መሠረታዊ የህይወት ህጎች ለሴቶች | rules for woman |rawuel esfarlos

#Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily #Inspiration #rawuelesfarlos
All Socials: linktr.ee/RawuelEsfarlos

Пікірлер: 913

  • @mekaamare2296
    @mekaamare22962 ай бұрын

    ለናተ እንድህ አይነት አእምሮ የሰጠ አምላክ እግዚአብሔር ለኛም ስሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።

  • @Snid-xy9mi

    @Snid-xy9mi

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanbirtukan4151

    @birtukanbirtukan4151

    Ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @bezabeza9644

    @bezabeza9644

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @helendesalegn9147

    @helendesalegn9147

    Ай бұрын

    አሜን

  • @helendesalegn9147

    @helendesalegn9147

    Ай бұрын

    I like your voice ❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k2 ай бұрын

    እባካችሁ ይህንን ትምህርት ገና ስትጀምሩ ላይክ አድርጉ. ለብዙ ሰው እዲደርስ. ትምህርቱ ትክክለኛ የእውነት ቃል ነው. ይህ ወድማችን. በቃ ሙሉ ወድ ነው. እንማርበት

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @SofanitWorku

    @SofanitWorku

    2 ай бұрын

    ግድ ነው

  • @MdMd-qk7lt

    @MdMd-qk7lt

    2 ай бұрын

    شوكرن❤❤❤❤

  • @koodiyanpeedas1616

    @koodiyanpeedas1616

    Ай бұрын

    በጣም አሬፍ ምክር ነዉ አናመሰግናለን❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    Ай бұрын

    ላይክ ያሥብታል

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331Ай бұрын

    ታላቅ ወንድሜ አጠገቤ ቁጭ ብሎ የሚመክረኝ ያህል ነው የተሰማኝ ምርጥ አስተማሪ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw60222 ай бұрын

    የልጅ አዋቂ ድንቅ ወጣት አሏህ ለእኛ እደምመክረው ሁሉ አላህ ለአንተም ውዱን የተፈጥሮ እምነትህን ይወፍቅህ ዱኒያ ከፋም በጀም አጭር ናት ታበቃለች የዘላለም ደስታ በአኼራ በጀነት ያረብ አሏህ ይወፍቀን

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን።

  • @user-ln7ze2dc1f

    @user-ln7ze2dc1f

    2 ай бұрын

    ኢ ወላህ❤ያጀሊሉ ወፉቀው

  • @Rim-ws4zg

    @Rim-ws4zg

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ማሬዋ ዱኒያ ብላሽ ነች አላህ ሀቅን ያመላክተው እንደነዚህ ንፁህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ወገኖቻችንን ሳይ አልቅሸ ሁሉ ነው ዱዓ የማደርገው አላህ ለቤተሰቦቼም ለእነሱም ሂዲያ ይስጥልኝ😢

  • @hawlet.adem123

    @hawlet.adem123

    2 ай бұрын

    አሚንወላህአላህይወፉቀዉበዚህአይምሮዉበዲነልስላምላይየሚሰራጀግናአላህያረግህእደነኡስታዝካሊዲእብሮም🎉🎉🎉

  • @ramaahasan296
    @ramaahasan296Ай бұрын

    ንግግር ሃይል አለው በተደጋጋሚ ስሰማ ነበር እርግጠኛ ነኝ እኔን ጨምሮ ብዙ እህቶችዝ እንደሚለወጡ እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏

  • @fiyorifiseha3726
    @fiyorifiseha3726Ай бұрын

    ሴት ሁኚ በጣም ማራኪ ምክር ነው ተመስጫ ነው የሰማውት 🙏🏼 ፈጣሪ ኡውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ 🙏🏼

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @user-md1hw5bo5c
    @user-md1hw5bo5c2 ай бұрын

    እራሴን አልተቀበልኩም ነበር እራሴን ሁሌ ሰዉ እንደሆነዉ ነዉ የምሆነዉ በራሴ ምንም አልተማመንም ግን ካሁን ቡሀላ እራሴ እለዉጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም በርቺ።

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444Ай бұрын

    ፈጣሪ.ዘመነህን.ይባርክልህ.ወድሜ❤❤

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk2 ай бұрын

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወጣት እንዲሁም ስለሴት እርቃን መውጣት ያሳሰበው ወንድም ማግኘት ድንቅ ነው እውነት ነው የሴት ልጅ ገላ እንቁ ነበር ግን እረከሰ ዝሙት ተስፋፋ ትዳር ጣዕሙን አጣ በርታ ወንድሜ እኔ ካንተ አይነት ወጣት እንደዚህ አይነት ትምህርት አልጠበኩም ነበር ኮርቼብሀለው❤❤❤ጀዛከአላህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @YeabseraSisay
    @YeabseraSisay2 ай бұрын

    እራሴን እንዳይ ነው ያረከኝ ጥሩምክር ነዉ በርታ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-rm9tv7hf7e
    @user-rm9tv7hf7e2 ай бұрын

    Thank you ወንድማችን ግሩም ትምህርት ነው ፤ ላይክ አለማድረግ ቅናት ያስመስላል ዘመንህ ይባረክ።

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @danayithabte4733

    @danayithabte4733

    2 ай бұрын

    What a golden voice, era masetawekiya serabet or tereka 🙏🙏🙏🙏🙏 Ena arif melket new 🙏

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega2 ай бұрын

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። በፈጣሪ የእውነት ተባረክ በቃ ቃል አጣው አንተን የምገልፅበት እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ።

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c2 ай бұрын

    የድሮ እናቶቻችን ስነስርአታቸው፣ ሴትነታቸው፣ ውበታቸው፣ ክብራቸው፣ አለባበሳቸው፣ ጀግንነታቸው፣ እምነታቸው፣ እናትነታቸው ወዘተ....አቤት ስያምሩ አቤት ስወደዱ😢 በቃ ምን ልበል የድሮ ሴትና የዚህ ትውልድ ሴቶች ስትመለከት ያለው ልዩነት ኡፍፍፍ ያሳዝናል😢 ቃላት የለውም የከበረ ሰውነት ስረክስ ምን ይባላል ሴት ልጅ ተገላልጣ በአደባባይ ስታይ ምንስ ይሉታል😢 ወንድሜ እግዝአብሔር ያክብርልን በእውነት እናመሰግናለን ፣ ሰምነትን ምንለወጥበት ያድርገን ይሄ መልእክት ሁሉም ሴቶቾ ብያዳምጡት ብያለሁ❤

  • @user-hy4lc3yi3d

    @user-hy4lc3yi3d

    2 ай бұрын

    የእውነት ካለቀስን ሰነባብቷል😢 ፈጣሪ ይመልሰን

  • @user-tw6ig6tj4k

    @user-tw6ig6tj4k

    2 ай бұрын

    😢

  • @user-mz2in2br6o

    @user-mz2in2br6o

    2 ай бұрын

    ከዚህ በላይ የሚሳዝን ምን አለ😢

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ብዙዋች ጋርም ይደርሳል በእርግጠኝነት።

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f2 ай бұрын

    ወንድማችን ግሩም ድንቅልጅነህ አንተን አለማድነቅ ንፉግነትነው እጅግበጣም እናመሰግናለን ዋውውው እውነት የብዙ እህቶችህን ህይወት ያንፃል ሴትነትበራሱውብ ማንነትነው ዝምታ የሚያስከብር,ሚስጢሪጠባቂመሆን መጎስ የሚያሰጥ ብቻያነሳሀቸው ሁሉ ያንፃሉ👌👌👌

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @kerima2945
    @kerima29452 ай бұрын

    ግሩም ነህ ብልህ ያንስብሀል ተባረክ እውነት ዘመናችን ይህ አስተሳሰብ ይህ ችሎታ ያለውን ወጣት ትሻለች ትለያለህ በርታ ንግግርህ ከልብ ነው የሚቀመጠው !!!!!!

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k2 ай бұрын

    ስለ ወድማዊ. ስለ ሰዋዊ ምክርህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ወድሜ. ሁሌም ምከረን እስኪ.

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም አሜን!

  • @selam801
    @selam8012 ай бұрын

    ሴት አትምሰይ ሴት ሁኚ ዋው ቃላት የለኝም ሰለ ሁሉም ምክርህ thank you ወንድም❤😊

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g2 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወድም እዉነት ነዉ አጭር ና የተቀደደ ልብስ መልበስ ዉበት ሚጨምር እዬመሰለን ገደል እየገባን ነዉ እራሳችን ቀተቀበልን ከወደድን ሰዉ ቢሰድበን እራሱ ምንም መጥፎ ስሜት አይሰማንም ። እኔ ድሮ እራሴን ከሰወች ጋር አነፃፅር ነበር እና እራሴን በጣም እጠላዉ ነበር አሁን ግን ያን አቁሜ ያለኝን የተሰጠኝን ሳይ እጅግ ባለፀጋ እደሆንኩ ይሰማኛል እናም ደስተኛ ሆኛለሁ 😊 እህቶች እራሳችሁን ዉደዱ ተባረክ 😍

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ መልእክቱም በደንብ ገብቶሻል!

  • @aselef2583
    @aselef25832 ай бұрын

    ዋው አገላለፅ ትለያለህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን👏😊

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-bm8le1rx9b
    @user-bm8le1rx9b2 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሜ እኔ በነገሮች ሁሉ አቋም የለኝም ግን አሁን አንተ እርድተህኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ👌👌🌾

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    በርቺ! አመሰግናለሁ ደግሞም!

  • @fifisam8400
    @fifisam84002 ай бұрын

    ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ አይምሮህን ከዚህ በላይ ይባርከው እንደ ታላቅ ወንድም ነው የሰማውህ 🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም እህት

  • @user-yn2gz2jz2p
    @user-yn2gz2jz2pАй бұрын

    ያረቢ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው የሰጠህ ወዴ ተፈጠርክበት እምነት እንድትመጣ በጣም. ተምኘሁ ወንድሜ ያረብ አንተ ወዴ እንተ መልሰውያረህማን

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም!

  • @mulitejabirjamal2153
    @mulitejabirjamal2153Ай бұрын

    ማሻ አላህ ድበጣም ደስ ያምል አገለላፅ ገልፀሀወል እናመሰግናለን

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @hiarutlafebo
    @hiarutlafebo2 ай бұрын

    ያዛሬዉ ትልቅ ትምርህት ነው መረዳት ለቻሎ በጣም አመሰግናሎ ውንድሜ🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71442 ай бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ እኔ በተፈጥሮ ማንነቴ በጣም እኮራለሁ ዱቄት አይመቸኚም ማንነቴም በጭራሽ አይቀበለውም ያን የሚያደርግ ሰው አሻጉሌት ነው ብየ የማምን ሴት ነኚ ግን ብዙ ሚድያው የሰወች ምርጫ ተናጋሪ ሰውች በሚድያ የሚታዮ ሰወች እዳለ በሙሉ ጓደኞቻችን ሁሉም በአሻጉሌት የተሞላ ነው ያን ሳይ እጨነቃለሁ ምድነው ብየ ራሴን ሳዳምጥ ግን እሄ ጥሩ አይደለም ይለኚና እተወዋለሁ እሳካሁን በተፈጥሮ አለሁ መጨረሻውን ያሳምርልን ብርታት ነው የሆነኚ እሄ ቪድዮ ፈጣሪ መልስ እየሰጠኚ ነው ባተ ቪድዮ ተባረክ ዘርክ ይብዛ በርታ❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    ጥሩ ተረድተሽዋል የሚያኖርሽም እሱ ነው ኮርቼብሻለሁ ዘመንሽ ይለምልም።

  • @Nardi135
    @Nardi1352 ай бұрын

    Wow. Rawuel እንኳን ደህና መጣህልን በዚህ በተበላሸ ጊዜ እንዳንተ አይነት ደፈር ብሎ የሚናገር ሰው ያስፈልገናል በረታ 👍

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ናርዲ!

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jhАй бұрын

    ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ በጣም የሚገርም ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j2 ай бұрын

    Wow ሱረቱል ኑር24-31ለአማኞች ንገራቸው አይናቸውም ይከልክሉ ጌጦቻቸውንም ለባሎቻቸውእና ለአቦቶቻቸው ለእነሱ ሃላል የሆኑት በስተቀር አይገላለፁ::ይላል የትም ተመራጭ አደለም እናመሰግናለን::

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ

  • @aass2062
    @aass20622 ай бұрын

    በስማም ምን አይነት ደስ የሚል ትምህርት እደሰጠህኚ አመሰግን አለሁ እኔ የትም ቦታ ኮሜት አርጌ አላቅም አሁን ግን ሳላመሰግንህ ባልፍ ንፉግ የሆኩ መሰለኚ አመሰግን አለሁ ወዲሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ለኔ አደኛ ምክር ነው የሰጠህኚ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    ዋዉ ዋዉ ፈጣሪ ምንም ግዜ መካሪ አያሳጣን ከልብ እናስግናለን❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህቴ!

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz2 ай бұрын

    ምን አይነት ሰው ነህ በፈጣሪ ወላሂ በጣም ገራሚ ነህ አቤት ንግግር ምን አይነት ንግግር ነው ጀግና ጀግና ማለት ብቻ አይገልጽህም የምር በራሴ እድተማመን አደረከኝ በፊትም ኮፊደስ አለኝ ግን ዛሬ የንተን ቪዲዮ ስመለከት የበለጠ እድኖራኝ አደረከኝ በርታ ጎበዝ ነህ ጀግና ❤❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942Ай бұрын

    3ተኛው ሀሳብ ለ ቲኔጀሮች በጣም ሊሰሙት የሚገባ ነው አንዲት ሴት የተፈጠረችው ለአንድ ወንድ ነው አንተ ተባረክ!

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @hikmaamana6049
    @hikmaamana6049Ай бұрын

    አላህ ይስጥልን🎉

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg2 ай бұрын

    ሀሪፉ ምክር ነው አላህ ይባርክልህ እህቴ ክብርሽን ጠብቂ በሂጃብሽ ተሰተሪ አትራቆቺ ውድ ትሆኛለሺ ኢንሻአላህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir98122 ай бұрын

    በጣም አሪፌ ምክር ነው

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw60222 ай бұрын

    ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ ኒቃብ ሲለብሱ ሲሰተሩ የሚያማቸው ለዛ ነውኮ የግድ እኛን ምሰሉ ተራቆቱ እርካሺ ሁኑ ነው

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    2 ай бұрын

    ሂጃብ or ኒቃብ ያልሽው ገላን እንጂ ህሊናን or ድርጊትን አይደብቅም :: መገላልጥ ልክ ነው እያልኩ ሳይሆን የተሸፋፈነ ሁሉ ፃድቅ አደለም 🤷‍♀️ በሂጃብ እና በንቃም ውስጥ ተደብቆ ያለውን ጉድ we know it ok

  • @SofanitWorku

    @SofanitWorku

    2 ай бұрын

    ከእርስ ወጣሽ ማነሽ ዝሙት በኒቃብ በሂጃብ እንደማይከለል ማታ ማታ ወደ ቦሌ ጭፈራ ቤት አዲስ አበባ ወይም ቱርክ ለትምህር በሚመጡ የሙስሊም ሴቶች አርጋግጪ እና ብናወራ አይሻልም

  • @safinamahmod

    @safinamahmod

    2 ай бұрын

    እዳይማስላቹ ባህጃብና ባንቃብ ታዳብቆ ሴታኝ አዳሪውች ናቸው ታው ዝም ብላችሁ ምክሩን ታቃባሉ ለላታርክ አታውሩ

  • @user-ie6xd6mj5o

    @user-ie6xd6mj5o

    Ай бұрын

    Wyi stastelu endenant aynetu new ager miyafersew ke ersu wetachu🤗

  • @AishaAfiya-to5cr

    @AishaAfiya-to5cr

    Ай бұрын

    እናንተ እያወራችሁ ያላችሁት ስለተወራው ወይም Individually ስላያችሁት ነገር ነው በጥቅሉ ግን መሸፈን የጨዋነትና የጥብቅነት መንገድ እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ነው

  • @hirut758
    @hirut7582 ай бұрын

    እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድሜ አንድ የሚጣል ነገር የለውም ከተናገርካቸው ውስጥ ይሄን ሰምቼ የበለጠ ራሴን አከበርኩ ማንነቴው ወደድኩ ተባረክ, አሁን ነው ዩቱብህን ያገኘውት ሰብስክራብም አድርጊያለው ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @RomAbera280
    @RomAbera280Ай бұрын

    This is my plan also ! God bless you brother ! በዚህ መጥፎና ዘመን ይሄን የሚመስል ትምህርት መስፋፋት አለበት በማለት አበረታታለሁ። keep up!

  • @hawaramobile1125
    @hawaramobile11252 ай бұрын

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ቪዲዮወህን ዠ ያየሁት በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት ተባረክልኝ ወንድሜ እራሴን እንዳይ አደረከኝ አመስግናለሁ 🙏

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe34032 ай бұрын

    የእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን እናመሰግናለን ቀጥልበት❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @zeybashemsu9116
    @zeybashemsu91162 ай бұрын

    What a positive energy u got keep shining

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @AstatikeMekonnin-zj1vu
    @AstatikeMekonnin-zj1vu2 ай бұрын

    በጣም ልክ ነክ ተባረክ ወንድሜ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @dtyfty1694
    @dtyfty16942 ай бұрын

    እናመሰገናለን 🙏❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እኔም

  • @user-pe7xe7tr9b
    @user-pe7xe7tr9b2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ይህ ምክር ያስፈልገኝ ነበር ተባረክ ❤ እራሴ እንድሆን ሰለ ነገሪገኝ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህቴ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j2 ай бұрын

    ሴት ክብርናት ተሰቱሩ ለፈተና እንዳትጋለጡ ይለናል የአላህ ቃል ሴት ክብር አላት ራስዋ ካላረከሰች አትረክስም::

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @Betelhem439
    @Betelhem4392 ай бұрын

    ተባረክ በብዙ ወንድሜ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ።

  • @ChristineEthiopia
    @ChristineEthiopia2 ай бұрын

    Fxarii amlake abztoo ybarkeh

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amen amsgnalhu betam

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam2 ай бұрын

    ዋዉ ነዉ ት/ትህ የድፅህ ቶን ሚገርም ነዉ ተባረክ❤❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp2 ай бұрын

    Mashallah lebetik adis negn ena Barta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr2 ай бұрын

    ጨዋ ያሳደገህ ተባረክ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም።

  • @meronme300
    @meronme3002 ай бұрын

    ዎንድማቺን በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @semiahmed1435
    @semiahmed14352 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዚ ሰሰማህ ግን ወላሂ ከማንነቴ ጋ😮 የሚስማማ ነገር ነው የነገርከኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @JesusisLave
    @JesusisLave2 ай бұрын

    የኔ ወንድም ትለያለህ በርታልን ቀጥልበት ስለ ምክርህን ደሞ በጣም ኣርጌ ኣመስግናለው❤🥰🙏

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @KiyaSky-hu2eq
    @KiyaSky-hu2eq2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ካንተ ትልቅ ትምህርት እያገኘው ነው ተባረክ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @martayilma4447
    @martayilma44472 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከእግዚአብሔር ነው የተላክልኝ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው እውነት ቃል የለኝም❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @SbksBala
    @SbksBala2 ай бұрын

    ለበረከት ሁኑ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይጨምርልህ የኔውብ

  • @SbksBala

    @SbksBala

    2 ай бұрын

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betamፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome25602 ай бұрын

    Wow amazing thanks for everything

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    You are so welcome

  • @RozaAbabe
    @RozaAbabeАй бұрын

    ዛሬ ነው እንደድንገት የመጣህልኝ ቤተብ ሆኛለሁ እና keep it up ከዚህም በላይ አስተዋይ ልቦና ያድለህ እኛም ሰምተን እምንተገብረው ያድርገን። ለአርቲፊሻል ተጠቃሚወች ሸር አድርጌለሁ❤

  • @user-dm7su7eu8q
    @user-dm7su7eu8q2 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ ተባረክ ይህን መረዳትያብዛልህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን እኔም አመሰግናለሁ ።

  • @ammarcell2790
    @ammarcell27902 ай бұрын

    ምክር አንተ ብቻ ምከረን የኔ ጀግና።

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye91592 ай бұрын

    በጣም ድንቅ የሆነ መልክት ነዉ thank you

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen48332 ай бұрын

    Waw የምር በዝ ግዝ ኣብዛኞችን ያለንበት ህይወት ነዉ thank you 💚💚💚

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho76022 ай бұрын

    ሃሃሃ !በጣም በጣም! ተለይታኅል ቀጥልበት።

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw60222 ай бұрын

    በዚህ በአማረ አንድበትህ በበሰለ አይምሮህ ያረብ ጥሩን ተመኘሁልህ እሱም ቁርአን ሀድስ ስታስተምር ያሣየኝ. ብሩህ አይምሮ ተሠተሀል አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቅህና ከዚህ በበለጠ ኡማውን የምጠቅም ራስህም በሁለቱም ሀገር የምትጠቀም ያርግህ ለኛ ሴቶች ባለህ ክብር ከልብ አደንቅሀለሁ. በርታ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v2 ай бұрын

    I really love your voice, it's so calming"The video potential is limitless .Everything about this video is simply perfect. Thank you. Rawuel❤🔥

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam ma Lady! ❤❤❤❤

  • @danayithabte4733

    @danayithabte4733

    2 ай бұрын

    Ur voice is So similar with the writer zenbe wela 🙏

  • @DhhhfhGvvj
    @DhhhfhGvvjАй бұрын

    ዋው አተልጅ እደውየራሤንሁኔታሥለነገርከኝ አመሠግናለሁ በርታትምህርትህ ተመችቶኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @MakTsh
    @MakTsh2 ай бұрын

    Yemir wandme tebarek artefshal ayasifelgim👌👌

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @hiwi99
    @hiwi992 ай бұрын

    ክበርልን ወንድሜ 🙏❤ ብዙ ትምህርት አግኝተናል

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-tg9xx4ne4m
    @user-tg9xx4ne4m2 ай бұрын

    Wow, a wonderful young man who got the honor of a girl

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Respect our brother!

  • @samrikane6551
    @samrikane65512 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew5312 ай бұрын

    ሂወትን ቀያሪ ትምህርት ነው በረታ ወንድም ተመስጨ ሰመውት ❤❤❤❤❤

  • @user-gs4kh2we1c
    @user-gs4kh2we1c2 ай бұрын

    Maturity at its highest level

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @Rebekatade
    @Rebekatade2 ай бұрын

    Big respect 🥰🥰 Set negni gena weda alem eyegebahu yalehu tadagni. pls bzu sra bzu tadnaleh.

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam Rebeka

  • @user-sv5qx2uc3x
    @user-sv5qx2uc3x2 ай бұрын

    እናመሰግናለን ብሮ በርታ ክብር ለሴቶችየ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826Ай бұрын

    Wow ለቤትህ አድስ ነኝ ምክርህን ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ዘመንህ ይባረት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku54332 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነክ ቀጥልበት

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    እሺ እሰራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-zt2qn3fq6v
    @user-zt2qn3fq6v2 ай бұрын

    ማሻአሏህ❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @zakiail9186
    @zakiail91862 ай бұрын

    ምንም ማለት አልፈልግም ብቻ ወጣትንተህን አላህ ይባርክልህ❤

  • @Tigstshewafera
    @TigstshewaferaАй бұрын

    እረ ሰብ እያረጋኝሁት ይሄን ጀግና ምናይነት ጥበብ ነው የመሰማት ሀይልህ አይጠገብም አይሰለችም አመሰግናለሁ ብሮዬ❤🙏

  • @user-tp6yj6gm7e
    @user-tp6yj6gm7e2 ай бұрын

    masha allag yichmirilhu

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns79432 ай бұрын

    ይመችህ ብሮ ትለያለህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @burtehaile1152
    @burtehaile11522 ай бұрын

    Wow is good like

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @user-ei9wt3tv8o
    @user-ei9wt3tv8o2 ай бұрын

    ምን ልበልህ ምትገርም ልጅ ነህ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛል!

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g2 ай бұрын

    በጣም ልክ ነህ እስኪ እናስበው ሁላችንም ወደ ሴትነታችን ብንመለስና አለባበሳችንን እና ክብራችንን ብንጠብቅ ወይኔ ለሀገራችን እራሱ በጣም ውበቷ ይጨምራል ብየ አስባለሁ ልክነህ ወንድማችን ሴት መሆን እራሱ ሌላ ውበትነው በርታ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    ልክ ብለሻል amsgnalhu betam

  • @soonata670

    @soonata670

    2 ай бұрын

    😢❤

  • @habashhabash3876
    @habashhabash38762 ай бұрын

    ዋው ሀሳቤን ነው የገለፅከው አላህ ይስጥክ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @Mihirati
    @Mihirati2 ай бұрын

    ዋዉዉዉ የልቤን ነው የመከረካኝ ወንድሜ❤ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማስተዋሉን ጨምሮ በእጥፍ ያብዛልህ በረታ❤❤❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-mf6bd9zi9i
    @user-mf6bd9zi9i2 ай бұрын

    Tebarke❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-ln4nm8dk6y
    @user-ln4nm8dk6y2 ай бұрын

    ❤❤❤wow!!! Went naw setoch besmachuhubet tataqmubet 😊😊

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    Amsgnalhu betam

  • @alialdelfi5598
    @alialdelfi55982 ай бұрын

    ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ክብራችንን የጣልነው እኛው ነን ካንተ ብዙ ጠብቃለሁ አንተ ጥቁር አዝሙድ😘

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-tx8eq3hw6t
    @user-tx8eq3hw6t2 ай бұрын

    የኔ ወንድም የሚገርማል ራሴን በጣም እጠለዋለው በተለይ አፍጫዬን እና ጥርሴን ግን ጥርሴን ልሰራ ስል ፍቅረኛዬ ለኔ ቆንጆነሽ አትበጂ ይሄን ጥርስ በህክምና ካስነካሽ እንለያያለን ይለኛል ለዛ ቤተሰቦቹን መተዋወቅ ይደብረኛል በእውነት ግን ደግነቱ ሜካፕ ተሰርቼ ተቀብቼም አላውቅም ግን ጥርሴን ማሰራት ስፈልግ ግን ዛሬ ሰላም ተሰማኝ አመሰግናለሁ❤❤❤ተባረክ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አይ አይ ጥሩ ብለሻል እንደውም ክብር ይገባዋል።

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698Ай бұрын

    ትክክል ነህ ጥሩ ምክር አታግብራሎ ✅❤️ተባረክ ብሩክ ነህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    Ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @zulekhaeth6944
    @zulekhaeth69442 ай бұрын

    ትለያለህ ነው ምልክ 22 አመቴነው አድ ቀን እኳን ፕሮፋይል ፎቶዬን አድርጌ አላውቅም በጣም ቆንጆ ነኝ አልሀምዱሊላህ እኔንው ራሴን ገሉፅከኝ በርታ ወድማችን ተባረክ ትክክለኛነገር ነው ምታወራው

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @zedabdure6523

    @zedabdure6523

    2 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ናኝ ወለሂ በይ

  • @user-tx5oi9nj2s

    @user-tx5oi9nj2s

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂እሰይ እንዲ ነውጂ

  • @newand9050
    @newand90502 ай бұрын

    ሴቶችን የሚያከብር ለራሱ ክብር ያለው ሰው ነው ክብር ሲባል ሰው ተብሎ ለተፈጠረ ሁሉ ክብር ለምክርህ እናመሰግናለን ሀሳቡን ወድጀዋለሁ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku2 ай бұрын

    የት እንዳየሁህ አላቅም ብቻ ዛሬ ገና ቤትህ ስመጣ ያጋራህኝ ሀሳብ እኔን ገዝቶኛል እራሴን አይቼበታለው ሴት እንደመሆኔም ጭምር ማንም እንዲህ በግልፅ አለመከረንም እናመሰግናለን እኛ ሴቶች እግዚብሔር በኛ ነው ፍጥረቱን የሚሰራው እንጂ እኛ አንፈጥርም ይሂችን አሰተካክል ቀጥይ ቢኖረው በዚሁ እርስ እባክህ ❤

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህቴ። ግን አሱንም ብያለሁ እግዚያብሄር ባንቺ በኩል ሀይሉን ሲገልጥ ብያለሁ። ምናልባት ስንፈጠር ብዬ ነበር። እና አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ ግልፅ በሆነ መልኩ ለማውራት።

  • @kidistgenta255
    @kidistgenta2552 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-ye3xf9te5i
    @user-ye3xf9te5i2 ай бұрын

    በትክክል ጎበዝ በርታ 💐

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @medinamohammed9813
    @medinamohammed98132 ай бұрын

    That's way I love Islam❤ bro

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    It's good berchi din shn tbeki.

  • @meskeremhailu320
    @meskeremhailu3202 ай бұрын

    ፈጣሪ ጥቡን ያብዛልህ ንግግሮች ለራስህና ባተዙራ ያሉትን ወዶች አስተሳሰብ ካላቹህ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ ለሁላችንም ልቦና ይስ ጠን ድምፅህ ጥሩ ነው ሳላደቅ አላልፍም

  • @Rawuel_Esfarlos

    @Rawuel_Esfarlos

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም!

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644Ай бұрын

    እኔ ለዝ ቤት አድስ ነኝ 🎉🎉❤ በጣም እናመሰግናለን ኡኡኡኡ የሆድን ነው የዎራሆ እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі