መሲን ሳትፈልግ ካልሳምኩሽ ካላ*ደረግን ብዬ ተፈታተንኳት😳 እሺ ቆይ ልብሴ ላውልቅ 🙊NEW PRANK VIDEO 😱

Ойын-сауық

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale KZread | Alex Brown | Ale KZread | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian KZreadr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous KZreadr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash

Пікірлер: 2 700

  • @messitube1299
    @messitube1299 Жыл бұрын

    ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን በነገራችን ላይ ስለናተ እኔ አፈርኩ የምትሉ አላችሁ ይሄ ፕራንክ እኔን እዳወዛገበኝ ለባለትዳሮች ትምህርት ይሆናል ብየ አምናለሁ በተለይ በምትፆሙበት ግዜ የሚያስቸግሩ ባሎች ይኖራሉ ቢያንስ ፆምን ላለማፍረስ መመካከር አለብን ነገር ግን የግድ. መሆን አለበት ብሎ ለሚያስቸግር ባል ትምህርት ይሆናል ለምሳሌ አንድ ባለትዳር ፆመኛ ሁናችሁ እያለ ባልሽ ግዴታ መገናኘት አለብን ቢልሽ መልስሽ እሽ ነው እቢ? ግዴታ ከሆነብሽ ምን ታደርጊያለሽ ?፣እኔ ድንገት እደዛ ሲለኝ በጣም ነበር የጨነቀኝ ፆምን ላለማፍረስ በትእግስት ማናገርን መረጥኩ እጅ አልተሳሳትኩም እናንተም አስተያየታችሁን አስቀምጡ ላላገባችሁም ለወደፊት ትምህርት ይሆናችሃል በሌላ መልክ አተርኩሙት አስተማሪነቱን ብቻ ተመልከቱ አመሰግናለሁ😍😘

  • @rehima4916

    @rehima4916

    Жыл бұрын

    እኔ ግን መጀመሪያ ላይ የተሰማኝ ከፆም በፊትም ምንም እንደማታደርጉ ነው ከዛ ስለፆም ስታወሪ ጥንካሬሽን ወደድኩት ✌️

  • @user-rb6uw5hl1s

    @user-rb6uw5hl1s

    Жыл бұрын

    እረ በየቤቱ ስንት ነገር አለ መሰለኝ እኔ ልጀን ላቆርብ ገላየን አጥቦኝ ተዘጋጅቸ ለሊት ያፈርሰዋል ሚስት ለባሏ እንቢ ማለት የለባትም ይለኛል

  • @zuzuyoutube7131

    @zuzuyoutube7131

    Жыл бұрын

    ይገርማል የናንተምፃም መኝታ ይከለክላልደ

  • @sarasara996

    @sarasara996

    Жыл бұрын

    @@zuzuyoutube7131 አወ ለዚያዉም ፆሙ እስከሚያልቅ

  • @sarasara996

    @sarasara996

    Жыл бұрын

    መሲ ፆም በመጀመርሽ ደስ ብሎኛል በርች ጠንክሪ

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ በፆም ሰአት ግንኝነህ አይፈቀድም ምስትህን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ናት ❤❤❤

  • @love-ep6tg

    @love-ep6tg

    Жыл бұрын

    በጣም😍😍😍

  • @kadejaawol3639

    @kadejaawol3639

    Жыл бұрын

    በሙሥሊምም አይፈፈቀድም በፆም

  • @user-xx5ut1lh4g

    @user-xx5ut1lh4g

    Жыл бұрын

    @@kadejaawol3639 ኧረ ይፈቀዳል በእናንተ ማማየ

  • @kadejaawol3639

    @kadejaawol3639

    Жыл бұрын

    @@user-xx5ut1lh4g ወላሂ አይፈቀድም ፆመኛ ሆነን አናደርግም ግን ካፈጠርን በኋላ ነው እንጂ

  • @user-xx5ut1lh4g

    @user-xx5ut1lh4g

    Жыл бұрын

    @@kadejaawol3639 የኛኮ ፆሙ እስክወጣ ነው የናንተ ሳዓቱ እስክደርስ ነው

  • @user-tt5ms9kj8h
    @user-tt5ms9kj8h Жыл бұрын

    ብቻ ደስ ይላል የመሲ ስነስርኣት ሳላደንቅ ማለፍ ኣልፈልግም❤🙏🙏

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Жыл бұрын

    እውነት ትልቅ ትምርት ነው ለተዋህዶ ወንዶች🙏🙏🙏❤

  • @addisken24
    @addisken24 Жыл бұрын

    ከልጃችሁ ፊት እንዲህ አይነት ነገር ባታደርጉ መልካም ነው።ልጆች ያለእድሜአችው ቀድመው ያዩትን ለመሞከር ፍላጎት ያድርባቸዋል እናም ወላጆች ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @fatumaasefaw7133

    @fatumaasefaw7133

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @seadaloveweloo4779

    @seadaloveweloo4779

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @KsaKsa-fe9dh

    @KsaKsa-fe9dh

    Жыл бұрын

    ይሠመርበት ይህ ንግግር

  • @rhema89

    @rhema89

    Жыл бұрын

    አባቱን ሊማታ ልጁ ማማሳያ ያዞ መጣ

  • @user-um9to8od9l

    @user-um9to8od9l

    Жыл бұрын

    ​@@rhema89 🤣🤣🤣🤣

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын

    የኔ ማፈር ምን ይሉታል 😁😁 ግን መለቀቅ የለበትም ነበር ይደብራል

  • @helimahelima5706

    @helimahelima5706

    Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ክክክክ

  • @TffGfyy

    @TffGfyy

    Ай бұрын

    የምር

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    😢😢ደምሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@helimahelima5706 ደምሪኝውደ

  • @hayattesema4388

    @hayattesema4388

    Ай бұрын

    የማይለበው ለምንአሥቦበት

  • @desalegne10
    @desalegne10 Жыл бұрын

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹😘❤🙏

  • @user-ze5og8gs7l

    @user-ze5og8gs7l

    Жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @abukwt8360

    @abukwt8360

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @ASTERyoutube3945

    @ASTERyoutube3945

    Жыл бұрын

    አሜንን👏👏👏💛💚❤ሰላም ለሀገርችን

  • @SaraSara-ve6hx

    @SaraSara-ve6hx

    Жыл бұрын

    እረ ፈጣሪን ፍሩ እዝብ እያለቀ እናንተ ለገንዘብ ብላችሁ እማይሆን ነገር ታረጋላችሁ ማፈሪያ ሁላ ይድፋችሁ

  • @desalegne10

    @desalegne10

    Жыл бұрын

    @@SaraSara-ve6hx ❤🌹❤🌹

  • @user-bk7zm4ot7h
    @user-bk7zm4ot7h Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ትምርት አዘል ነው መሲ ጎበዝ ነች በእስልምና እራሱ በረመዳን ግንኙነት ያደረጉ ባል እና ሚስቶች ከፋራው ባሪያ ካላቸው ነፃ መልቀቅ ወይም ተከታታይ 2ወር መፆም ወይም 60ሚስኪን ማብላት በአንድ ቀን

  • @helimahelima5706

    @helimahelima5706

    Жыл бұрын

    ነዉ ግን በቀን ነዉ የተከለከለዉ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Жыл бұрын

    በፆሙ አለች መስየ ትክክል ምረጥ ትምህረት የተዋህዶ ልጆች👆👍👍🙏😍😍

  • @user-nl2jn5jx3l

    @user-nl2jn5jx3l

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @user-gr9fj4ef9i
    @user-gr9fj4ef9i Жыл бұрын

    ተው ተው ተባሎቻችን ተራረቀን ለምንኖረው እንተሣሠብ ወገን 😂😂😂😂😂😂

  • @zinetadem1813

    @zinetadem1813

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @madinamohamad4889

    @madinamohamad4889

    Жыл бұрын

    ክክአላህበሰላምያገናኘን

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @user-gr9fj4ef9i

    @user-gr9fj4ef9i

    Жыл бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Жыл бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ

  • @selamtube6934

    @selamtube6934

    Жыл бұрын

    Selelahu alyhi weselem

  • @user-hn2ss4jt7l

    @user-hn2ss4jt7l

    Жыл бұрын

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ድዋ አርግልን

  • @taibaals2443

    @taibaals2443

    Жыл бұрын

    ሀሰን

  • @user-ps7bw9fo6d

    @user-ps7bw9fo6d

    27 күн бұрын

    saw saw

  • @DvhTyii

    @DvhTyii

    25 күн бұрын

    ሶለላሁ ወአለሂ ወሰለም❤❤

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 Жыл бұрын

    ተኗጋግራችሁ ተመካክራችሁ ትሰሩና ፕራክ ምትሉት ነገርስ 😂😜😜

  • @user-ce3pm6nr4y

    @user-ce3pm6nr4y

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @zeharaabdulah4102

    @zeharaabdulah4102

    Жыл бұрын

    ሳሕ ሲያስጠሉ

  • @mastallbisset9682

    @mastallbisset9682

    Жыл бұрын

    በትክክል👍👍👍👍👍

  • @najehkirix9529

    @najehkirix9529

    Жыл бұрын

    Ewunet newu

  • @ysha3343

    @ysha3343

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-bb3cb3rz8g
    @user-bb3cb3rz8g Жыл бұрын

    ማርያምን እጅግ በጣም ጎበዝ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በጾም ሰዓት ወሲብ አይፈቀድም ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ማሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እህታቺሁ የ አብስራ ነኝ ከሳውዲ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👐👐

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt Жыл бұрын

    በዚህኳን ፖራንክ ባትስሩደስይላል ለሁለታችሁም ጡሩአይደለም ለተመልካችም ትንሽ ብቻፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሀሳቤን በላይክ ግለፁ

  • @user-bs7qy1oi1j

    @user-bs7qy1oi1j

    Жыл бұрын

    ጥሩአይደለም

  • @etopiydhd5738

    @etopiydhd5738

    Жыл бұрын

    @Zehabesha Entertainment ፈጣሪየ😂😂😂😂😂😂ስተየ አየሁት

  • @TffGfyy

    @TffGfyy

    Ай бұрын

    እዉነት

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ትክክልሀዩየደምሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@user-bs7qይደብራል😢ደምሪኝy1oi1j

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m Жыл бұрын

    ቱ ምት ይሻላል ለዩቱብ ለቅም ቃሚ ሳንቲ ስንት ሚሊዮን በሚያይ ህዝብ እንዲህ መነፋረቅ😢

  • @susutube360
    @susutube360 Жыл бұрын

    ፕራንክ መሆኑን እረስተህዋል እኮ😅አይ ይህ ሶሻልሚዲያ ብዙ ጉድ ያሳየናል😢

  • @user-tw7qm8my8q

    @user-tw7qm8my8q

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @fotyantara9672

    @fotyantara9672

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @Tube-gg8yw

    @Tube-gg8yw

    Жыл бұрын

    😂😂🤪🤪🤪

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    በጣም😭😭😭

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    ያሳዚናል

  • @hayate4909
    @hayate4909 Жыл бұрын

    ሚስቱን ለመሳም ይሄ ሁሉ ትግል አይከብድም ማለቴ ቆይ ምንድነው ችግሩ ያርቢ ብቻ ልጁ ኮፒ ያደርጋልና ተጠንቀቂ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    ልጁ ሚገርም ነው የተጣሉ መስሎት እናቱን እንዳይመታበት ሲታገል❤

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏ግን ጥሩ አይደለም ኧረ ሸም ነው በስላሴ 😥💒🙏👈

  • @user-bn9fz9bn6h

    @user-bn9fz9bn6h

    Жыл бұрын

    ሳህ👍👍👍👍 😁😁😁😁😁

  • @melkamgonderewatube7655
    @melkamgonderewatube7655 Жыл бұрын

    አግዚያቢሔር ይመስገን አንኳን መጣችሁ ንጉሱ አና ንግስቲቱ ዋዉዉዉ መሲ የኔ ጀግና ከምር ትለያለሽ የኔ ጠንኳራ ሴት በደብ ለተረደዉ ብዙ መልክት አለዉ ጥንክርናሽ የኔዋ ደሜ👌

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ መሲ ሆ መግደርደርኮ ደስ ይላል ወንዶችም እንደዚህ አይነት ሴት ነው እሚወዱት

  • @tesnimahmed6675

    @tesnimahmed6675

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @helenahelena7617

    @helenahelena7617

    7 ай бұрын

    ከዉኃዉ ነዉ ለመግደርደርማ ጎደሬ አደለች የጎደር ልጅ ሙጭት ያለ ልፋት አንሠጥም ወይ ቅምሥ😂

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 Жыл бұрын

    የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ።

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын

    ቱቱቱ እኔብሆን ይሄን ቪደዎ አላስቅቀዉም የስራህን ይስጥህ ብሬክስ 😜😜😜😜😜😜😜😜😄😄😄😄

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Жыл бұрын

    ጎበዚ በለማህተብ እደዚህ ነው በምነት መፅናት❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    መሲ ባለ ማህተቧ ፃም ነው አለች 😍❤ ሚስኪን ስትሽኮረመም ልክ እንደ አዲስ ገርል ፍሬንድ።😀❤ጎበዝ👏👏👏👏👏ያፅናሽ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    😂😂ደምሪኝውደ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    መሲ የኔ ቆጆ በፆም ሱባየ በመያዛችሁ ደስ ብሎኛን ፍቅርን እግዚአብሔር በዝት ብዝዝት ያድረሰግላችሁ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Жыл бұрын

    ጎበዝ መሲ ፆም ነው በኛ በኦርቶዶክሶች ዘንድ በፆም ሰአት እና ቅዳሴ በምናስቀድስበት ቀን እንዲሁም ሰንበት ግንኛነት አይደረግምከዛ በተረፈ በለው በሜዳህ😂😂

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Жыл бұрын

    የኔ መሳቀቅ መሽኮርመም ምን ይሉታል ስብስብ ብለን አየናቹ ስቀናል 😂😂😂ስላማቹ ፍቅራቹ ይብዛላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ ሮባየ💋😁 💚💛❤💐👏👏👏

  • @maka1316

    @maka1316

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ

  • @user-gj7yz7xl2e
    @user-gj7yz7xl2e Жыл бұрын

    በይሰሞን ፆሞ ነው ብሬክስ ዋ😂😂😂😂ወይ መሢ የአገሬ ልጅጅ❤ስወዳቹሁ❤❤😘😘

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ማረን በስቱ አስቀየምንህ ጪራሽ በሚዲያ አስተማሪ እያሉ ህዝብን ከሚነድ እሳት ማገዱት ጌታ ሆይ ፍርዱ ያተነው ልቦና ይስጣችሁ ታዲያ እዴት ይህን ትለቁት አላችሁ ወዲያው ብቻዋን ያረክ አርጋት እጂ

  • @saradamalash2859

    @saradamalash2859

    Жыл бұрын

    💛💚❤💛💚❤👌👌👌

  • @husniyaezame333

    @husniyaezame333

    Жыл бұрын

    Eko

  • @tube-jv7bk

    @tube-jv7bk

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-xg4mf4ml9x
    @user-xg4mf4ml9xАй бұрын

    ስጀመረ ቀረጻውን ስትጨርሱ ታሪጋላቹ🤔

  • @user-qi8dt8bh6k

    @user-qi8dt8bh6k

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zed9732
    @zed9732 Жыл бұрын

    መሢን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ💝

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Жыл бұрын

    እዲህነው ክርስትና እግዚአብሄር እስከሂወት መጨረሻ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @sadi7747

    @sadi7747

    Жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    Жыл бұрын

    @@sadi7747 *_ጥርስህ ይርገፍ_*

  • @user-po7kt1pu5r

    @user-po7kt1pu5r

    Жыл бұрын

    @@user-sh3or6bi6u amen

  • @atamarmeukriya789

    @atamarmeukriya789

    Жыл бұрын

    @@sadi7747 ያስቃል እንዴ ልቦና ይስጥሽ /ህ

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    Жыл бұрын

    😂🤣

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Жыл бұрын

    የኔ መሽኮርመም የምን ቤት ነኝ 🙈😁 መሲ የኔ ሴት ኩሩ 👌👌👌👌

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @fato7a7bb35

    @fato7a7bb35

    Жыл бұрын

    🙈🙈🙈🙈❤

  • @user-mr7xy8kc8h

    @user-mr7xy8kc8h

    Жыл бұрын

    😁😁😁😁😁እኔም ወላ ዘመሽኮርመም

  • @user-xz1wz4po8w

    @user-xz1wz4po8w

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @wynelove9718

    @wynelove9718

    Жыл бұрын

    ሚገርመው የኔና ያንቺ ማሽቃበጥ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Жыл бұрын

    ተወ ለኛም አሰቡልን ባሎቻችንን ጋረ ተራረቀን ላለነው🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 Жыл бұрын

    😂😂😂😂ጉድ በል ጎደር 😂😂 ያልጋውን ቀጣይ እድታሳዩን 🤪🤪🤪🤪🤪

  • @salmaahmad6831
    @salmaahmad6831 Жыл бұрын

    ግን በአደባባይ መሆኑ ሸም ነው ፍትህ ለኛ ከባሎቻችን ተራርቀን ለምኖረው ክክ

  • @user-qx9tx3mv9d

    @user-qx9tx3mv9d

    Жыл бұрын

    ክክክክ ቻይው

  • @hayminegn6148

    @hayminegn6148

    Жыл бұрын

    Betame wede lidefun new ende

  • @user-ve5rp7pr5m

    @user-ve5rp7pr5m

    Жыл бұрын

    ምን ችግር አለው ባል እና ሚስት ናቸው

  • @alemalem7864

    @alemalem7864

    Жыл бұрын

    ያላገባነወች ምን እበል ቻይው 😂😂አሬፋ ትምህርት ነው

  • @user-ou4fi5oq1z

    @user-ou4fi5oq1z

    Жыл бұрын

    ሳህ😁

  • @Hyab_ye_mami
    @Hyab_ye_mami Жыл бұрын

    በረታብህ እንዴ😂😂 ፆመኛ ናቹህ ደስ ስትሉ ማርያምን በረከት ቤታቹህን ይሙላው ፍቅራቹህ ይብዛ❤ሮቢ ግን ምነው ቢተኛበት አየየየየየየየየ

  • @taybayousef5536

    @taybayousef5536

    Жыл бұрын

    ሰላም💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👍👌👍👍👍👍👍👍👌👌👍👌👌🙏🙏🙏👆👆👆🙏🙏🙏👍👍👍😎😎😎💋💗💗💗💖💖💖💖💝💝💝💜💜💛💛💚💚💘💘💗💖

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Жыл бұрын

    መሲ ጎበዝ ነሽ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Жыл бұрын

    እዚ ቤት ውዴ ፍቅሬ ማሬ የለም ደስ ሲሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ ብ&መ💋

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 Жыл бұрын

    የሳምሪና የፋኒን ፕራንክ አስታወሰኝ 🤣🤣

  • @ssaa6844

    @ssaa6844

    Жыл бұрын

    ክክክክ አው ይችግን ጀግናናት ውነትም ጉደሬ

  • @raheldalecha9455

    @raheldalecha9455

    Жыл бұрын

    kkkkkkkk

  • @tube8934

    @tube8934

    Жыл бұрын

    ሠምረ ኡኮ ስሜቱ ተረደቺለት

  • @ssaa6844

    @ssaa6844

    Жыл бұрын

    @@sa-wx3eq ያችበይ የቁመባትናት ክክክ

  • @NewNew-lo5ev

    @NewNew-lo5ev

    Жыл бұрын

    Awo yene enat samrim entegna alech

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Жыл бұрын

    እር በሳቅ ሞትኩ በቃ እንዲህ ስመካት አታውቅም አዲስ ሆነባት ለማንኛውም ጸም ሲፈታ እንዲህ ከሻወር ስትወጣ ቴኪር አድርጋት ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ያብዛው

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ መሲየ ትዕግስትሽ በልደታ በትዳር ያላችሁም በጾም ሰአት እንደዚህ ፈተና ይኖራል እና በዘደ ለማለፍ ሞክሩ ጾማችሁ ከሚቋረጥ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын

    ካተ ሥራ ምንም ትምህርት አላገኘሁም ከመሢ ግን እጅግ በጣም ትምሀርት ወሥጄ አለሁ እኔ የእሥልምና እምነት ተከታይ ነኚ እና በሌሎች እምነት ፆመኛ ሁነው ባልና ሚሥት መገናኝት እንደሚከለከል አላውቅም ዛሬ አወኩ የተሣሣተን /የረሣን ሠው ምምከር ማሥታወሥ ችሎታዋን አሣይታለች በእምነት ቷ ጎበዝ ሌላው መሢ ለካሜራ// ለሚዲያ ሣይሆን ለራሧ ለባለቤቷ ትጥብጥብ ጥሩልብሥ ለብሣ ፏ ብትን እደምትል አየሁ አንዳዶቹ ለካሜራ ነው የሚሺሙሮመሩት ክክ ፖራክ ሆነ ካላት ብኃላ እኳን ጥሩ አይደለም አለች አላበረታታችም የግል ሀሣቤ ይሄ አይነት ሥራ ባትደግመው ጥሩ ነው❗️ ያሥጠላል

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Жыл бұрын

    የሳምት መነጋገሪያ 😂😂😂😂በቃ ታጠባችሁ ሰሞኑን

  • @sus2475

    @sus2475

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ የቲክቶክ መደበሪያ ሊደርጓቸው ነው

  • @hishije3281

    @hishije3281

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-bx2mm1wx2b

    @user-bx2mm1wx2b

    Жыл бұрын

    ሳይገባችሁ አታውሩ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለማያቁ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    😃😃

  • @fathimafuj8879

    @fathimafuj8879

    Жыл бұрын

    በጣአም እኔም ቲክቶክ ላይ አጥበው ሲያሰጦቸው አይቸው መጣሁ

  • @keeudhedbnrnnrrn4857
    @keeudhedbnrnnrrn4857 Жыл бұрын

    እኛሴቶችግን እድህ ቀስበቀስ እስክናበራ እሚታገሰን እንወዳለን ስለዝህበርየ ካካሜራ ጀርባም በዝህ መልኩ ምግዜም ቢሆን የሁላችሁም ደስታ አሪፍ ይሆናል ብየ እገምታለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mkdesaendteiga5040
    @mkdesaendteiga5040 Жыл бұрын

    ሰላም ወገኖቸ ሀገራችንን ኢቲኢጵያ ሰላም ይስጥልን በነገራችን ላይ በዚህ ዘመን የሚግደረደር እሴት የለም እንኳን ተለምና ለምና ነዉ የምትስመዉ ግን ያዉ ጎንደሬ ናት ተ ጎበዝ ናት

  • @wyinhabeshawit9980
    @wyinhabeshawit9980 Жыл бұрын

    ስቃ አሳቀችኝ እደጅል እኔም ብቻየን ሳቅሁ😂🤣

  • @saw430
    @saw430 Жыл бұрын

    ልጁህ ፊት ጥሩ አደለም ከባህላችሁ አትዉጡ እኛ ኢትዮቢያወች አያምርብንም፡፡ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @tube-vf1pu

    @tube-vf1pu

    Жыл бұрын

    ፋፊ ሰብ አድርጊኝ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    አሚንንን

  • @addisken24

    @addisken24

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @qmc5652

    @qmc5652

    Жыл бұрын

    ትክክል100/%

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Жыл бұрын

    እጭጭ ምንድነው መፌተን እንየ ተሸማቀቅኩ👆😳🙈🙈🙈ሽምቅቅ ኣልኩ በስምአብ ኤረ ተው ነዎር ነው እንዴ ለብር ብላቹ የሀ የምያክል መውረድ ኣለባቹ ማለት ነው😡

  • @user-ht7rl6zq5v

    @user-ht7rl6zq5v

    Жыл бұрын

    በጣም ዉደ ኮሜተሮች አዳድ አሺቃባጭ ምን ችግረ አለዉ ይላሉ ጭረሺ ባደባባይ🤔🤔🤔🤔

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    የኔ እናት ህፃኑ አሳቀኝ አባቱን ገፍትሮ😂😂😂🤣🤣🤣እድግ በልልን የኔ ማር ክክክክክክክክ

  • @messytube

    @messytube

    Жыл бұрын

    ፈመሷ ለኮመንት ስገባ አገኘውሽ😂😂😂

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ

  • @weloyoutube5207

    @weloyoutube5207

    Жыл бұрын

    ሁሡ ቁራአን አስቀራን🌹

  • @tesnimahmed6675

    @tesnimahmed6675

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @rhema89

    @rhema89

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Жыл бұрын

    ሰላም ለሁሉ ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለና መሲና ብሬክስ ምርጥ ጥንዶች ብሬክስ ፕራንኩ ተሳክቶልሀል አወዛገብካት ክክክክክክ ልጂ ሮቤል ሊገላግል ተነሳ የዚህ የልጅ ግን ለናቱ ያለው ፍቅር ልዩ ነው

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 Жыл бұрын

    ቁራአን መቅረት ለምትፈል ቤቴ ግቡ

  • @fkffjgjj7628

    @fkffjgjj7628

    Ай бұрын

    As wr wb

  • @user-gv8gk4lv1x

    @user-gv8gk4lv1x

    Ай бұрын

    Hy

  • @zemzemseid8547

    @zemzemseid8547

    Ай бұрын

    እኔ

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j Жыл бұрын

    ኧረ ባህላችንን አይመጥንም እኔ እደት እዳፈርኩ ቱ😂😂 ወንድ ልጅ ለእናቱ መከታ ነዉ አላህ ያሳድግህ ሮቢል🥰

  • @mareykiros3371

    @mareykiros3371

    Жыл бұрын

    ትፆማላቹ ጎቦዞች ሚሲዉን ገወዝእያ

  • @hewan676

    @hewan676

    Жыл бұрын

    በጣም እኔራሱ አፈርሁ

  • @sarahj1999

    @sarahj1999

    Жыл бұрын

    እኔምአፍሬለሁ ዛሬ እረይደብራል እልጃችሁፊት

  • @user-wg3dp1nx8f

    @user-wg3dp1nx8f

    Жыл бұрын

    እኔስ ብትሉ🙈

  • @rhema89

    @rhema89

    Жыл бұрын

    ከከከከከ

  • @user-or3ip3du9v
    @user-or3ip3du9v Жыл бұрын

    😂😂😂😂 መብትህነው ብሬክሰ ግንለሸቃልት አሰብልንእንጂ😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ ግን እያሠባችሁ ለኛ ለማዳም ፍቅረኞች😁😁😁

  • @hadaihhadiah9137

    @hadaihhadiah9137

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-gp4kp6vb7y
    @user-gp4kp6vb7y Жыл бұрын

    መንም አልቀደመኝ እስኪ ዱዋ አርጉልኝ አሰቤን አለህ እንዲየሰከልኝ

  • @user-jf7uf3ej4y

    @user-jf7uf3ej4y

    Жыл бұрын

    የሁላችንንም ሀሳብአላህያሳካልን ያረብ

  • @user-gp4kp6vb7y

    @user-gp4kp6vb7y

    Жыл бұрын

    አሚን የረብ

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    Жыл бұрын

    ያሠብሺዉ ሁሉ አላህ ያሳካልሺ

  • @fatoomabdu1483

    @fatoomabdu1483

    Жыл бұрын

    አላህያሳካልሺ ዉዴ

  • @somia5231
    @somia5231 Жыл бұрын

    ምርጥ ፕራክ የአድሱ አመት

  • @asdguadf9128

    @asdguadf9128

    Жыл бұрын

    ሳህ

  • @merimayasin2154

    @merimayasin2154

    Жыл бұрын

    የኔውሮቤልአላህያሣድግህ😘

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Жыл бұрын

    ከመሲ የተረዳዉት ምትሳሳሙት ማታ መብራት አጥፊታቹ ብቻ እንደሆኔ ነዉ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Жыл бұрын

    አሥተማሪነዉ እምትሉት ምኑላይነዉ ትምህርቱ ለነሡ እኔአፈርኩ ዩትበሮች ይኸዶላር አሣበዳቸዉ ዛሬእድህከሆነ ለሚቀጥለዉ🤔

  • @user-vn9is8bn5r
    @user-vn9is8bn5r Жыл бұрын

    ብርክስ ግን ከፈሬን ስመሀት አታቅም ማለት ነዉ ሁሌ ብስማት እደዝህ አትልም

  • @dfgfgy4635

    @dfgfgy4635

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Жыл бұрын

    ኳመት ላነብ ነዉ የመጣሁት ኳመትሮች የሳቄ ሚጮች 🥰 ኑሩልኚ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-mz6xk1tw5m

    @user-mz6xk1tw5m

    Жыл бұрын

    ወላሂ እኔም ላነብ ነው የመጣሁ ክክክክክክ

  • @zeharemohamed5310

    @zeharemohamed5310

    Жыл бұрын

    አሚንንንሲቀጥል ፃፍሽእኮዜድ 🤣🤣😜😜

  • @roziyoutube1285

    @roziyoutube1285

    Жыл бұрын

    @@zeharemohamed5310 wude demirgn bekininet

  • @mestaurmarat2052

    @mestaurmarat2052

    Жыл бұрын

    ሰላም Amen

  • @user-fo8vh4kw1l

    @user-fo8vh4kw1l

    Жыл бұрын

    ክክክክእኔም ምንምአልኮምት

  • @user-tt5ms9kj8h
    @user-tt5ms9kj8h Жыл бұрын

    ብቻየን እያየሁት ነበር ግን በጣም ነው ያፈርኩት ኡይይይ እንኮን ሮቤል ኣልተነሳ ትላለህ😋😂

  • @zeharaenderse4119
    @zeharaenderse4119Ай бұрын

    ተመካከረዉ ነዉ ያሰታዉቃል😅😅

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ነች ከምር አለማድነቅ አይቻልም ከምር ዛሬ ኢኳን ባላቸዉን አለፈዉ ሜዳላይ በተዘረጉበት ታይም ከምር ምርጥ ልጅ

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 Жыл бұрын

    የኛ ምርጥ ጥንዶች ሰላማቹህ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን ታማኝነት ግለፀኝነት ቅንነት ከናተ ብዙ እንማራለንመሲ ብትወዛገቢም አልዘነጋሽም እደዉም በምክር አፀናናሽዉ ብሬ ተሳክቶልሀል እሮቤል እቅልፍህን አቀረጡህ ! የኛ ሀይማኖተኛ በርቱልን ♥♥♥

  • @alwaseem993

    @alwaseem993

    Жыл бұрын

    ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asyajemal354

    @asyajemal354

    Жыл бұрын

    322s12sw1 we we wraaaraŕe21wèweèè

  • @mahritame5196
    @mahritame5196 Жыл бұрын

    እንየ የገረመኝ የህፃኑ እስከምትጠርሹ ዝምብሎ እየጣባበቀ ነው🤣🤣🤣

  • @hanafikadu5492
    @hanafikadu5492 Жыл бұрын

    አግዚኦ💔😭😭😭🙏

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Жыл бұрын

    እኔ እማስቀኝ በፊዶው ምሀል የምፀፋቸው እና አሻጉሊቶቹ ወይኔ ወላሂ ገና ሳላያቹህ ነው የምታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁

  • @kechokecho1219

    @kechokecho1219

    Жыл бұрын

    እኔም😂😂😂😂

  • @helenbaba2870

    @helenbaba2870

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Жыл бұрын

    ማርዬ መሲ የኔ ውድ ሽህ አመት ኑሩ💞💞💞😘

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 Жыл бұрын

    ደስስ ስትሉኝ እናንተ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @melechbeyani5740
    @melechbeyani5740 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ😁😁😁😁 ይመቻቹ

  • @heymi6970
    @heymi6970 Жыл бұрын

    እኔን እዳሽኮረመምከኝ ብታቅ ቪዶውን ታጠፋውነበር🤣🤣🤣

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Жыл бұрын

    መሲ በጣም ጎበዝ ነሺ በጣምኮ አሰጨነቀሺ ክክክክ

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z Жыл бұрын

    እኔአፈርኩ ወዬው🙈🙈🙈 ግንኮ ትምህርት ነው ወዶችዬ እያስተዋላችሁ 😼😼😼

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b Жыл бұрын

    ብሬክስ በሌላ ግዜ ግን እደዚህ ፍቅር ተረሰጣታለክ ለኘራክ ብቻ እዳይሆን እሽ

  • @makdessbarak891
    @makdessbarak891 Жыл бұрын

    አደነካት መሲ ግን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሺ ወላሂ ታላደቅሺ አላልፍም👌👍👍

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    ገና ሳነበው አሽኮረመመኝ ኧረ ነውርን በአደባባይ😆

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 Жыл бұрын

    እንደዚህ ያለ ፕራንክ ከናተ አይጠበቅም እረ ምንም ትምህርት አይሰጥ ከመስመር መውጣት ጥሩ አደለም ለናተም ለተመልካችም

  • @bhcus73

    @bhcus73

    9 күн бұрын

    iko

  • @gilanigilani6828
    @gilanigilani6828 Жыл бұрын

    በሳቅ ልሞት ነው ወይኔ እኔ የሮቤል አድነቅ በጥፍ አጠናገረው ክክክክክ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-kx9kt1xi2n

    @user-kx9kt1xi2n

    11 күн бұрын

    😂😂😂

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 Жыл бұрын

    መሲየ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የምር ይሄ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ለሆነው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማረችን ብራንክ አልተደረገችም እኔደኔ አስተምራናለች እንጂ ❤❤❤😘😘😘😘

  • @maskaramayanasa6962

    @maskaramayanasa6962

    Жыл бұрын

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 Жыл бұрын

    አረ በሳቅ ቱ ምድነው ነገሩ😂😂😂አላለችም ወይኔ በሳቅ😂👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ወይኔ የምገባበት ጠፋኝ 😁ብሬ ነብስክ አይማርም ፆም መሆኑን ዕረሳክ እንዴ 🙄እዋይ 😒😁

  • @user-rt5ft5tk2n
    @user-rt5ft5tk2n Жыл бұрын

    ልጁ ነዉ ያሳቀኝ የኔ ማር የእናቱ መከታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💖

  • @AmiAmi-yb1kn

    @AmiAmi-yb1kn

    Ай бұрын

    😂😂

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 Жыл бұрын

    በቃ አደረጋችሁ እኮ 😋😋😂😂😂😂

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩ ወይ መሲ ብሬክስ😂🙈 ትፆማላችሁ በርቱልኝ ትምርት አለው የተዋህዶ እቁወች⛪❤🙏

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Жыл бұрын

    አስተዋይ ሚስት ነሽ መሲዬ በጾም አልተደራደርሽም አንበሳ ❤❤❤

  • @user-ri7pi8qb6g
    @user-ri7pi8qb6g Жыл бұрын

    ዎዉ ደሲትላላችሑ🤣🤣🤣 ብሪየ ግን ዱባይ ከመችቶሃል

  • @user-qj7im9dw4m
    @user-qj7im9dw4m Жыл бұрын

    የተለየ ብራክ ነው የፍርጅ አሰራር ነው የሰራሀው በርታ በውዷ ሚስትህ ላይ ስለሆነ ምንም ብሰራ ሀቅህ ናት ደስ ይላል

  • @gjgvgghrh6901
    @gjgvgghrh6901 Жыл бұрын

    እረ ወየው በሳቅ የኔ ማፈር ምን ይሉታን😁😁😁😁😁በረታብህ እደ አላለችም ኡኡኡኡ😁😁😁

  • @fafi.wolloyewatube3190
    @fafi.wolloyewatube3190 Жыл бұрын

    አርጉና አሳዩና ጉድ እኮነው ዘንድሮ

  • @selamawitselma9116

    @selamawitselma9116

    Жыл бұрын

    😀😀😀

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ምክኒያቱም ስነስርአት ስላላችሁነውጅ አልሆነ ቦታ ብትጠቃቀሙ እሽ ነበር የምትልክ አተም ጎበዝነክ ሚስትክን በስነስረአት ስላስለመድካት እሷም አልሆነ ግዜ ድገት ስጠይቃት በተረጋጋ መልኩ ስለመለሰችልህ ባአሁኑ ሰአትኮ ግዜው ተበላሽቷል በዚህ ቀጥሉ በስነስረአታችሁ ሳላደቃች አላልፍም

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ባለ ማህተቦች በፃም ግዜ ምን ችግር አለው ለሚለው ስንፃም ስጋዊ ፍላጎታችንን ለመቀነስ በንስሃ በመንቀጥቀጥ ፈጣሪን እንድናመሰግን ነው እና መስየ በጣም አደነኩሽ የዳቆን ሄኖክ ሃይሌን ትምህርት ስሙ ለኮሜታቶች በተለየ ጥበብ አስርድቶናልና።

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 Жыл бұрын

    አረ ጉድ በሰላም ነው አላለችም😂😂😂😂😂

  • @hayimetube
    @hayimetube Жыл бұрын

    መሲዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው ታምራላቹ😍

  • @user-kg4ln5st3s

    @user-kg4ln5st3s

    Жыл бұрын

    እኔ ራሱ ስወድላት መሲዬ የኔ ሴት ሁሌም ሳቂ ሳቅሽ 😘

  • @tghh4516

    @tghh4516

    Жыл бұрын

    🤪🤪🤪🤪🤔😤😤😤😤😤👎👎👎👎

  • @ringoringo6827

    @ringoringo6827

    Жыл бұрын

    @@tghh4516 👎👎

  • @user-fs5gh7sp2l
    @user-fs5gh7sp2l Жыл бұрын

    በእውነት መስየ ኣስተዋይ ነሽ እወድሻለው♥😍

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Жыл бұрын

    ባባ ዋ አለኮ የኔ ማር ወንዲ ልጂ ለእናቱ ነዉ

  • @user-fb8br4ox2v
    @user-fb8br4ox2v Жыл бұрын

    እኛ ተሳቀቅን😆😆😆😆😆

  • @sellamsellam7953

    @sellamsellam7953

    Жыл бұрын

    Kkkkk

  • @hewan676

    @hewan676

    Жыл бұрын

    በጣምምም

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    በጥም🚶🏃🏃🚶🚶🚶

Келесі