መንሱር ጀማል በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams | Ethiopia | Mensur jemal |
Get ready for our weekly event with an exclusive sneak peek at our upcoming guest speaker! In this captivating trailer, we offer a glimpse into the inspiring message and dynamic presentation that awaits you.
Join us as we welcome Mensur Jemal, who will share invaluable insights, wisdom, and experiences to empower and uplift our audience.
In this trailer, catch a glimpse of Mensur, in action as he captivate the audience with this passion, expertise, and engaging storytelling. From thought-provoking anecdotes to actionable advice, Mensur offers a glimpse into the transformative experience that awaits you at our event.
Don't miss out on this opportunity to be part of an enriching and empowering event.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 58
ኑሮዬ ደቡብ አፍሪካ ነው። አንድ ቀን ግን እምዬ ኢትዮጵያን በሚጎበኝበት ግዜ እንገናኛለን።
መሱሬ የኔ አንደኛ አንተ ትለያለክ በተለይ ለናትና ለአባት ያለክ ፍቅር እኔ ሁሌም የሚቆጨኝ አባቴ አሁን ደርሼለት ቢሆነው ቁጭቴ
ለምን መሱርን አያቀርቡልንም እያልኩ አስቤ ነበር እውነት እንኳን ደህና መጣህ እንጠብቃለን ደስ ብሎን ብዙ ነገር እደምታካፍለን እርግጠኛ ነኝ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን ዳዊት እስከቲሞችህ በርቱ ትችላላችሁ ትውልድ መቀየር
ደዊትና መንሱር❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ መንሱሬ
እንዃን ደህና መጣህ መንሱሬ 98%የሚትራመዳትን እርምጃ መራመድ እፈልጋለሁ።እዝህ መድረክ ላይ ስኬቱን እንድያጋራን እየጠበቅኩት አመት አለፈኝ ብትዘገዩም ስለጋበዛችሁት እናመሰግናለን!!!🎉
Ok መንሱራችን እሁድ እንጠብቃለን
መንሱሬ የፍቅር ሰው በ 24ሰዓት ውስጥ million እይታ ይኖራል ብዬ አስባለው❤❤
መንሱሬ ❣️we love you ወንድማችን 🌴ሀቢቢ 🇪🇹peace
@user-sb5hx4nb5w
Ай бұрын
Ifghgg KK
መንሱሬ ጀግና Long life to you
🎉🎉🎉🎉❤❤ እንወድሀለን መንሱሬ
Thanks, thanks, thanks እናመሰግናለን
መንሡር ጀግና ሥለዲንክ ያለህ ቦታ ቀጥልበት
ሰላም ሰላም መሱሬ እኔ መፅሀፍ አብቤ አላውቅም ነበር ነገር ግን 1 መፅሀፍ አብቤ ሁሉንም ነገር እሚስተምር መፅሀፍ የዳዊት ዲሪምስ መፅሀፍ ትልቅ ህልም አለኚ እሚለውን ብዙ ያጣሁትን ነገር አግቻለሁ ግን አሁንም 2 ነገሮቺ ቸግረውኛል አተ ዳዊት ዲርምስ ክላስ በነበርክበት ስአት እኔ አልነበርኩም በቀጥታ ደውየ አተን ስከታተል ነበር 58ደቂቃ የተናገርከውን ሰምቻለሁ አድ እምጠይቅህ ነገር ቢኖር ህልሜን ለመኖር እገዛህ ያስፈልገኛል እና አተ እጋበዝካቸው ሰወቺ ጋር አዳማ እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ
Your are really hero
መንሱሬ በጉጉት ነው ምጠብቀው
Keep it 💯
ማሸአላህ
❤❤❤❤❤ masha Allah jegen nek 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤
መንሱሬሬሬሬሬ
መሱር ጀማል ከዳዊት ድሪምስ ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good
👍👍❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
Mensur live long....
I am next 🎉🎉🎉
Mansuree❤
Right
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንሱር አላህ ይጨምርልህ አእናት የመረቀችው አይወድቅም ማሻአላህ
🎉🎉🎉🎉🎉
ስጠብቀው ነበር
Mensure betam new yemtmechegn
Thank you for sharing you life
Masha alah Boss
Marshallah
Mansuur maaliif comment namaaf hin deebistu
Yes 😂😂😂😂😂😂
i swear to god he didn't have btc
He has never done any work in his entire life . how can this guy be motivational for others ?
@KiyaBiruk-wd8xq
Ай бұрын
Thanks bro yenem hasab nw..
@zekaryasandarge
Ай бұрын
Yeah man, like tf
@user-od1pe2ip2n
27 күн бұрын
exactly
❤❤❤❤ guagetenal
አንተ አሁን እዚህ ምን ልትል ነው የመጣኸው በል
አረ ድሪምስ ፕሮግራምህን አታበላሽ ይኼ ምኑ ይታያል ምንን ነው አስተማሪ ሚሆነው በስራው ብዙ የእስልምና እምነት አባቶች ስራውን የኮነኑ ሰው ነው
@huseinahmed1063
Ай бұрын
አንተ ከሱ አንፃር ማንነህ
@user-ym9qc9sk2j
Ай бұрын
እስቲ ዝም ኡስስስስ
@user-ym9qc9sk2j
Ай бұрын
@@huseinahmed1063 ቲፎዞክ ነውዴ 👊👊👊
@Sami-zf1zc
Ай бұрын
ቅናተም ቅንቅናም ቱ😂😂😂
መንሱሬ የኔ እነቁ ❤❤❤❤❤
ማነው ዳዊት ድሪምስ????.... አንተም እሱም ለማንም አትጠቅሙም::
ስለ አብይ በዘዴ ደግፎ ቅስቀሳ የሚሰራ ይመስለኛል። ስለዚህ አልሰማውም!! የመንግስት አሽቆላጭ እያቀረባችሁ ፕሮግራማችሁን አታበላሹ። በብዙ ሞች ላይ እንደመሳለቅ ነው።