መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ጨነቀ እለት ...

Ойын-сауық

ክፍል 5 👉 • መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 5 | እያ...
#tilahuntesfaye #tsegayeaberar #mefnqelefikir4
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 132

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar2 ай бұрын

    ክፍል 5 👉 kzread.info/dash/bejne/pZx4o6ySqcTbkdo.html

  • @serraart5995
    @serraart59952 ай бұрын

    የአረብ ሀገር ግፍ የኖረበት ነው የሚያውቀው

  • @meronmeron5210
    @meronmeron52102 ай бұрын

    ወይኔ ፀግሺ እንዴት የሚያጓጓ ታሪክ ነው ቁጭ ብዬ እኮ አደርኩ በናትህ ቀጣዩን አታቆይብን አሺ🙏❤

  • @user-uo7qy2ko1v
    @user-uo7qy2ko1v2 ай бұрын

    የእስከዳር የካሳሁንና የቀበጧ እብድ መጨረሻ ናፍቆኛል ❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97642 ай бұрын

    በጣም ያጓጓል መጨረሻቸውን ለማወቅ ቸኩያለሁ እባካችሁ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @Mekd3124
    @Mekd31242 ай бұрын

    ዎይኔ ፀግሺ አታቆይብን 🙏🙏🥹🥹🥹🥹

  • @amileake9654
    @amileake96542 ай бұрын

    የካሳሁን እናት አስቴር ስወዳት❤

  • @user-qq4gb9pw4i
    @user-qq4gb9pw4i2 ай бұрын

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ልብ አጠልጥሎ መቅረት ❤❤❤

  • @user-lf5ic4zq4s
    @user-lf5ic4zq4s2 ай бұрын

    የሰው ልጅ ስቃይ ብዙ ነው

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh44092 ай бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም አጓጊ ትረካ ነዉ በርታ

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd31712 ай бұрын

    ስደተኞዋ እህቴ እስኮየ ❤እካንተረፍሽልን በመቀጠልካሳሁን የገባበትንመከራ በሰላም አውጥቶ ፍጣሪ ያገናኞችሁ ❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem13112 ай бұрын

    Tsegish bexam yemiyasazin tarik wellahi yiseqexixal bexam new liben yenekaw isti yemechereshawun ya Samir please I want those responsible to be taken to police hig kale ingidih😡😌😥

  • @mignottesfaye
    @mignottesfaye2 ай бұрын

    ምርጥ ስራ ነው። ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን

  • @megsolomon4685
    @megsolomon46852 ай бұрын

    እውይ ጸግሻ welcome ❤ በጉጉት ልትገልን እኮነው:

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr2 ай бұрын

    የገረመኝ ነገር ተራኪውንም ደራሲውንም እስከዛሬ አለማወቄ ብቻ ነው ድንቅ ነው የምር

  • @Tsi541

    @Tsi541

    2 ай бұрын

    ኡኡኡ ምነው ጃል ፀግሽን አለማወቅሽ ያስቀጣሻል ከድምፁ እኮ ፍቅር ይዞኝ 😅😅 ተይኝ እስቲ ልጄ

  • @user-wo9fr3zf5q

    @user-wo9fr3zf5q

    2 ай бұрын

    😮ብዙ ነገር ቀርቶብሻል ፅግሽን ባለማወቅ

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru91112 ай бұрын

    ፀግሽዬ በእውነት ትለያለህኮ የታሪኩ ባለቤት የሆንኩ የህል ነበር የተሰማኝ ክበርልኝ ወንድሜ ❤ የአንዳንድ ሰው ክፋት ግን በእውነት ይገርማል 😢 ነገር ለበጎ ነው ካስሽም አባቱን አገኘ መጨረሻው ያምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቶሎ ልቀቅልን👏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam56952 ай бұрын

    አሪፍ ነው በርታልን

  • @engdaget12
    @engdaget122 ай бұрын

    ካስሽ ምስጊን😥 ፀግሽ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን❤

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay14232 ай бұрын

    ወይኔ እንዴት አስጨንቃኝ ነበር እስከዳር😢 ቶሎ መጣህልን ፀግሽዬ

  • @asrarahmed5608
    @asrarahmed56082 ай бұрын

    ፀግሽ ቀጣይ ክፍል፣ በጣም ያጓጓል።

  • @fawziafa-ns5eq
    @fawziafa-ns5eq2 ай бұрын

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በተረፈው እና መሰግነለን በጉጉት ነበር የጠበኩት

  • @kalkidanneguse
    @kalkidanneguse2 ай бұрын

    ፀግሽ እንኳ ደህና መጣክ በጉጉት እየጠበኩክ መጣክ መልካም ቆይታ ቤተሰቦች

  • @awakinew3064
    @awakinew30642 ай бұрын

    I really really love the way you narrate .. kante wechi tereka mesmat alfeligim... gin ebakih music kenesew... betam eko yichohal...

  • @DastaBashir
    @DastaBashir2 ай бұрын

    የእስከዳር ነገር በጣም አሳዝናኛለች እፍ

  • @user-dh5oj4fu5w
    @user-dh5oj4fu5w2 ай бұрын

    በጉጉት ነበረ የጠበኩት እስኩዬ የኔ ሚስኪን 😢 መጨረሻሽ ናፍቆኛል

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x2 ай бұрын

    እዴ መጨረሻው ምን ሆነ አሥኩሥ የት ደረሠች ደግሞ መጨረሻውን ለመሥማት እቅልፌን ማጣቴ 😢 አዳዴ እረዥም ታሪክ ሥታቀርብ መጨረሻው ግራ ያጋባ ነው ዛሬም እደዜው ቢሥተካከል መልካም ነው ማርያምን አሥኩ አሣዝናኝ ነበር መጨረሸዋ ምን ይሆን አይ ሥደት 😢😢😢

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya29572 ай бұрын

    Segshe ekan dehna metak ❤❤❤

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v2 ай бұрын

    ተሎ ልቀቅልን በናትህ የካስየ ና የአእስኩ መጨረሻ መወቅ ጓጓሁ 😢

  • @SaraSara-gr7ed
    @SaraSara-gr7ed2 ай бұрын

    እስከዳር እዳልሞተች ተስፍ አደርጋለሁ❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad23422 ай бұрын

    ርብቃ ድፍት ያድርጉሽ

  • @DastaBashir
    @DastaBashir2 ай бұрын

    እንኲዋን ደና መጣህ

  • @SignalAmioun-bx2cl
    @SignalAmioun-bx2cl2 ай бұрын

    Gen kasesh ena hlina wendem ena ehet yemeslugnal kekfel 2 mecheresha jemero eyeteteraterku new❤

  • @mmak6425
    @mmak64252 ай бұрын

    እኮን ደናመጣህ ጀምርህ አታዘግይብን ፀግሽ በጉጉት ጨርስከኝኮ

  • @Ethio1993
    @Ethio19932 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰

  • @salamsalama9591
    @salamsalama95912 ай бұрын

    ወይ በጉጉት ልትገለን እኮነው

  • @bisratkasahun8292
    @bisratkasahun82922 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte98252 ай бұрын

    ፅግሽ በጣም ያጎጎል ቶሎ ቶሎ ልቀቀው please ተባረክ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash96242 ай бұрын

    በጉጉት ነበር የጠበኩት ቸር አሰማኝ 🙏

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel64342 ай бұрын

    ጸግሽየ አባክህ ኣትቆይብን

  • @metages9762
    @metages97622 ай бұрын

    ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @SignalAmioun-bx2cl
    @SignalAmioun-bx2cl2 ай бұрын

    Serayen bante tereka eyekomekomkut new tsegu

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48342 ай бұрын

    ፀግሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81232 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @najunknk142
    @najunknk1422 ай бұрын

    እርብቃ እዲሜሽ ይጠር

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi24 күн бұрын

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 💔💔💔💔

  • @Rahma-dh5jx
    @Rahma-dh5jx2 ай бұрын

    ሰላም ፀግሸ ❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene2132 ай бұрын

    ቶሎ ልቀቅልን ፀግሻዬ❤

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 ай бұрын

    አይ በሰው ያለው መከራ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 ай бұрын

    ወይኔ እስከዳር እንዴት ያሳዝናል ወይኔ እህቶቼ እንጀቴ ተላወሰ ህመሟ አመመኝ እህህህ

  • @najunknk142
    @najunknk1422 ай бұрын

    መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b2 ай бұрын

    ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ❤❤እናመስግናለን

  • @user-wm7le2lx2g
    @user-wm7le2lx2g2 ай бұрын

    Tsegeshi bezu sera alegni ena endetnor belbe eyelmdnku neber yegbahut😘😘😘🥰🎉

  • @addisabeba6771
    @addisabeba67712 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር ከክፍል አንድ እስከ አራት በጣም አመሰግናለሁ ቀጠዩን ክፍል አፍጥኑት ባካችሁ።

  • @menen2616
    @menen26162 ай бұрын

    እረ ቶሎቶሎ😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87662 ай бұрын

    ፀግሽ አቤት አተራረክ ምርጥ በርታልን ፀሀፊውም ታሪኩም ግሩም ድንቅ ነው::

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen3522 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እንዲሁም ጸግሽ ወንድማችን ሰላም ብያለሁ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ምን ይሁን መጨረሻው❤❤

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    2 ай бұрын

    I Know I REALLY want to know us well.......

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema57842 ай бұрын

    ሱቅ ልወጣ ነበር ቀረሁ ወላሂ 😂😂😂

  • @hawamohammed9231

    @hawamohammed9231

    2 ай бұрын

    😁😁

  • @user-rw4kp9gu6k

    @user-rw4kp9gu6k

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fatimaftoom3137

    @fatimaftoom3137

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fatimaftoom3137

    @fatimaftoom3137

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @gannetaredo6680

    @gannetaredo6680

    2 ай бұрын

    Ewnete new enkan suke keterom yaserezal

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma10162 ай бұрын

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Zeiba-sp6kd
    @Zeiba-sp6kd2 ай бұрын

    ፀግሺ እኳን ደና መጣህ

  • @sabaanenia3440
    @sabaanenia34402 ай бұрын

    Helooo Tesgeshe I cant focus my work because I am so interesting 😊

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 ай бұрын

    ጨረሥከን በጥበቃ

  • @hedsg706
    @hedsg7062 ай бұрын

    እኳን ደህናመጣህ❤❤

  • @saratekle9598
    @saratekle95982 ай бұрын

    Enqwan adereseh xegsha, enkuwan dehna metahln

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos91272 ай бұрын

    አረ ፀግሽ በጌታ ዛሬ ልቀቅልን

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed92312 ай бұрын

    አህሌን ፀግሺ

  • @tdf1472
    @tdf14722 ай бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሻየ❤

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc2 ай бұрын

    ባለፈው መጨረሻው አካባቢ እስኩዩ አስለቅሳኝ ነበር 😓😓😓

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw2 ай бұрын

    እኳን ደናመጣህ❤❤❤❤

  • @alemyemaneab7694
    @alemyemaneab76942 ай бұрын

    Welcome Tsegshe❤❤❤❤

  • @user-rw4kp9gu6k
    @user-rw4kp9gu6k2 ай бұрын

    Tsegshye enkuan dehna metaklgn

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun19452 ай бұрын

    Tsegish Selam!!!

  • @lifeinsouthafrica6947
    @lifeinsouthafrica69472 ай бұрын

    Part 5 please

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed92312 ай бұрын

    ብዙ አሥጠበከን

  • @Geremw
    @Geremw2 ай бұрын

    Enkawn aderesachu❤️❤️❤️❤️

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd31712 ай бұрын

    እካንደህናመጣህልንፃግሽ❤❤❤❤❤

  • @halimamohammed7949
    @halimamohammed79492 ай бұрын

    Well come back

  • @zeynabazeynu
    @zeynabazeynu2 ай бұрын

    Uufffff🎉🎉🎉

  • @Almituubirahanuu-di6fj
    @Almituubirahanuu-di6fj2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema57842 ай бұрын

    ውይይይ ርብቃ ለነፍስ አትብቂ የኔንም ቀልብ ገፈፈችው

  • @YemiAlex-ws9zu
    @YemiAlex-ws9zu2 ай бұрын

    🎉❤

  • @StremUs-yq9sh
    @StremUs-yq9sh2 ай бұрын

    Selam 5 kifl iyetebikun new ibakih

  • @Roziy179
    @Roziy1792 ай бұрын

    እስከድልር ያልታደልሽ😢😢😢😢

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi87132 ай бұрын

    ስንት ቀን በጉጉት ስጠብቅ ኡፍፍፍ ሳልፈነዳ😢የማዳም ስራ እዴት ሊሰራ ነው ካላንተ ጸግሽ ግን 😊😊😊

  • @mahiyefanaye7492
    @mahiyefanaye74922 ай бұрын

    መጣህ😊❤❤

  • @user-zp5jy8zh3b
    @user-zp5jy8zh3b2 ай бұрын

    Thanks

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r2 ай бұрын

    ግን የሰው ልጅ ፋተነዉ ብዛቱ 🥺

  • @beredoodekabu1276
    @beredoodekabu12762 ай бұрын

    ❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @purplestars029
    @purplestars0292 ай бұрын

    I don't like it when people get in to trouble for what they don't have no clue 😢😢😢

  • @saratekle9598
    @saratekle95982 ай бұрын

    Xegsh kfl 5 pls becnqet maleqe new

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe45802 ай бұрын

    በል እንግዲህ ልቀቀው እየጠበቅን ነው

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4z2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lawayshbitew7595
    @lawayshbitew75952 ай бұрын

  • @user-vo1vx6xj9k
    @user-vo1vx6xj9k2 ай бұрын

    በጣጣጣጣጣጣጣም ልቤ ተነካ

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad49262 ай бұрын

    ውይ ፀግሽ ሳስብህ አቦ ተባረክ

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutgАй бұрын

    are begeta bichinket lifenda neber 😣😣

  • @HiwotYeabkenenat
    @HiwotYeabkenenat2 ай бұрын

    Ere bemaryam ketayewn kifle lkekw eskuo eyasebku yega ethiopian yehone ye hareb hager seratgoce sekayacen meche endemyabeka alawekm

  • @beredoodekabu1276
    @beredoodekabu12762 ай бұрын

    💔💔💔💔💔

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel64342 ай бұрын

    እቺ ህሊና ግን እንዴት እንደምታናድድ ያልሆነውን ሆነ ብላ ልጁን ኣጠበበችበት ኡፍፍ😢

  • @nejulove

    @nejulove

    2 ай бұрын

    ህሌናማ አይዴለችም እርብቃ ነች እንጅ😢😢😢😢

  • @Geremw
    @Geremw2 ай бұрын

    Are setabeki

  • @hayatmohamed518
    @hayatmohamed5182 ай бұрын

    አረ ፈጠን አደርገዉ ሰጠብቅ ነዉ የዋለኩ😔😔

Келесі