መሰረት መብራቴ የልጅ እናት ሆናለች እንኳን ደስ አለን/እሁድንበኢቢኤስ/meseret mebrate/ ebs /ኢቢኤስ/seifu on ebs/ donkey tube

#ኢቢኤስ #ebs #መሰረት_መብራቴ #meseretmebrate #መቅደስ-ደበሳይ#seifuonebs#seifufantahun #donkeytube#ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ሰይፉ#amharicmovie #ethioinfo #protestant #mezmur #amharicfilm #fana #fanalamrot #orthodox #yetnbi#9ሞት
#የሱፍአበባ

Пікірлер: 123

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700

    ልጅ አለመውለድ ማለት ምንም ችግር የለውም ለምን ታካብዳላችሁ እኔ በህመም ምክንያት ልጅ የለኝም ደስተኞ ሆኜ እየኖርኩ ነው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t

    የኔ ውብ ሴት እረጋ ያለች በስራዋ ጎበዝ ሁሉን የሰጣት ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤️ እናመሰግናለን

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614

    እውነት ከሆነ መልካም ያለዚያ ግን እጅግ በጣም ብዙ ልጆችን የወለደች ያሳደገች ጠንካራ ሴት ናት

  • @NunuTadse-so6fd
    @NunuTadse-so6fd21 сағат бұрын

    መስዬ ይህን ውድ ሀብት በቤትሽ ለዘላለም ትኑርልሽ እየባረከችሽ

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570

    ይገርማል ልጅም ትዳርም ከእግዚአብሄር ነዉ . እኔ ላገባ የስደት ሕይወቴን ዘግቼ ገባሁ . የጓደኛዩ ዘመዶች በቅጡ የማላዉቃቸዉ ቤተሰቡን ሳያስተካክል ሚስት ሚስት ይላል በሚል ተልካሻ ምክንያት ግንኙነታችን ተቋረጠ ጠበኩት ወፍ የለም . እሱ የለከፈኝ መጥፎ እድል አብሮኝ ዘለቀ ይኸዉ የሚታመን የለ ምን የለ ይሁን ተመስገን ብለናል

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn21 күн бұрын

    መሢ መልካምና ምርጥ ሴት ነች ግን ዘጋቢዋ ያላጣራሽው ወይም የደበቅሽው ነገር አለ መሲ በትክክል ወልዳለች? አይመስልመ አድሜዋም ያልሽው ብቻ ነው ? ምንም ማለት አያስፈልግም መሢዪን እንወዳታለን

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f

    እግዚአብሔርን የምሳነዉ የለምና ፈጣሪ ለፈጠረው ፍጥረት በሙሉ የማያልቅበትን ፍሬ ይስጥ ለልበ መልካሟም የሰጣትን ፍሬ ይባርክላት እንኳን ማርያም ዳበሰችሽ የማርያም ልጅ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px

    በአሁኑ ሰአት ከወለዱ ያልወለዱ ይሻላሉ ዛሬ ልጅ ባልኖረኝ የሚባልበት ጊዜነው አበሳና እንባ በየመንገዱ ጥሎ በየጫካው መጣልምን ይሰራል

  • @hddi491
    @hddi491

    ታድላ መልክ ቁመና ሙያ እውቀት አላት ተመኜው እሷን ብሆን ብዪ ❤😮

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660

    የምወዳት አርቲስት መሲ እንኳን ደስ አለሽ እንድትወልድም ፀሎቴ ነበር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን

  • @Menbimar
    @Menbimar

    አቅራቢዋ በጣም ደስ ስትይ❤

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896

    እልልልልልልልል

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm

    መሲ ቆንጆ የኔ ውብ ሩህሩህ እድሜና ጤና ይስጥሽ በግል ህይወት የሚፈተፍቱትን ያርቅልሽ የኔ ማር

  • @zeritutube
    @zeritutube

    መሲዬ የኔ ንግስት ዉብ ሴት እድሜከጤናጋር ይስጥሽ❤ አምጣ ባትወልድም ብዙ ልጆች አላት

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q

    እንኳን አደረገላት መልካም ሴት ናት ይገባታል

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094

    ከሆነችም እግዚአብሔር መልካምነው ያድርግላት እሰይ ይሁንላት።

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg

    ሁሉ የአለም መድሀኒት ፈቃድ ነው 💔 ምንም ችግር የለውም ጥሩ ሂወት አላት 💗

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927

    ልጅ ቢኖር መልካም ነው ባይኖርም ለበጎ ነው

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099

    ተመስገን እመቤቴ እንኩዋን ጎበኘቻት መሲ በጣም ነው የምወዳት

  • @user-sv2yu2qw2p
    @user-sv2yu2qw2p

    ቆየችኮ አምጣ ከወለደች

Келесі