መንፈሳዊ ዕድገት/ክፍል 5/ፓስተር ተድላ ሲማ/ Spiritual Growth Part5/New protestant sibket amharic pastor tedla sima

protestant sibket amharic new 2020 by pastor tedla sima - protestant sibket amharic new .#pastor_tedla_sima#ውጤታማ_ጸሎት
dr_mamusha protestant_mezmur_2020 ethiopian protestant mezmur 2018 protestant mezmur 2019 protestant mezmur amharic protestant mezmur amharic new 2016 protestant mezmur amharic new 2017 protestant mezmur amharic new 2018 protestant mezmur amharic new 2018 aster abebe protestant mezmur amharic new 2018 collection protestant mezmur classical protestant mezmur daniel amdemichael mezmur official mezmur video cj tv protestant mezmur ethiopian gospel song 2017. protestant sibket amharic new 2018..
ፓስተር ጌቱ protestant sibket amharic new 2019.
protestant sibket amharic new.
ፓስተር ጌቱ protestant sibket amharic new 2020.
delu tsegaye " በእውነተኛ የደቀመዝሙር ህይወት እንከተለው" protestant sibket amharic new 2019.
በቀልን ለእኔ ተው protestant sibket amharic new 2019 (ቄስ ትግስቱ).

Пікірлер: 12

  • @SaleAa-gn9wr
    @SaleAa-gn9wr7 ай бұрын

    መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት የተዳሰሰበት ድንቅ ትምህርት። እኔ ከዚህ ያቀረብካቸውን ትምህርቶች ወስጀ ለስብከት የምዘጋጅባቸው ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ። አሁንም እነድትቀጥል እለምንሀለሁ ምክንያቱም እጅግ እየተጠቀምኩ ነው ጓደኞቸም ጭምር

  • @DaKa-mj9xq
    @DaKa-mj9xq21 күн бұрын

    ❤Ameeeeeeen

  • @mart6610
    @mart6610Ай бұрын

    እግዚአብሔርን ይባርክ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤❤

  • @user-ji9bt7sg5d
    @user-ji9bt7sg5d5 ай бұрын

    Ameenameeen

  • @DaKa-mj9xq
    @DaKa-mj9xqАй бұрын

    Ameeeeeeen

  • @DagmawiSentayhu
    @DagmawiSentayhuАй бұрын

    ተባረክልን

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu3956 ай бұрын

    ameeen zamnk yibark 💖💖💖💖💖

  • @TekeleDemeke
    @TekeleDemekeАй бұрын

    😊

  • @user-yv4qn4ni4i
    @user-yv4qn4ni4i26 күн бұрын

    ሠላም ይብዛልህ አባቴ እኔ ጥያቀም፡አለኝ ምክርም፡እፈልጋለዉ ይገርምሀል፡እኔ ልሳን ማዉራት በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን አቃተኝ፡ድሮ ልጅ እያለሁ ኩዋይር አገለግል፡ነበር ደግሞም ልሳን፡አወራ፡ነበር ደግሞ አይኔ ሁላ፡ተከፍቶ አንዳድ፡ነገሮችን እግዚአብሔር፡ይገልፅልኝ፡ነበር አባቴ ነገር ግን በራሰ፡እንዝላልነት ከ ጌታ ራኩኝ ሐጥያት ላይ ወደኩኝ፡አሁንላይ ግን ፀሎት ሁላ አቃተኝ ረጅም ፀሎት ልፀልይ እፈልጋለሁ ግን አቃተኝ ያ የልጅነት ልሳን ራዕ ማየት መልሽ ወደህይወቴ እንድመጣ እፈልጋለሁ😢

  • @user-yv4qn4ni4i

    @user-yv4qn4ni4i

    26 күн бұрын

    እናም አባቴ ፀልይልኝ እባክህን❤

  • @tedlasima8060

    @tedlasima8060

    25 күн бұрын

    ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ይነሣማል፤(ምሳሌ 24:16) እግዚአብሔር ወደ እርሱ በንስሐ ስንመለስ ከውድቀታችን ያነሳናል::እንደገና በድል ያቆመናል::ጌታ ሆይ እርዳኝ እያልሽ ጸልዪ::ጌታ ያ፡ይረዳሻል::ምርኮሽንም ይመልሳል::ቅዱሰ ቃሉ እንዲህ ይላል፥ “እናንተ ትሹኛላችሁ፥በፍጹም ልባችሁ ም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ::ከናንተም ዘንድ እገኛለሁ፥ይላል እግዚአብሔር፤ምርኮአችሁንም እመለሳለሁ፥(“ትንቢተ ኤርሚያስ 29:13-14) ቃሉ በሚገባ ወደሚሰበክበት ቤተክርስቲያን ሄደሽ አባል ሁኚ::መጽሐፍ ቅዱስሽን ከማቴዎስ ወንጌል ጀምረሽ የተወሰነ ምዕራፍ በየዕለቱ አንብቢ::በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ከሚበረቱ ወገኖች ጋር ህብረት አድርጊ::ጌታ ያሳድግሻል::ጌታ ይባርክሸ!

Келесі