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576Ай бұрын

    ዶ'ር እድሜ ከጤና ጋር እምላክ ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን ክብርን ምስጋናን ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q3 күн бұрын

    ዳውድሪምስ ለኔ መኖር ትልቁን ሚና የተጫወተው እሱ ነው ላተ ቃል የለኝም ብቻ አንድ ቀን እደማገኝህ ተስፋ አለኝ ሰላምህ ይብዛልኝ ❤❤ዶክተርየም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576Ай бұрын

    ዶ፣ር እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ። አመሰግናለሁ።

  • @ENCRApp
    @ENCRApp Жыл бұрын

    አላህ እድሜ ጤነን ይቢዛልሽ. የዳዎዲ ዲርምሶች እበካችሁ እንደዚህ አይነት ያምጠቅሙ መፅሐፎችን በአማርኝ ያምነገኚ ከሆን ቢታስተዋውቁን በትህትነ እንጠይቀሌን????

  • @jerrykassatube2916

    @jerrykassatube2916

    Жыл бұрын

    ዩቱዬብ ላይ በኦዲዬ አለ በአማርኛም በእንግሊዘኛ

  • @careyehune4277

    @careyehune4277

    Жыл бұрын

    የት ነሽ እኔ ልላክልሽ መፅሐፉ

  • @ENCRApp

    @ENCRApp

    Жыл бұрын

    @@careyehune4277 ሰውዱ ነው የላሁት በጣም በጣም እግክ አርጌ አመሰግናሌው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍ሀገሬ ለዛላአላም ኑርልኝ

  • @hanun14

    @hanun14

    Жыл бұрын

    @@careyehune4277 ቁጥርሺን አስቀምጭልን ብዙ የምንፈልግ አለን

  • @betesaidaalemusong6431

    @betesaidaalemusong6431

    Жыл бұрын

    ለኔም ላኪልኝ የኔ ወርቅ እባክሽ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    ዋዉዉ!! በጣም ምርጥ ትምህርት አብዛኞቻችን ሰወች ምን አሰቡ ስለኛ እያልን እናስባለን🙏🙏

  • @ayantusisay5523
    @ayantusisay5523 Жыл бұрын

    እኔም ከ 30 አመት ቦሐላ አርትቴክቸር ሆኜ መጣለው።

  • @pharesbarnabas1435
    @pharesbarnabas1435 Жыл бұрын

    ዶክተር #ሰላም፤ እውነትም ሰላም፤ የሰላም፥ የፍቅርና የመልካም ስብዕና ተምሳሌት፤ አምላኬ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያብዛልሽ!!

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Жыл бұрын

    የስው ዋሀ ልክ ማለት በመልካም ነገረ እና በፍቅር የሚመላለስ ነው:: እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛልን::

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Жыл бұрын

    ፈጣሪ እንደነዚህ አይነቱን የብዛልንአሜን

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb Жыл бұрын

    ዶክተር ሰላምዬ እናመሰግናለን እኔ ሳውቃት የዛሬ 10ዓመት አካባቢ ነው ሁሌ ፍቅር የሆነች ሰው እድሜ ጤና ይስጥልን ።🙏❤️

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    Melkamyeee enenm subscribe argign

  • @user-rt9cu2nt6y
    @user-rt9cu2nt6y Жыл бұрын

    ምርጥ እናት ጨላህ እፈጅም እድሜ ከጤና ከዴስታ ጋር አሟልቶ ይስጥወት

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 Жыл бұрын

    ወይኔ ፍቅር ሰውነቴን ወረረው ደስስስስስ ስትል

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Жыл бұрын

    ደስ ስትል የማትከብድ ቀለል አድርጋ የምታስተምር መምህርት ጤና ይስጥሽ ብረሃን ይብዛልሽ አብዝቶ ይገለፅልሽ

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @misikeryohannes6838
    @misikeryohannes6838 Жыл бұрын

    ❤she's so adorable. I feel like I'm listening to my own mom.

  • @be8cab

    @be8cab

    Жыл бұрын

    Yep even when you see her in person she's like that ....she took care of my dad...she's real.

  • @teret_teret

    @teret_teret

    7 ай бұрын

    ሀሀሀ😊😊😊😊😊

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሰላም

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Жыл бұрын

    ነገ ትልቅ ስቶን አተም ልክ እደኔ መልካም አድርግ ልክ እደኔ እሄን ቃል ሲሰማ እባው የመጣ🥹🥹 በስማም ደግነት gn እዴት desssss ይላል የምር ሰላም ጤና ይብዛልሽ dr. Selam😍😍

  • @kassagirmay
    @kassagirmay Жыл бұрын

    መልካም ዜጎችን ያብዛልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ና ጤና ይስጦት ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጠንካራ ሴት

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Жыл бұрын

    ድንቅ እናት ...ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት ተማሬአለሁ...

  • @Hagos-pe3sr
    @Hagos-pe3sr3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ደ/ር ሰላም

  • @felkechwaeda
    @felkechwaeda Жыл бұрын

    ዋው ዋው ፈጣሪ ይጨምራላቹ መንፈስ ምታድሱ ናቹ በቅርብነው መከታተል የጀመረኩት ብዙነገርነው የተማርኩት

  • @userYONiDREMS
    @userYONiDREMS6 ай бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ዶክተር ምን አይነት ድንቅ እናት ነሽ ፍፁም ትህትና የልብ ፍቅር ያለሽ በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸው ሰዎች መካከል አንደኛዋ ነሽ በጣም ከልቤ ነው ምወድሽ

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Жыл бұрын

    Wwwwwwoooooowwwww Dr Selam thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    Be my channel member too

  • @nanioddu2528
    @nanioddu2528 Жыл бұрын

    Dawit please start online class for people outside Ethiopia.

  • @Omjumjad
    @Omjumjad Жыл бұрын

    Thank you 100%

  • @mitikuabiyo9099
    @mitikuabiyo9099 Жыл бұрын

    Dr selam inenim adinagnalech ..long live for her!!

  • @sabawittube1982
    @sabawittube1982 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤😊

  • @getanehzike4645
    @getanehzike4645 Жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ። እናመሰግናለን ዶር ሰላም ።

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne9795 ай бұрын

    Wow it's impressive lecture....

  • @be8cab
    @be8cab Жыл бұрын

    She practice what she preached.... Much respect to you Dr selam.

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 Жыл бұрын

    God bless you Dr.Selam you are a blessing to us

  • @senaitzewdiewerkie
    @senaitzewdiewerkie Жыл бұрын

    ሀገሬ ሰው አላት💚💛❤️😘😘😘😘

  • @kidiaerobicsdanceacademy127
    @kidiaerobicsdanceacademy127 Жыл бұрын

    ዴቭ እድሜ እና ጤናን እ/ር ይስጥክ እንኮን አወኩክ ብዙ ነገሬን ፈትሼ የተባረከ ህይውት እንድኖር መንገድን ስለምታሳየኝ አመሰግናለሁኝ

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 Жыл бұрын

    Dr Selamie konjo love and respect for you 💕✊🌷👍👌😍🌺👍🥰🌸🌺🌸

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f5 ай бұрын

    I love you my mother ❤❤❤

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z6 ай бұрын

    Dr. Slam you are a good mother and teacher for generations.

  • @binetmohammediloveethiopia1961
    @binetmohammediloveethiopia1961 Жыл бұрын

    ተመስጨ ነው የተከታተልኩሽ በጣም ጀግና እኔም ትልቅ ህልም አለኝ ኢንሻ አሏህ እንደሚሳካልኝም አምናለሁ

  • @capitraveler3457
    @capitraveler3457 Жыл бұрын

    Great work...thank you Dr. Selam Akelilu for your contribution to Ethiopia!!😍🥰🙏🙏🙏

  • @selomearsema9422
    @selomearsema9422 Жыл бұрын

    She is so blessed girl

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Жыл бұрын

    I don't have word. Dave thanks for caming Dr Selam It's amazing program 🎉🎉🎉

  • @amsalugobaw4813
    @amsalugobaw48137 ай бұрын

    "Dr Selam i thank you very much!! long live!!

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Жыл бұрын

    Egziabher egnanem yardan amen

  • @efm5429
    @efm5429 Жыл бұрын

    wow she's amazing I never seen anyone who is the best and brilliant like her just wow!!!!!!!❤❤❤❤❣❣❣❣❣

  • @user-maggie8849
    @user-maggie88495 ай бұрын

    U are a real mom Dr.selamyee

  • @taw1ahmed
    @taw1ahmed Жыл бұрын

    Amazing Dr Selam You are Really Thank you so much

  • @user-ie5kh1ye3y
    @user-ie5kh1ye3y5 ай бұрын

    WWWWW DR. Kalat ateregn tebareki !!!!!!

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ተመስገን ።

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 Жыл бұрын

    1.Start from the End 2.everything is done from love or fear

  • @yayahala615
    @yayahala615 Жыл бұрын

    መልካም ዜጎችን ያብዛልን

  • @almazrahel420
    @almazrahel4206 ай бұрын

    Selamachu mulet yibele des sieleee❤❤❤

  • @dotB
    @dotB Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy215 ай бұрын

    Dr.selam...we realy love..you....you are radiant beauriful mom that i saw you in debrezeyt at your age of 92 years old...that moment..i cant real forget it...still now....amazing mom...i just belong to you....love you for real❤❤❤❤..

  • @Ethio_Vans
    @Ethio_Vans Жыл бұрын

    It's is very interesting time here now. I have been watching this premiere since I get on notification. you know its is a lot to me. Thanks for all.!! I can't say more than to say thanks! THANK YOU!

  • @getahuntsegaye970

    @getahuntsegaye970

    Жыл бұрын

    Thank you Mr Dev

  • @taynen1992
    @taynen1992 Жыл бұрын

    wow amazing

  • @amsalehailu1770
    @amsalehailu1770 Жыл бұрын

    Good Job i like it.

  • @user-ie5kh1ye3y
    @user-ie5kh1ye3y5 ай бұрын

    Egziabher ystilign Ameseginalehu Dr Selamye

  • @EthiowareSEG
    @EthiowareSEG Жыл бұрын

    The "Oh, Destegna" part pumps me every time!

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏thank you for sharing

  • @MedicalLectureVideosEthiopia
    @MedicalLectureVideosEthiopia Жыл бұрын

    Excellent speech from the most brilliant chiropractor Dr. Selam Aklilu!

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Жыл бұрын

    Great!

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын

    Betam enamesegnalen edimena tena yistiligni tebareku ewedachihualehu

  • @heavenhasen9658
    @heavenhasen9658 Жыл бұрын

    Wow! amazing I want to be like her I will be good in my world!! God bless you D/r selam

  • @bemenet472
    @bemenet472 Жыл бұрын

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @tsegayemegersa6312
    @tsegayemegersa63128 ай бұрын

    Wow dave really thank you God bless you !

  • @healthconsultation7616
    @healthconsultation7616 Жыл бұрын

    Dr .Selam Tenashin edimashin yabizaw***በጣም መልካም ሠው!!

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Жыл бұрын

    እውነትም ሰላም

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu505 Жыл бұрын

    Wowwwww….she’s amazing woman god blessed you sweet heart 💞💖💞🌟🌹

  • @anwarmohammed1243
    @anwarmohammed1243 Жыл бұрын

    waw waw migerm hyiwet keyari mistir new thank you

  • @mekdeshaile8006
    @mekdeshaile8006 Жыл бұрын

    Amazing

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Жыл бұрын

    ግን ስለኔ ማነው የነገረሽ ልኬን ነው የነገርሽኝ

  • @birtukanbelda3056
    @birtukanbelda3056 Жыл бұрын

    Thank you very much doctor for your advice and I will take all thing to be do my best .

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    bekininet betesebe hunu

  • @hosaenachalachewu776
    @hosaenachalachewu776 Жыл бұрын

    Yene derbaba endet nw mtamrew🥺🥰💙

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Egiziyabhir edime Tena yadilewet ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb11 ай бұрын

    ❤Dr Love u

  • @drharegtemesgen7097
    @drharegtemesgen7097 Жыл бұрын

    Intelligence with sense of humor ❤ This woman is just mesmerizing 💚💛❤ I feel so lucky to have watched this video! Such an honor ! Long live Dr Selam 🙏

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe6248 Жыл бұрын

    This is the Ethiopian TED talk

  • @efneshatsebeha2746
    @efneshatsebeha2746 Жыл бұрын

    በስመኣም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት

  • @zmikaeldejene1221
    @zmikaeldejene1221 Жыл бұрын

    Wow dava tleyaleh enam ede fetari fkad 1ken metalew ekelakelachualew beteseb enhonalen my dream

  • @user-et3oy2rv1h
    @user-et3oy2rv1h Жыл бұрын

    Long live selamye

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Жыл бұрын

    One of the life guidance to every body is the word of God, its not motvational and warm up talk

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq6 ай бұрын

    ይተርጎምልን ወደ አማርኛ

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 Жыл бұрын

    ወደድኩሽ

  • @mesibella0409
    @mesibella0409 Жыл бұрын

    Thank you Dr selme for your inspiration and good thoughts 🙏 ❤️

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын

    Waw Dr Selam aberawot tensafefku bedmam selmenmsasel . Demo Deberzeiten betam new mewodat airwa betam new mismamagn 2 ametatn eza temralhu Ye Ato mulat gusce bat endworde yepapaye ena mango teztaw alebegn . Edelgna behonena gorbatwo beyaderge destaya wosen yelwom 120 amet kezam belai edmna tana emegnlwotalhu

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Жыл бұрын

    ❤️

  • @elyasaasafa5218
    @elyasaasafa5218 Жыл бұрын

    Hiwot Yale Eyesus Badooo!, yemaylewet desta , yemayseber metagna, siga, Erasachin aydelenm, aydelem, Eyesus new, Eyesusin tesfa miyaderg ayafrm lezelalem

  • @zamzammuhammad9597
    @zamzammuhammad9597 Жыл бұрын

    ዋዉ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Жыл бұрын

    እኔ 30አመት በኋላ ትልቅ ገበሬ መሆን እችላለሁ ማለት ነው አቤት ታየኝ በሬዎች ዶሮዎች በጎች ፍየሎች ሲኖሩኝ ያሰላም ጤፍ ስንዴ በቆሎ ማሽላ ዳጉሳ አምራች ስሆን ያረቢ ኡኡኡኡ ስማኝ ጌታዬ

  • @titimulatu5426

    @titimulatu5426

    Жыл бұрын

    ሀሳብሽ ይሳካልሽ እህቴ ደግሞም ይሳካልሻል

  • @sabawittube1982

    @sabawittube1982

    Жыл бұрын

    me to❤😊

  • @mandisafalake9968

    @mandisafalake9968

    6 ай бұрын

    Bless u more

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Жыл бұрын

    እናቴን መሰለቺኝ ። እናንተም እንዲሁ እንደተሰማችሁ አምናለሁ።

  • @sirgutretta9560
    @sirgutretta956010 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @selamawitsisay5641
    @selamawitsisay5641 Жыл бұрын

    Docter selam mekreshen ke 15 amet befot balemetekeme hulem yekochegnale

  • @user-qf3ws6qo9f
    @user-qf3ws6qo9fАй бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 Жыл бұрын

    Endezih ayinet yaseman be yekenu.

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 Жыл бұрын

    ወንድሜ ዳዊት እባክህ ከአአ ወጣ ብለህ አዳማ ላይም እናግኝህ ።

  • @hermonfisihaye2731
    @hermonfisihaye2731 Жыл бұрын

    Wawwwwww

  • @user-nv8yo8fo9f
    @user-nv8yo8fo9f Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @ashash9382
    @ashash9382 Жыл бұрын

    Anchei moytvshenlei ispecer ma hone Albshei

  • @bezaketema1501

    @bezaketema1501

    Жыл бұрын

    TO Dr. Selam I am so proud of you. You are living what you are saying to us. From the time I meat you up to now you are always, postive and hamble. I know you can change this generation You are one of the best moti

  • @ethio4421
    @ethio4421 Жыл бұрын

    Grace yalesh web set nesh

Келесі