መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 |
Комедия
⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ! እያልን የእጹብ ድንቅ ልጆች የመጀመሪያ ፕሮግራማችንን እነሆ!!!
በዛሬው ፕሮግራም ላይ ህጻን መሱድ ነስሮ ከኮሜዲያን እሽቱ ጋር ዱባይ ድረስ በመሄድ ዱባይ ሞልን፣ዱባይ ፍሬምን ዶልፊናሪየምን ይጎበኛል በማስከተል ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ የሃረርን ጅቦች፣ የገር አልታን ተራራዎች ፣የመርካቶን ሱቆች እና ልዩልዩ ቦታዎችን እየተዟዟረ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ጉብኝት አድርጓል፡፡ መጨረሻም ለመሱድ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ወይስ ዱባይ እሚለው ጥያቄ ቀርቦለታል ፤ ምን ይመልስ ይሆን? ኢትዮጵያ ትበልጣለች ካለ የ50,000 ብር ሽልማት ይሸለማል! ዱባይ ትበልጣለች ካለ ግን ምንም አይነት ሽልማት አያገኝም! ምን ይመልስ ይሆን? እስከመጨረሻው እዩት!!
Welcome to the Donkey You tube channel, where we bring you exciting and entertaining content for the whole family! Today, we have a special program featuring the talented children of mesud .
In this episode, join child sensation Masud Nesro as he embarks on an unforgettable adventure to Dubai! Accompanied by the hilarious comedian Eshetu, Masud explores the vibrant city, starting with a visit to the iconic Dubai Mall. Get ready to be amazed as they experience the breathtaking views from the Dubai Frame and enjoy a mesmerizing show at the Dolphinarium.
However, that is not all! Masud's journey does not stop there. He also takes a thrilling detour to Ethiopia, where he encounters the fascinating Harare hyenas and explores the majestic Ger Altan Mountains. The adventure continues as he explores the vibrant and biggest market in Africa Mercaton and immerses himself in the rich culture and beauty of Ethiopia.
The highlight of the program comes when Masud faces a tough decision: Which place does proffer to spend the rest of his life, Ethiopia or Dubai? The stakes are high, as he stands a chance to win a grand prize of 50,000 Birr if he chooses Ethiopia. Will he follow his heart and choose his homeland, or will the allure of Dubai sway him? You will have to watch until the end to find out!
Subscribe to our channel, like and share this video with your friends and family, and let us spread the joy and love of this festive season together.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZread class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video
◼እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም • እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም! ...
◼ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ • ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብ...
◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #s...
#aksum #water #award #Dubaimall #church #monastery #mosque #hyena
#DonkeyTube #ExcitingContent #InspiringContent #ThrillingAdventure #ExceptionalTalent #MasudNesro #GiftedKid #WonderKids #RecordBreaker #AwardWinner #Collaboration #HistoricalWonders #Ethiopia #Dubai #MiddleEast #HilariousComedian #Eshetu #UnforgettableChristmasVideo #BreathtakingLandscapes #DiverseCultures #HiddenGems #ExtraordinaryVideo #Excitement #Laughter #Beauty #IncredibleLocations #Embark #ExhilaratingJourney #Entertained #Inspired #Watching #Ethiopianairline #bussinesclass #harer #safari #dolpinariam #አቡነ የማታ
• Salgre - Jimmy Fontane...
• Waka waka No copyright...
• Koto San (Official Vid...
• Nana Kwabena - Timpani...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
Пікірлер: 4 400
Thank you dear Eshet for inspiring the young generation. Please berta more on the you-tubers Training, Ethiopia needs more positive change makers more than ever, her enemies have become sleepless to make us fight each other. Stay blessed!!!
@user-gu4tt7dg2h
Ай бұрын
የምር ምርጥ ስራ ነው ሀገራችንን በቅጡ አናውቃትም ማለት ነው አስጎበኘህን እኮ። ያነፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም
የምር ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭 "ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም " ድንቅ ምክር በጣም የተደከመበት ስራ ነዉ እንዲሁ ለሚያየዉ ቀላል ይመስላል ያንተንም አቅም የደረሰበትን ማሳያ የሆነ ስራ ነዉ ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ከሞገስ ጨምሮ ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንተ በግልፅ የተረዳኧዉን እዉነታ እንድንረዳ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠን እለምናለሁ 🙏🙏🙏
@aregashmollawa7819
5 ай бұрын
Batekekele
@aregashmollawa7819
5 ай бұрын
Amennn
@girmasarafina5681
5 ай бұрын
Well said bro
@AyeluMekonen
5 ай бұрын
በጣም ትክክል
@hayatsirag7083
5 ай бұрын
Betam dinke sira new Eshiye endante aynetun yabizal nurln Eshiye enwedhaln 👍🙏
በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የትም ብንሄድ ማን እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅርና ማስተዋል ይስጠን በሀገራችን በደስታ በፍቅር ለመኖር ያብቃን🙏🏽💕
@SusuSusu-ro9hm
5 ай бұрын
Ameen
@user-et3oy2rv1h
5 ай бұрын
መስኪ ቆንጆ😊❤
@almanal9894
5 ай бұрын
Amen
@emugedefe6211
5 ай бұрын
አሜን መሲየ የምወድሽ የኔ መልካም❤❤❤
@zekiya-xc1fi
5 ай бұрын
የኔ ትሁት መስኪዬ ስወድሽ ከልቤ ኮሜት ፅፌ አልገልፅሽም እወድሻለሁ❤❤❤❤
እሸቱ ለሰው ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል እና ሊደነቅ የሚገባ ነው በርታ
በጣም ይገርማል እንደ እሽቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ቢመራ አገሪቱ ትቀየር ነበር ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️
@ibrahimhussein8528
5 ай бұрын
❤
@user-xz1df3nn9m
4 ай бұрын
አብይም እኮ እንደዚህ ነው። ግን ሀገር መምራት እና እንትን ይለያያሉ
@birukkifle4990
3 ай бұрын
we have the best leader the world praying for. We as a people need to change first.
አላህዬ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከጦርነት ስቃይ መከራ በቃቹ በለን 🥰🙏
መሱድን የምትወዱት እስኪ በ like አሳዩን 🥳 መልካም በዓል
@MadinaJamal-ql6bq
3 күн бұрын
ሀ
@MadinaJamal-ql6bq
3 күн бұрын
ሷሷው
ቅንብር 100 % ሃሳብ 100 % መልዕክት 100 % እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ
ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !! እምዬ እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ተመልሶ ሁላችንም በፍቅር የምንኖርብሽ ሁኚልን
መስኡድ ይለያል 🔥
@user-hq7ky3mr6m
5 ай бұрын
Wow 😍😍😍😍
@SusuSusu-ro9hm
5 ай бұрын
Edilegna new mashaallah
@user-im8ws3mz7r
5 ай бұрын
?ዠ
@user-mt3nw9ep5i
5 ай бұрын
ሽኩረን እሸቱ ዱባይንና ኢትዮጵያን ሰላስጎበኘህን እናመሰግናለን
ይሄ ለመሱድ ሳይሆን ለኛ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ትውልዶች የቀረበ አስተማሪ መልዕክት ነው። ባላየነው መንገድ እንድናይ ስላረከን እናመሰናለን
@user-cq4xs4ll5v
5 ай бұрын
በጣም እውነት 🥰🥰
ይህ መልክት ለገባው ስለ አገር ፍቅር ስለ የሀይማኖት መከባበር መልክቱን የተረዳው ብቻ ላይክ አርግ
ማሻአላህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እሸቱ መለስ አላህ ይጨምርክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ🥰🥰🥰
እሸቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እስኪህ ቤተሰቦችህ።
ማርያምን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢😢 ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤ መንሱዴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤
@user-br5lo9fq2e
5 ай бұрын
እኔም ማርያምን በጣምነዉ የከፋኝ ሀገሬ 😢😢😢
@zionfreebird6549
5 ай бұрын
እህቶቼ !!!!!! ሀገር እናንተም ናችሁ !! እንደ አፈሩ ሰውም ሩህ ሩህ ነው ። ስንት ክፉ ተነግሮት እንኳን አውሬ ያልሆነ ። ባላችሁበት ሰላላላላም ሁኑልኝ !!!!
እሄንን ኩመንት የምታነቡ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን
@hadiyasiedsied2466
5 ай бұрын
አሜን❤
@werkitazarra4338
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@fatimaabdu2088
5 ай бұрын
አሚን ሁቢ❤
@muneeralabeeb3990
5 ай бұрын
amen
ኢሼቱ አንተ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተ ግንባር ለይ ኢትዮጵያዊነትህን አየሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደረገኝ ዶክመንተሪ ፊልም ያየሁት ገና ዘሬ ነው እኔ ከሀገረ ለስደት ካወጣውኝ 17 ዓመቴ ነው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እንድወድ ምረጋኝ ነገር የለም ግን አሁን ገና ሄኤንን ዶክመንተሪ ሳይያ ሀገሬን ኢትዮጵያዬን እንድወድ አድርገኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢሼ ኑርልኝ
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-se7vk7wr3c
5 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠነን መልካም በዓል
@ethiomedstar8690
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን 🎉🎉❤❤
@netsilove3174
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉
@tadalachgetachwe5118
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን
ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል የዶንኪ ፕሮግራም ያየሁት ይሄንን ነው ኢትዮ አንደኛ ነን ሁሌም 🎉🎉❤❤
አንተ ምን አይነት የተባረክ ድንቅ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅዋ መሆንህን ሳስበው አንተ ሳትሆን አገሬ መታደሏን አሰብኩት የእውነት እሼ አንተ የዘርዘርህ ይለምለም እሽተው ይኑሩልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ሀገር እንዲህ ነው ሚሰራው እሼ አንተ የገባህ ብዙዎችን ያልገባን ይህ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉
እሼ ሺ ብትሆን አገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር። ጸጋህን ያብዛልህ።።
@hewrottedrose5991
5 ай бұрын
That’s so true he is amazing I don’t have a word God bless him
እሼ እና መሱድ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ እናመሰግናለን በታሪካችሁ ከሰራችሁዋቸው ለኔ ከምርጦቹ ምርጡ ነው::
አገራችንን በዚህ መንገድ ስለገለፅካት ደስ ብሎኛል እኛን የጎደለብን ነገር ማየት ስላቀተን እንጂ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሰን የፍቅር ብርድ መቶን ነው የታመምነው እንጂ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ንፁህ ልብ እንዲኖረን ይፍቀድልን፡፡
@yrmisrachgebremichael2160
5 ай бұрын
አሜን
አውነት አሰለቀሰኝ ምንም ቢሆን ሀገርና እናት በማንም አይለወጠም ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
በስላሴስም እደት አይነት ድንቅ ስፍራነዉ የአባታችን የአባ ይማታ ረደት በረከት ይደርብን
ልዑል እግዚአብሄር ይባርክ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጋርድህ አሁንም ደጋግሞ ማስተዋሉን ጥበቡን አምላክ ይስጥህ! እወድዳለሁ!
እሽዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏 መሱድ እንወድሃለን ❤ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹
ወላሂ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በእንባ ነው አይቸ የጨረስኩት ያረብ ለሀገራችንንም ሰላምና ፍቅር አንድነትን ስጠን😢😢😢
በልዩነታችን ዉስጥ ያለው ልዩ ዉበት ድንቅ ነው ❤❤❤ አላህምዲሊላሂ ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🤲🤲🤲
እኔ ብዙ ሚዲያዎች አልተከታተሉም አልከታተልም አጋጣሚ ልጄ ስታየው አይቼ በጣም ደስ አለኝ እንባም ተናነቀኝ ድንቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ
በእውነት እሸ ተባረክ ልጁ በሀገሩ ላይ ያለውን ግንዛቤ እንዲቀይር ያደረከው ጥረት እኛም እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያስችል ነው ❤😢
እሼን እና መሱድ የምትወዱት በላይክ🥰👍
@marykuki6319
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
እሸቱ ማርያን ቃል የለኝም ለካሰ ሀገራችን እደዚህ ወርቅ ናት ግን አይመሰለንም ያንፀባረቀዉ ሁሉ ወርቅ አይደለም ሰትል አሰለቀሰከኝ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
"ዱባይ ወስደን ነው ምናሳየው ኢትዮጵያ እንዴት አሪፍ እንደሆነች"😍😘That's very well said!!!
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤😢😢
እሸቱ እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኖሮ አገራችን ልዩነታችን ጠፍቶ በፍቅርና በመተጋገዝ እንኖር ነበር:: አድናቂህ ነኝ አምላክ ይባርክህ !!!!
እሸቱ አላህ ያቁይህ ❤❤ አዲናቂህ ነኝ
እጅግ በጣም ድንቅ እና ልዩ ዶክመንተሪ ❤!
ማን እንደ አገር 😢😢 ያልተሰደደ ሰው የአገር ምንነት አይገባውም💔 ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስ እኛም አገሬ ብለን እንድንኮራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏
@zionfreebird6549
5 ай бұрын
እውነት ነው ። ሀገር ዝም ብሎ መኖሪያ መሬት ብቻ አይደለም ። የምንወዳቸው ሰዎች ያሉበት ፣ ትዝታ ያለበት ፣ የማንነት አሻራ ያለበት የትም ሂደን ህልም እንኳን ስናይ የምናየው የልጅነት ሀገራችንን ነው ። እንኳን ኢትዮጽያ አየሩ እና መሬቱ የትም የሌለው ቀርቶ !!
@nathanizm1637
5 ай бұрын
Amen
@muneeralabeeb3990
5 ай бұрын
amen amen
@ElsaAbo-lv4cx
22 күн бұрын
አሚን😢
ማን ነው እንደኔ ሳቅና ለቅሶ የተቀላቀለበት 😂😂 በሁለት ስሜት አለቀስኩ 😢1 የፈረሰውን የአክሱም ሃውልት ስመለከት 😢2 መስውዴ ኢትዬጲያን ሲመርጥ 😢 እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ ።አድገህ ለሃገራችን ትልቅ አሻራ እንደምትጥል ተስፋ አለን አላህ ያሳድግህ ። ኢትዬጲያችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጦርነት ሚባል ነገር ከለምለሟ ምድራችን ያጥፋልን ።
@user-vj3lk9yv4m
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢✅✅✅✅✅👍👍👍😥😥እትዮጵያን 👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ ምነው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀገራችንን ወደ ፊት ማንነቷ ይመልስልን😢
መክሱድዬ የኔንጉስ ጀግና ነህ እግዚያብኤር ያሳድግልን ምን አይነት እስማርት ልጅ ነው❤❤❤❤❤
እሸቱ እናመሰግናለን እውነትም ድንቅ ሰው ❤ ኢትዮጵያ ሃገሬ ማን እንዳንቺ የሰው ሀገር ግድ ሆኖብን ነው እንጂ😢😢 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደረገልን
መልእክት ብሎ ዝም ❤❤❤ እውነት ያለንን ብናውቅ የሌለን እንደሌለ እንረዳ ነበር
@MartaYohanes-vu4bv
5 ай бұрын
እውነት ነው
እሸቱ በእውነት ምን ብዬ እንደምገፅልህ አላውቅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን
ያአላህ ሁሉም ነገር እንዴት ደስ ይላል ለምለሚቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢🎉❤
የመስኪዱንና የቤተክርስቲያኑ ፓርት ሳይ አልቻልኩም😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን በቃቹ በለን🙏
@user-vp3cb4tj5l
5 ай бұрын
እንደኔ ወላሂ ለምን እንደሆን አላቅም እባየ ሲፈስ ነው እያለቀስኩ መሆኔን ያወኩት አላህ ሀገራችነን ስላም ያድርግልን
@RUKIYATube485
5 ай бұрын
በጣም😢😢😢
በጣም የተለፋበት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታውቃል ❤🎉
የዱባይ አየር እደ ዉሃ ዳቦ እደሚቀቅለኝ እያሰብኩ ማንን ይመርጣል እያልኩ እባየ በአይኔ ሞልቶ ሰጠብቅ ኢትዮጵያ ሲል ጮህ ብየ ሳኩ እያለቀስኩ ማን እደ ሀገር እኔ 7 አመት ነው የኖርኩ በድኔ እንጂ መንፈሴ ኢትዮጵያ ነው ማን እደ ሀገር ያልተዘመረላት ሀገር ማንም ያላወቃት የአልማዝ ፍልቃቂ የኔ ዉብ ሀገር💚💛❤ስኖር ኢትዮጵያዊ ሰሞት ኢትዮጵያዊ ብረሳሸ ቀኘ ይክዳኝ ሀገሬ❤
ሁሉም ልጆች ጎበዞች ናቸዉ ግን መሱድ እና ሀረገወይን ይለያሉ እሼ በርታ❤❤❤❤❤
አተልዩ ሰው እሼ አተን የኸለዱ እናት ሽአመት ይኑሩ ዘርህ ይባረክ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እኛ ስደተኞች እንወጅሀለን በአተ ልብ ኢትዮጵያን እናያለን
ውዱ ወድመችን እሸቱ ውዱ ልጃችን መሱዴ አላህ ይጠብቀቹ. ❤ ምርጥ ትምርት ነው ለመሱዴ ብቻ ሰህዮን ለሁለችንም ነው ❤
ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ፀሀይ አላህ ያውጣልን 🙏
ኡፍፍፍ መጨረሻ ለይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሀገሬ ምንም ድሀ ብትሆን ፍቅሯ ከባድ ነዉ ሠላማችን ይመለሥልን 🥺🥺🥺🥺
መስኡድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤ ብዙደረጃ ያድርስህ ብዙሰው ይቀኑበታል በዚህ ህፃን ልጅ እንዳው ይገርማል እሸ አንተ ልዩ እናቅን ነህ ለምን እንደሚቀኑብህ ዘር ሀይማኖት ብሄር አትመርጥ እርጅም እሜ ከጤና ይስጥህህ ኑርልኝ ጀግናችንን እንኳን አደረሰህ መልካም በአል እስከነ ቤተሰብህ ❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
5 ай бұрын
አንቺ አላህን ፍሪ እኳን አድረሳቹ አስተክፍሮላህሂ ኢላአዚም እሼን እኖደወለን እናከብረወለን ግን እስሊምናችን የልፈቀደዉን ነገር በትቀደዱስ😢😢
@zenawmehari2034
5 ай бұрын
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ምን ችግር አለዉ እኔ ሁሌ አደል ጓደኛየ እንኳን አደረሰሽ ምትለኝ ሙስሊም ናት
@GffhKlhvg-np8wb
5 ай бұрын
መስኡድየ የኔጣፋች አላህያሣድግህ እሼየ ሁለዜም ሁሌም ተደሰት
@user-me4ve9yi2h
5 ай бұрын
@@zenawmehari2034በኢስላም አይፈቀድም
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
5 ай бұрын
@@zenawmehari2034 በእስልምና አይፈቀድም ለዛ ነዉ
ወይ ይህ ጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ❤አባ የማትጠገብ ልጅ አላሁመ ባሪክ❤
የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ክብር በሀገራችን ነዉ የሰዉ ወርቅ አያደምቅም
ማን አነደ ሐገር 💚💛♥️ማርያምን አሰለቀሰኝ ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ሐገሬ ❤❤
ምን አይነት ድንቅ ቪዲዮ ነው ቆይ ዱባይን ከሃገራች ያሳየሃን ንፅፅር በጣም ሚደንቅ ነው ግለሰብ ነው ደሃ ሃገራችን ደሃ አይደለችም🤔 ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም🤔 እኛ የቆየነው እያለን ከሃላ ተነስተው እነሱ የበለፀጉት ችግሩ የእኛ ነው ወይስ የኢትዮጵያ🤔 ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እንጂ ማንም ከሃገሩ መውጣት አይፈልግም
@user-yo3lc3sr6c
5 ай бұрын
ትክክል።
@TiztaTizta
5 ай бұрын
ትክክል ማን እንደ ሀገር
@melber7957
5 ай бұрын
Who cares 👎👎👎👎👎
@jjjjjjjjjjjjjjj1324
5 ай бұрын
Tikkl bro
@Mimimimi-ql1pd
5 ай бұрын
Ewunet new 😢
ሀገሬ!!!!!😭😭😭😭😭😭😭 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤ መከራሽ አልፎ ትንሳኤሽ ያሳየን
እሸቱየ እኔላአተ ቃልየለኝም የኔምርጥሠው መሱድን እዳዝናናከው አላህ ያሥደስትህ የኔማልቀስምን ይሉታን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ያንፀባረቀው ወርቅ አይደለም ❤❤❤
ቀርጾ ለማጠናቀቅ ምን ያህል እደተደከመበት አሰብኩት። ተባረክ!
ይሄ ቪዲዎ ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ነው! ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ነው ! ዋው! እሼ ተባረክ ! መሱድ እድግ ብለህ ሀገርህን እና እናትህን የምታኮራ ልጅ እንደምትሆን አልጠራጠርም! 💚💛❤️
ማሽኣላህ ኣላህ ይሕፈዘክ መስዑድ ጅግና we love u from Eritrea
ሀገርማ ነበረን እግዚአብሔር ምቹ የአየር ንብረት የተፈጥሮ ጸጋ ሰቶን ሳለ እኛ በረከታችንን ገፍተን በጥላቻ እና በጦርነት ደቀቅን::እግዚአብሔር በምህረቱ ይስበን ትውልዳችንን ያንቃልን
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን🙏
@user-se7vk7wr3c
5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@almealmee
5 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲
@berobero3434
5 ай бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Dhdt-zj1wq
5 ай бұрын
Amenn 🤲
@tadalachgetachwe5118
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏
መሱድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርስክ ❤❤❤
@zainabyzz
5 ай бұрын
አሚን
ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት በጣም የገረመኝ የቤት ኢርስቲያኑ በድንጋይ የመጀመሪያ ግዜ ሳይ ዋው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤
መሱዴ ምርጥ ልጅ አለህ የሰድግህ❤❤❤❤❤መን እንደ ሀገሬ😢😢😢
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏
@user-vp3cb4tj5l
5 ай бұрын
አሜንን
@yaredhaile2859
5 ай бұрын
Amen
@user-vg2hh5ry3e
5 ай бұрын
አሜን
@user-ho7pk9ub4p
5 ай бұрын
አሜን
@TmaraTmara-kj3dt
5 ай бұрын
አሚን
እሼ አተኮ ትለያለህ አተን የወለደች እናት ማህፀኖ ይባረክ❤❤❤❤❤
እሸቱ ላተ ቃል የለኝም 🙏❤💔 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤
ሁሉም በየእምነቱ ተስማምቶ የሚኖሩባት ሀገር እመዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@kdstiataklti-wz3yk
5 ай бұрын
አወ አይደል ተስማምቶ ይኖራል እሄ ሁሉ ጦርነት የት ነው ባክሽ ወይም አይታየሽም 😒
@zaruni6893
5 ай бұрын
❤
ዊዉዉዉዉዉዉዉ መስኡድ እና እሸቱ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መስኡድን እና እሸቱን የምትወዱ በላይክ አላዩኝ 👌👌🥀🥀🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ገና የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የምትገጥመዉ ግጥም የዉስጤን ሲገልፅልኝ በጣም ደስ እያለኝ አነባ ነበር ሁላችንም አገራችንን መዉደዳችን መች ይቀራል በየቦታዉ ያሉ ባለጊዜዎች ነገሮችን እያወሳሰቡ ዜጋዉ እንዲማረር እያደረጉ እንጂ አገራችንማ ከደመወዛችን ሁለትና ሶስት እጥፍ በላይ ጤፍ ገዝተን በፀጋዉ በቸርነቱ እየኖርንባት እንዴት አንወዳት ተባረክ!
ጎደር ፍሢለ ደሥን ወሎ ላሊበላን አሥጎብኜዉ እሼ ድቅ ልጂ ነዉ መሡእህድ
ኢትዮጵያ ውብ አገር ናት ስላሟን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤
መሱድ ይለያል እግዚአብሔር እድግ ያረገ እሼ ጥሩ ሰው እንኳን አደርሳቹ ለሙላ ኢትዮጵያዊ ለገና በአል ❤❤❤❤❤
አገሬን የምወድበትን ምክንያት ስላሳየኸልኝ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ!!!!
ዋው በቃ ዋው!!! ይህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ዶክመንተሪ ነው! የልጁን ልምዶች እና ስሜቶች የሚይዝበት መንገድ በእውነት አስደናቂ ነው እናም በእርግጠኝነት የወደፊት ህይወቱን ለመቅረጽ ይረዳል. ይዘቱ በጣም አሳታፊ ነው እና የአርትኦት እና የካሜራ ስራው የማይታመን ነው። የጠፋው ብቸኛው ነገር የእንግሊዘኛ የትርጉም ጽሑፎች ነው፣ ግን ያ ትንሽ ጥቆማ ነው። እንደዚህ ያለ ተጨማሪ ይዘት ለማየት መጠበቅ አንችልም - ከምንጠብቀው በላይ ቀጥል! መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ እና እንደዚህ አይነት የማይታመን ይዘት ለእኛ ስላካፈሉን እናመሰግናለን። albert shiferaw yalewun be mulu tegariche new wodajoche.
ወዲሜ ለሙስሊሞች ያለህክብር❤❤ሙሉሰውነህ ወላህ የራሱን ሀይማኖት የሚወዲ የሰውምያከብራል ይህሄንም በተግባርአሰየሀን❤አላህ የተመቸኑርይስጥህ❤❤❤🎉🎉
እሼ ኢትዮጵያ ሀብታም እንደሆነች ደስ በሚል መንገድ አስረድተከናል።ሀገራችን የቸገራት እንዳን አይነቱ የሱ ያልሆነውንም የሚያከብር ምርጥ ዜጋ ነው።አላህ ሂዳያ ይስጥህ።
እሸ💖 ስታምሩ ታላቅና ታናሽ ነው የምትመስሉት በጣም ነው የምንወዳቸው ደግመህ ቪድዮ ብትሰሩ ደስ ይለናል💖🙏💖
በጣም የታማርኩባት ቃራፅ የምጋርርም ብቃት ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የጻድቁ አባታችን የአቡነ የማታ ጎህ በረከት ይደርብን በእውነት ለደጁ ያብቃን 🤲😥🙏✝️ ኢትዮጵያዬ የተባረከች ምድር 💚💛❤️🙏✝️
አላህዬ ከ 7 አመት የጀርመን ቆይታ በኋላ የዛሬ ሳምንት አገሬ እገባለሁ ኢንሻ አላህ በፀሎትና በዱአ እርዱኝ ❤
ማሻአላህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሉም በየሀይማነቱ የሚኖርባት ሀገሬ መሱኡድ ሶላት ሲሰግድ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤ማሻአላህ
እህታቸው የ14 እድሜ ናት የምትጦራቸው እና ያሳዝናሉ የኢትዬጲያ ልጆች ናቸው አሱብበት እባካቹ እባካቹ
⛪ ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላእክት አሳዳጊ አባቴ:: አንዋር ጎረቤቴ
ምንም ቢሆን ሀገር ናት ዞሮ መግቢያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
You are desirable person ESHE!!!!💚💚💚
እህህህህ ኢቶዮጲያ እኮ ምድራዊ ገነት ነበረች እኛ መሥማማት አቃተን እንጃ😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ
@ihejdjdui2769
5 ай бұрын
አሚን😢
@user-ri7yb9on3s
5 ай бұрын
amine
@Ekram-uk6mw
5 ай бұрын
Amin
@hawwamohammad9631
5 ай бұрын
አሚን
@aaaa-ig2ui
5 ай бұрын
አሚን የአረብ
እደ ዛሬ አመቱ በ19 ሰአት 1ሚሊየን እናስገባው ሪከርድ ይስበር የምትሉ
@user-ct3gk4yd1j
5 ай бұрын
እዛ ም አይደርሥ 2ሥአት ውሥጥ የሚሟላ ነው የመሠለኝ
@sofiahassan-wu1qy
5 ай бұрын
ሽርአድርጊለት
@sofi8983
5 ай бұрын
ቢያስ ወደ 12እሪካረዱ መወሰድ አለበት እሪካረዱ የሡው ነው
@sofiahassan-wu1qy
5 ай бұрын
@@sofi8983 በአልስለሆነበዙ እይታአይኖርም ምክኒቱምበየሚዳውአዝነኛሞልታዋል
ምን አለ የሃገራችን መሪዎች መሪ ከመሆናቸው በፊት ስለኢትዮጵያ ፀጋዎች ቢያውቁ ኢሄን ሁሉ ፀጋ በቅንነት የሚያስተባብር ጠፍቶ የሃገር ሁሉ መጨረሻ እንሁን
ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ ሀገር ናት እኔ በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ በመወለዴ እና ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስታየ ወደር የለውም እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ሰላም ሁና በልዕልና እንደማያት
@seadaassefa9771
5 ай бұрын
How about supporting the innocent kids in Palestine what is your opinion brother?
@behabesha
5 ай бұрын
ፈላሻ ባሪያ ነኝ አትልመረ የምን ዘርህ ሀበሻ ምቀኛ ነው
@benjaminbenja-vk2to
4 ай бұрын
አንተ ያልተማርክ መሆንህን ያሳያል ፈላሻ ማለት ትርጉሙን ብታቀው@@behabesha