መንትዮቹን ያስደነገጠው አዝናኝ ፕራንክ

Ойын-сауық

Пікірлер: 144

  • @yese7783
    @yese778311 ай бұрын

    የኔ እንቁወች አብርሽን ና ኤፍሬምን አለመውደድ አይቺልም ❤❤❤❤

  • @umumeriyem
    @umumeriyem11 ай бұрын

    የኔ የቡትዬ እንቁዎች 🎉🎉🎉🎉 ትናት ትንሽ የነበራቹ አደጋቹ ❤❤

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሩኝ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed379211 ай бұрын

    ወላሂ አብርሽን እናተን መልካሞች አለ ማድነቅ ንፍግና ነው ❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage411 ай бұрын

    ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለማየት ጎጉቻለወሰ የኔውቦች ❤❤❤ ከክፉ ተሰበቁ

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    11 ай бұрын

    ​@@Love-if4qjነይ እንደማመር

  • @yenantw21
    @yenantw2111 ай бұрын

    ጠያቃዋ በተቀመጥሽበት ተነስተሽ እንግዶችሽን በሳህን ያለውን መስጠት ነው የምን መንፋቀቅ ነው ሰው ተጋብዞ ለእንግድነት ያንቺውስ ከፋ።😂😂😂😂

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness11 ай бұрын

    አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ መትያ ናቸዉ ተብሎ አባቶቻቸዉ የተለያዬ ናቸዉ😂😂😂 እኔም ፕራክ ሆኩ😂😂እስኪ እንደኔ ማነዉ ፕራክ የሆነ😅

  • @seadahussein9935

    @seadahussein9935

    11 ай бұрын

    እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @swetesweety1236

    @swetesweety1236

    11 ай бұрын

    Awo yeteleyaye newe

  • @Alhamlilah971

    @Alhamlilah971

    11 ай бұрын

    መንታ አይደሉም በናት ነው እሚገናኙት

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    11 ай бұрын

    አገኘሽኝ

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    11 ай бұрын

    @@Alhamlilah971 😄😄ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @sarasami6129
    @sarasami612911 ай бұрын

    አንቺ ልጅ አለባበስሽ ስወደው❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y11 ай бұрын

    የምወዳቹ ቅመሞች አብርሽ እና ኤፍሬም ምርጥ ወድማሞች

  • @user-jh8jb2ez8t
    @user-jh8jb2ez8t11 ай бұрын

    ይቅርታ አድርጉልኝና በትልቅ ሰዉ ፕራክ ባትሰሩ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም እኚህ አባት ደም ግፊትና ስኳር ቢኖርባቸዉስ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    9 ай бұрын

    በትክክል ጭራሽ መሞከር የለባቸውም ጥሩ አይደለም

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube672111 ай бұрын

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi

  • @hawew
    @hawew11 ай бұрын

    አቤት ኮሜታተሮች እኮ ስታስቀኑ የኔ ውቦች የኔ ቅመሞች የኔ ምኖች በቃ እዴው ታስቀናላችሁ የምሠጡት ፍቅር በቃ እኔም እዴዚህ መባል እያማረኝ ነው ሳሎድ በግድ ወደ ሚዲያ እዲወጣ እየገፋፋችሁኝ ነው እዴ እኔስ ለምን የኔ ደርባባ ነው የምትሉኝ አኪድ እኔን ብታዬ 😂😂😂😂

  • @user-ve7wp3hb8p

    @user-ve7wp3hb8p

    11 ай бұрын

    የኔ ደርባባ😂😂😂

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @semiraabdo7080

    @semiraabdo7080

    11 ай бұрын

    የኛ ሰው እኮ ሲወድም ግርርርር ብሎ ነው ሲጠላም እንደዛው ግርርር ብሎ ነው ለምን እንደሚጠላሽ እንኳን ምክንያቱን አያውቁም ሚዲያ ላይ የወጣ ሁላ ይወደዳል ማለት አይደለም 😂😂😂😂

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    @@semiraabdo7080 😂😂😂👌👌👌👍

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @Selamsys
    @Selamsys7 ай бұрын

    ብዙ ኮሜንት መንትዮች ከሆኑ አባታቸው ለምን ተለያየ ይላል ልብ ብላችሁ አድምጡጂ መንትያ አደለንም አብርሽ የሶስት አመት ታላቅ እንደሆነ ተናገሩኮ

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yhАй бұрын

    የኔ እንቁወች አብርሸን ና ኤፍሬምን አለመውደድ አይቺልም❤❤❤❤

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l11 ай бұрын

    እኔና ባሌ አዳይነትነን በየሄድንበት እትና ወድም ናችሁ አደል ይሉናል በሌደግሞ እደ ሚቴናት ምነው ልጠብሶት ነውደ ይላቸዋል🌹🌹

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g11 ай бұрын

    የኔውዶች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @yese7783
    @yese778311 ай бұрын

    ጨቅጭቄ ጨቅጭቄ ይሄውተለቀቀ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd11 ай бұрын

    ሱባሀን አላህ ትለያያላችሁ ማሻ አላህ

  • @AhmedMohaed-os9ds
    @AhmedMohaed-os9ds11 ай бұрын

    የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @Zhara123-q4x

    @Zhara123-q4x

    11 ай бұрын

    የቡታጀራ ልጆች የት ናቹ እስቲ ካላቹ በላይክ

  • @AhmedMohaed-os9ds

    @AhmedMohaed-os9ds

    11 ай бұрын

    @@Zhara123-q4x አለን አለን

  • @yese7783

    @yese7783

    11 ай бұрын

    @@Zhara123-q4x አለን ቡታ ድራተወላጅ ባልሆንም በፍቅርነውየምወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj11 ай бұрын

    የኔቆወች ስወዳችሁ አይለያችሁ❤❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff13411 ай бұрын

    አብርሽየ የፊረም ስወደችሁ❤

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg11 ай бұрын

    አልገባኝም አባታቸዉ አድ አደለም እዲ ያዱ ታደሠ ያዱ ደግፌ አባታቸዉ ወድማማች አደለም

  • @mitikuaamenu3230
    @mitikuaamenu323011 ай бұрын

    መልካም ቤተሰብ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @mahletberhan7005
    @mahletberhan700511 ай бұрын

    buta jira ye bale hagar new betam des matil hager nat😊

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi11 ай бұрын

    ማታዎቺ ናችሁ እንድ ❤️

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan25111 ай бұрын

    እኔ እነዚህን ወድም አማቾች ስመዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @swetesweety1236
    @swetesweety123611 ай бұрын

    Ena yabatchwe sime teleyaye

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement11 ай бұрын

    እኔም መንታ ነኝ ❤❤❤❤❤ስንዋደድ ሴሜታችን አንድነን

  • @fatimaksa

    @fatimaksa

    11 ай бұрын

    እኔም ከእህቴ ጋር መታ ነን

  • @retaagta9014
    @retaagta901411 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i11 ай бұрын

    መንትዮቹ እንዴት ነው አባታቸው ተለያየብን

  • @ldetdelelegh5724
    @ldetdelelegh572411 ай бұрын

    የቡቴ ልጆች ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m11 ай бұрын

    ስወዳቸው😅😅😅

  • @JamalHouseh
    @JamalHouseh11 ай бұрын

    Bertu❤

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz11 ай бұрын

    አብርሽ በጣም ነው የምንወዲህ

  • @Mes355
    @Mes35511 ай бұрын

    ዋው መንትያ ናቸው በጣም ደስ ይላል አብረሽዬ ጀግና ጎበዝ ናቸው

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እህት❤

  • @Mes355

    @Mes355

    11 ай бұрын

    @@Love-if4qj እሺ

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ujg7766
    @ujg776611 ай бұрын

    ኣብርሽ እየ❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @Sabit33
    @Sabit3311 ай бұрын

    እር ምናቸውም ማታ አይመስሉም 🎉🎉

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i11 ай бұрын

    Abraham tadese ephrem degefe twins mendenew algebanem ye abat sem aymesaselem kkkk

  • @zulefasheycho
    @zulefasheycho11 ай бұрын

    ያገሬ ልጆች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ውይኔ በሳቅቅቅ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem950411 ай бұрын

    መንታ አይደለንም አሉ እኮ መጀመርያ ጀርሳችሁ አድንጡ

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku467611 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q11 ай бұрын

    አብርሽ እና ኤፍሬም መንታ ናቼውዴ? ስወዳቼው

  • @hdjt6705
    @hdjt670511 ай бұрын

    ግራ አገቡኝኮ😊😂

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube343511 ай бұрын

    እደ መታናቸው አባታቸው አድአደለም እደትነውነገሩ ነው አድኛው የአያቱንሥምነው የጠቀሠው😂

  • @HaniSemaw

    @HaniSemaw

    11 ай бұрын

    እኔም ገረመኝ

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    መንታ አይደሉም ልጅቱን ፕራክ እያደረጓት ነው ሲመስለኝ በእናት ነው የሚገናኙት

  • @hfygggvttr5crrfxr566

    @hfygggvttr5crrfxr566

    11 ай бұрын

    ​@@Hayattube-hi3ii እንደዛማ ቢሆን ኤፍሬም ነበር ትልቅ የሚሆነው

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x11 ай бұрын

    የቲክቶክ ሥማቸው ማነው የሚል የምታውቁ ንገሩኝ

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah338911 ай бұрын

    መጨረሻ የወጣው😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v11 ай бұрын

    ሠው ግን በደንብ ማየት አይችልም ልበል መንታ ናቸው ብሎ ማመን እንደት ነው ግንኮ ብዙም አይመሳሰሉም የተወሠነ ልዩነት አላቸው ግን

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    11 ай бұрын

    ሲጀመር አባትያቸዉ የተለያየ ሆኖ መንትያ እዴት ይሆናሉ

  • @Sabit33

    @Sabit33

    11 ай бұрын

    ምነቸውም አይመሳሰልም

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    11 ай бұрын

    ​@@Sabit33አባታቸዉ የተለያየ ነዉ 😮😮

  • @user-yl2ou3dd5r
    @user-yl2ou3dd5r11 ай бұрын

    እናተን አለመውደድ ንፍገትነው

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb622411 ай бұрын

    ለካ እደዝህ ነው ሚደነግጡ አላለም😅😅😅

  • @deboradebora3543
    @deboradebora354311 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayattube3185
    @hayattube318511 ай бұрын

    እድ መንታ ናቸው እደ አብርሽና ውድሙ

  • @jbjj-hs3fr

    @jbjj-hs3fr

    11 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @Zeneb-hg6je

    @Zeneb-hg6je

    11 ай бұрын

    አይደሉም 3አመት ልዩነት አላቸው

  • @narditube4378

    @narditube4378

    11 ай бұрын

    ​@@Zeneb-hg6jeተደ የምን መንቲያ ነው 😂😂

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je11 ай бұрын

    እኔም የኮሚት ሱስ አለበኝ😂

  • @mesitube5623
    @mesitube562311 ай бұрын

    መንታ ሆነው አባታቸው የተለያዩ 😂😂😂😂😂አረ የናንስ ከፋ

  • @zuzutube6444

    @zuzutube6444

    11 ай бұрын

    😁😁😁😁

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    11 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው😂😂😂😂 አይገርምም

  • @narditube4378

    @narditube4378

    11 ай бұрын

    😂😂😂 ይሄስ የቀልድ ነው ግን ስለ መንቲያ ማወቅ ከፈለግሽ 7 አይነት የመንቲያ አፈጣጠር አለ እና ከተለያየ አባት መወለድ ይችለሉ ይሄ መለት የተለያየ የዘር እንቁላል በተለያዩ ቀን ስሰበሩ ነው

  • @zuzutube6444

    @zuzutube6444

    11 ай бұрын

    @@narditube4378 🧐🧐

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube11 ай бұрын

    እነአብርሽ ምንትዮሽ ናቸው😮

  • @marykuki6319
    @marykuki631911 ай бұрын

    ምርጥ ወንድማሞች ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @narditube4378
    @narditube437811 ай бұрын

    አብርሽ መንቲያ ነውደ ጋይስ ?????

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha11 ай бұрын

    እነዚ ለካ መትዮች ናቸዉዴ ??

  • @AlemKebrde
    @AlemKebrde11 ай бұрын

    ግን pirank ያረጋቹት ደዉዬ የ ሄለን አባት ናቸው አይደል እንዴ ዋይስ ድራማ ነው የሰራችሁ ብን እኔ ማርቆስ አልገባኚም 🤭

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    የእኔም ጥያቄ

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    11 ай бұрын

    በሆኑ ጥሩ ነበር😂😂😂😂😂 እዴት በደብ አየሺው😂😂😂😂

  • @Halima-mp7xu

    @Halima-mp7xu

    11 ай бұрын

    ​@@user-cg9hs7us5yወላሂ እኔ ድራማ ነው ስል ሽጉጥ አወጥተበት ብለው አሉ

  • @semutasew2244

    @semutasew2244

    11 ай бұрын

    አወ የምር ገርሞኝ ገጠመኝ ይመስለኛል እሄ ክፉ😅😅😅

  • @Love-if4qj

    @Love-if4qj

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt11 ай бұрын

    መንትያከሆኑ ለምን የአባታቸው ስምተለያየ

  • @zahrasyed-pq8xf
    @zahrasyed-pq8xf11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p11 ай бұрын

    ግን ይሄ ሰዉየ የሄለን አባት አደለም🙄🙄🙄

  • @user-ng2ky5gt3m

    @user-ng2ky5gt3m

    11 ай бұрын

    እኔም መሥሎኛል

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    አወ ሰውየው አባቷ የተባለው ነው ድራማ እየሰሩብን ይመስለኛል

  • @zzandh9487
    @zzandh948711 ай бұрын

    ኧረ ጨጓራቸውን ሆ በቃሪያ አቃጥለሽ ልጌሊያቸው ነውደ የምንወዳቸው ቲክቶከሮቻችንን

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd11 ай бұрын

    አትመሳሰሉም

  • @midomereja518
    @midomereja51811 ай бұрын

    በዚህ ሳምንት semhar abeni ይቀርባል ብለሽን ነበር ።

  • @wowtube

    @wowtube

    11 ай бұрын

    Yikeretsal neber yalkut bekirb tebkun

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed379211 ай бұрын

    ቆይ አባታችሁ አንዳይነት አይደሉምደ ለያያችሁትሳ ?

  • @user-ye3ck3ff9o

    @user-ye3ck3ff9o

    11 ай бұрын

    አወ በናትነው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena741311 ай бұрын

    ግን የእውነት መትያ ናችሁ

  • @WaleedMahbub-kk9oq

    @WaleedMahbub-kk9oq

    11 ай бұрын

    አይደሉም

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim213511 ай бұрын

    እንዴ ባለውለታህን ለምለምን ራሳሃትሳ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    11 ай бұрын

    የራሥ ሠዉ አይመሠገንም ለዛ ነዉ

  • @user-we8hi9ws8z
    @user-we8hi9ws8z11 ай бұрын

    😂😂❤

  • @MahiTubj
    @MahiTubj11 ай бұрын

    የቲክቶክ ስማቸው ማነው በፈጣሪ ንገሩኝ😊😊

  • @Gurage4

    @Gurage4

    11 ай бұрын

    መትዬች😅

  • @habetamzenabe376

    @habetamzenabe376

    11 ай бұрын

    አብርሽ ዩቱብ

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye347111 ай бұрын

    ቲክቶክ ላይ ስማቸውን ንገሩኝ

  • @user-uo2zj3ui3p

    @user-uo2zj3ui3p

    7 ай бұрын

    መንቲዮቹ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k11 ай бұрын

    አባታችሁ አንድ አይደለም እዴ

  • @Tigsit282

    @Tigsit282

    11 ай бұрын

    አንድ ነው

  • @AhmedMohaed-os9ds

    @AhmedMohaed-os9ds

    11 ай бұрын

    ​@@Tigsit282እረ አደለም

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    11 ай бұрын

    አደሉም የተለያዩ ናቸው ስሰማው አሁን

  • @fuigfuif6189

    @fuigfuif6189

    11 ай бұрын

    ከከከከ

  • @hayatmohmed2305

    @hayatmohmed2305

    11 ай бұрын

    መንታ ከሆኑ እንዴት አባታቸው ተለያዩ?

  • @user-bu5zm2px6o
    @user-bu5zm2px6o7 ай бұрын

    የቲክቶክ ስማቸውን ንገሩኝ የምታቁ💚💛❤

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii11 ай бұрын

    የማርቆስ ፍቅረኛ ሔለን አባት ነው ተብሎ የቀረቡት😜😜😜😜 ቡታጅራ አርቲስት ነው አለኮ የኢትዮ ፕራክ ቅጥ አጣ ህዝብን መሸወድ አይከብድም ግን አሳድጓችሁ

  • @fasikanegash-kl3ef

    @fasikanegash-kl3ef

    11 ай бұрын

    ewnet yehaneger endene yegebaw sewyew film eyeserabn ekonew 😂😂😂

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    @@fasikanegash-kl3ef ነውጅ በህዝብላይ እንዴዚህ መቀለድ ግን ያስጠላል በህዝብ እዚህ መድረሳቸውን ይረሱታል ታዋቂ ሲሆኑ

  • @fasikanegash-kl3ef

    @fasikanegash-kl3ef

    11 ай бұрын

    @@Hayattube-hi3ii sijemer mejemeryam gebtognal sewyew eyetewene new enj endezi aynet sew aydelm

  • @Hayattube-hi3ii

    @Hayattube-hi3ii

    11 ай бұрын

    @@fasikanegash-kl3ef እኔኮ የሚገርመኝ የሀገራቸው ሰው የለምዴ ሶሻል ሚዲያ ላይ

  • @fasikanegash-kl3ef

    @fasikanegash-kl3ef

    11 ай бұрын

    @@Hayattube-hi3ii Esu yenem tyakenew

  • @meazgela6274
    @meazgela62746 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

Келесі