መለስ ዜናዊ፣አንድርያስ እሸቴ፣መስፍን ወ/ማርያም፣መኮንን ቢሻውና አማረ አረጋዊ፤ ''አማራ የለም'' እና ''አማራነት አያሳፍርም''መታየት ያለበት ውይይት|EF

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Пікірлер: 823

  • @Roommateforever
    @Roommateforever11 ай бұрын

    መለስ እንዲህ የህዝብ ተቆርቅሪ ነው 💙😎 Ethio- Forum እወዳችሗለው , ❤️

  • @ogetifuro4203

    @ogetifuro4203

    11 ай бұрын

    Please let to invite Ethio 😂360

  • @Roommateforever

    @Roommateforever

    11 ай бұрын

    @@ogetifuro4203😂😂 let do it

  • @peterabadi6998

    @peterabadi6998

    11 ай бұрын

    True ❤

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    ድሮም ተከፋይ አጨብጫቢዎች መሆናቸው የታወቃልና አይገርምም።

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa465211 ай бұрын

    በጣም እዉነተኛ ታሪክ መደመጥ ያለበት ነዉ

  • @user-on8dw8fw5j
    @user-on8dw8fw5j11 ай бұрын

    ያዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዛ ምድር በህይወት ያስወጣህ አምላክ ክብር ምስጋና ይሀንለት አንደኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagiman2586

    @dagiman2586

    11 ай бұрын

    01ak a

  • @dagiman2586

    @dagiman2586

    11 ай бұрын

    😅A😅

  • @muhamedabdulkerim5611
    @muhamedabdulkerim561111 ай бұрын

    ሱብሀነላህ, የመለስ ዜናዊ የሀሳብ ጥራት ግን....ወላሂ ቃላት ያጥረኛል! ከግራኝ አህመድ ጀምሮ እዚህ አገር ያለው ባላንጣነት ለመረዳት ይህች ቪድዮ ያሳየችን ውይይት ብቻዋን በቂ ናት ! ሌላ ገራሚና አስደናቂ ስራ ከኢትዮ ፎረም 👏👏👏👏

  • @HenokGebi-we8vg

    @HenokGebi-we8vg

    11 ай бұрын

    Neberi menwaga Alew

  • @danitekeste7277

    @danitekeste7277

    11 ай бұрын

    ምን ዋጋለው ይሄ ቡዳ ህዝብ ና ያማራ ኤሊት ነው የገደለው

  • @Habesha28

    @Habesha28

    11 ай бұрын

    ተከባብረን እንኑር ባለ ትግሬውን ጠሉት

  • @yadayada3828

    @yadayada3828

    11 ай бұрын

  • @weneedpeace5174

    @weneedpeace5174

    11 ай бұрын

    አውነት ነው ማዬ

  • @tekadabanegewo2445
    @tekadabanegewo244510 ай бұрын

    ❤❤ RIP PM MELES ZENAWI GREAT MAN OF OUR CENTURY እውነትም የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት እና ጥቅም የሚከበርበት ኢትዮጵያ

  • @thawatcher8750
    @thawatcher875011 ай бұрын

    አሁን ያለችውን ኢትዮጵያ ሳስባት የመለስ ግዜ ህልም እየመሰለኝ ነው። በሱ ግዜ ተወልጄ እስኪሞት ድረስ መሪ ነበረ ግን በቃ አሁን ያሁላ ግዜ ቅዠት ነው ሚመስለኝ። በሰመመን ያለፈ። አይ በጅ ያለ ወርቅ። የመለስን ቪድዮዎች ሳይ ደስ አይለኝም። ስለሚያሳዝነኝ... መለስ ማለት ለኔ አመድ አፋሽ መሪ ነው። ስንት ሰርቶ እድሜ ልኩን ለዚች ሀገር ለፍቶ ከነ መንጌ በላይ የተሰደበ መሪ። ፃዲቅ አልነበረም ሰው ነው። ጥፋቶች አሉበት። ለዚች ሀገር ግን ማይከፈል ውለታ ውሏል። አይታ ማታቀውን እድገት አምጥቶላት ከነበራት ክብር ላይ ጨምሮላታል... ግን አፈረሳት ተብሎ ዛሬም ይሰደባል። የአማራ ልሂቃን ኢሄን ቪድዮ አይተው ራሱ ልባቸው አይራራለትም። ይሰድቡታል...Meles is the last real leader of Ethiopia. May your soul reat in eternal peace.❤❤❤

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge558211 ай бұрын

    YAYESEW, YOU ARE ONE OF THE VERY LITTLE THINGS WE HAVE NOW AS A SOURCE OF HOPE AND OPTIMISM! LET YOU BE ABSOLUTELY SAFE! ONCE AGAIN, WE TRULY LOVE YOU!!@

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    Yes! he was and is pro_Woyane!

  • @etheth5034
    @etheth503411 ай бұрын

    ሳይውል ሳያድር ወያኔ ከነጥፋቱ ከብልፅግና 100/💯 የተሻለ ነበር ዛሬ ወያኔ ማሪን ብንል እካ ሰሚ የለንም ይህ ነው እውነቱ እያነቀንም ቢሆን እንዋጠው

  • @itsme-wj7zg

    @itsme-wj7zg

    11 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥፋት ያልሰራ መሪ ነበር ወይ?

  • @peacelove2741

    @peacelove2741

    11 ай бұрын

    ወይዘሮ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በዓለም አዎረዳት እንደ አብይ አህመድ አጥፍቶ የሚያውቅ መሪ አልነበረምም ለወደፊትም አይኖርም አብይ አህመድ በትንሽ ጭንቅላት ታላቋን ኢትዮጵያ አዎረዳት ።

  • @etheth5034

    @etheth5034

    11 ай бұрын

    @@itsme-wj7zg መጀመሪያ የተፃፈውን በደብ አንብብ

  • @fanuelfani2286

    @fanuelfani2286

    11 ай бұрын

    they are all the same don't side with tplf we don't need both of them

  • @huiejebeu7eiejebebeheuei

    @huiejebeu7eiejebebeheuei

    11 ай бұрын

    @@fanuelfani2286 no we don't need fano we need Tplf

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus108311 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ማስታወሻ ነው። ማስታወሻዎች ይቀጥል። God bless you E.F.

  • @atakltilegese5523
    @atakltilegese552311 ай бұрын

    እንደዚ አይነት አስታዋሽ ክርክሮች እና ድርጊቶች ወቅቱን በሚገልፅ መልኩ ማቅረባቹ ቀጥሉበት አመሰግናለሁኝ ።

  • @semaytub2388
    @semaytub238811 ай бұрын

    መለስ የምወድህ በምክንያት ነው።አንተ ለኔ ልዩ ሰው ነበርክ ፈጣሪ ነብስህን ይማርው።❤❤❤

  • @genetnegash3152

    @genetnegash3152

    11 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    ፈጣሪማ የልቡን አይቶ ለእባብ እግር ነሳው እነዲሉ መለስ ችሎታ ቢኖረውም ገና ብዙ ጥፋት ሊፈፅም እንደሚችል አውቆ ያለጊዜው ወሰደው።

  • @goitomebuy8992

    @goitomebuy8992

    11 ай бұрын

    ​@@yeshanewrede6520ኣይ ኣህያ በፈጣሪ ሰራ መግባትም ትፈልጋላቹ ግን የሆነ ሁኖ የእጃችሁ ታገኛላቹ

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@goitomebuy8992 ይህ እኮ ግልፅ ነው! ጳጳሱንና እሱን በሁለት ሣምንት ልዩነት ሲነቅላቸው ካልገባህ ፈጣሪ በገሃድ ካልታየኝ የምትል ዓይነት ነህና ከምፅአት በፊት ይህ ስለማይታሰብ ከአንተ ጋር መነታረኩ ዋጋ የለውምና ይለፈኝ። አሁን ያንገበገበህ ግፍ የበዛበት አህያ የምትለው ሲብስበት ሲራገጥና የምትቀምሰው ስታጣ ብዙ ልታወራ ትችላለህ።ከበለስና ዳጉሳ በስተቀር ምንም ስለማታገኝ ይመችህ።ከዚህ በኋላ ብታለቃቅስ የሚሸወድ አማራ የለም ።

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@goitomebuy8992 እመነኝ የእጃችሁን የምታገኙ እናንተ ናችሁ። ከዚህ በኋላ ለእናንተ የሚያዝን ልብ አይኖርም። መስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር ሰው ድንጋይ ለመወርወር ቀዳሚ አይሁን የሚባለው ለዚህ ነው። አማራ ክልል ከዚህ በኋላ እንዴት እንደምትኖሩ አስብ። በክልልህማ ለመኖር እንደማትችል ታውቃለህ። ከበለስና ዳጉሣ ያውም ዝናብ ከተገኘ የሚመረትበት ነው ያለኸው።ቻለው።

  • @basabera86
    @basabera8611 ай бұрын

    ስለመለስ የነበረኝን እይታ አስተካክያለዉ የምነቅፍበትም የምደግፈዉም ሀሳብና ስራ እንዳለዉ ባዉቅም ስለ ኢትዮጵያዊነት ያለዉ ምልከታ ግን ብዙ እንቆቅልሾችን መፍታት የምትችል ታላቅ እሳቤና እይታ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት

  • @splashy8327

    @splashy8327

    11 ай бұрын

    None to poorly educated population እጅጉን የበዛበት ሀገር በራስ የማሰብ አና የማሰላሰል ብቃትና እውቀት ወይም ፍላጎት የሌለበት ማህበረሰብ ኢትዮጵያየ, እምየ ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት እያለ ካልለፈለፈ ሀገሩን ወይም ኢትዮጵያን አይወድም. ከዛም አልፎ ኢትዮጵያን አፍራሽ ተብሎ ይፈረድበታል. መለስ ከተቀዋሚዎቹ, ከሀዳውያንና, ከየኢትዮዽያ ህልውና ጠባቂነን እሚል ድያስፖራ እጅጉኑ በላይ ሀገሩን ህዝቡን ኢትዮጵያዊነቱን ወዳድነቱን በበለጠ በተግባር ያሳየ ነበር. ነገር ግን በአፉ ስላልለፈለፈ አንድ በእጅ የተያዘ ወርቅ, መለስ, በሂወትም እያለ ካረፈም በኅላ እንደመዳብ ቆጥረው ሲወቅሱት, ሲወነጅሉት ከርመዋል. ከዛም አልፈው ስጋው ያረፈበትን ቦታ አፈራርሰዋል. ይሄ ሊሆን የቻለው በጥቂቶች የስላጣን ጥም ያላቸው ፖለቲከኞች, የደርግ ርዝራዦች ናፋቂዎች እና እንደከብት የሚነዱት እውቀት አልባ የሆነው ማህበረሰብ ነው. ይሄን ለመረዳት ያለፉት 5 አመትን በደንብ መገምገም ያስፈልጋል. ያለፋት አምስት አመት እንጊዲ እቺ ሀገር ኢትዮጵያየ, እምየ ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ ሱሴ ነች እሚሉም ሆነ ላለፋት 27 አመት እንደሚባለው እንደውሻ ሲጮህ የነበረው ፖለቲከኛ, አክቲቨስም ሆነ ማህበረሰብ ሀገሪቱን በሰላም ተረክቦ አሁን ምን ላይ አደረሳት? ህልውናዋስ እንዴት ይገኛል? እውቀት አልባው ማህበረሰብ እና እንደከብት በፕሮፖጋንዳ የነዳው ፓለቲከኛው, አክቲቨስቶች, ሚድያ ተብየው የት ላይ ይገኛሉ? የመለስ ሀገር , ህዝብ ወዳድነት እንዲሁም ኡነተኛ ኢትዮዽያዊነቱን ለማወቅ በነበረበት ጊዜ የሰራቸውን እና የወሰዳቸውን እርምጃዎችን በደንብ መርምሮ ለማወቅ, ማን ? ምን ? የት ? መቼ ? ለምን ? እንዴ ? ራሳችንን በመጠየቅ እና ነገሮቹን መርምሮ በበለጠ መረዳት ይቻላል. እንዲ ስል ግን ባይሆኑ ኖሮ እምላቸ ነገሮች እንዳሉ እንዲታወቅልኝ እፈልጋለው. ሆኖም ማንም ፍፁም እንዳልሆነም ጠንቅቄ አቃለሁ.

  • @basabera86

    @basabera86

    11 ай бұрын

    @@splashy8327 ይህ ጥሬ ሀቅ ነዉ አብዛኛዉ ማሀበረሰብ በወሬ መአበል አብሮ መንጎድ እንጂ ቆም ብሎ ማሰብ ማሰላሰል አልፈጠረበትም ስለመለስ ባልከዉ ላይ እስማማለዉ መለስ ከነ ስህተቶቹም ቢሆን ትልቅ ስራን ሰርቷል ሰርቶም አሳይቷል ያወሩትንም አየናቸዉ ሀገር ሲንዱ በ ዜጎቻቸዉ ላይ ድሮንን ጨምሮ ጦር ሲያዘምቱ ከሞትና ከቀዉስ ብቻ ትርፍን የሚያሰሉ

  • @Majestic202
    @Majestic20211 ай бұрын

    ይህን የመሰለ ስልጡን ውይይት ሳይ... የኢትዮጵያ ዝግመተ ለውጥ ወደ መሆኑን ነው የተረዳሁት። Thank you EthioForum

  • @Resilience3
    @Resilience311 ай бұрын

    You’re amazing as usual🙏🏽 keep reflecting and keep teaching those with short memories. The late PM was clear about his views and believes & thank you for that!

  • @user-le3om6dx8m
    @user-le3om6dx8m11 ай бұрын

    የሚገርም ታሪኽ ነው ያሰማችሁን በጣም እናመሰግናለን ።ብዙዎቹ የኣማራ ልሂቆች ኣማራ የለም ብለው ሲከራከሩ ።የኣማራ ህዝብ ብቸኛው ጠበቃ መለስ ብቻ ነበር ይገርማል ።ከሚገርመው እስካሁን ድረስ ግን እነ ሃብታሙ ኣያሌው መለስ የኣማራ ህዝብ ጠላት ነው ብለው ይሰብካሉ ።ሌላው ኣስገራሚው የመለስን ኣስከሬን ቆፍረው ኣውጥተው ወደ ውጭ የጣሉት ።ኣማራ የለም የሚሉት እነ ኣንዳርጋቸው ጽጌና ሌሎችም የኣማራ ልሂቅ ናቸው ።

  • @zebebamohammed815
    @zebebamohammed81511 ай бұрын

    እውቀትና መረጃ የፈለገ ወደኢትዮ ፎረም ጎራ ይበሉ እናመሰግናለን

  • @FasikaAmdeslasieSurgeon
    @FasikaAmdeslasieSurgeon11 ай бұрын

    Yayesew is a professional journalist. ❤

  • @tsebayesenay5353

    @tsebayesenay5353

    11 ай бұрын

    Way dr tay tigebrlokum abzi 😄

  • @nebalife9419
    @nebalife941911 ай бұрын

    በርቱ ኢትዮ ፎረም🤩✊🏽

  • @nebalife9419

    @nebalife9419

    11 ай бұрын

    @@veracity8968 ምኑ ነዉ የወያኔ የሚመስለዉ 🤣😂

  • @EsternMedia190
    @EsternMedia19011 ай бұрын

    ይህ የውይይት ሃሳብ ብዙ ጊዜ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ተቀነጫጭቦ ነበር የሚቀርበው:: ሙሉ የውይይቱን መንፈስ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን:: ቀጣዩንም ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን::

  • @askuema1260
    @askuema126011 ай бұрын

    አይ ፕሮፌሰሩ ሞት ግን አነሰዎ ከእርስዎ በበረሀ የነበረውና ለእኩልነት የታገለውን መለስን ሳናመሰግንን አናልፍም አዬ መማር ከንቱ 😂😂😂

  • @sarafessehazion2724
    @sarafessehazion272411 ай бұрын

    May your soul rest in paradise Meles

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge558211 ай бұрын

    YAYESEW YOU MUST KNOW THAT TIGREANS LOVE YOU BEYOND YOU CAN IMAGINE! IF ANYTHING WAS TO HAPPEN TO YOU, THE BROKENNESS IN TIGREANS WOULD BE IRREVERSIBLE! BUT THANKS TO GOD YOU AND YOUR TEAMS ARE SAFE! ONE DAY, WHEN THE TIME COMES YOU WILL BE GOING TO TIGRAY AND SIT AMONG THOSE WHO LOVE YOU SO MUCH EATING AND DRINKING , AND TALKING EVERYTHING FROM THE HEART! WE LOVE YOU SO MUCH YAYESEW! WE CANNOT DO AND SAY ANYTHING NOW! WHILE WRITING THIS TEARS ARE GOING DOWN MY FACE!

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    I strongly feel happy to miss Meles Zenawi, the son of banda and the director of grand corruption. The first of his kind in fearfulness plus coward ness. I am strongly happy not to see him Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS11 ай бұрын

    Meles Zenawi was truly one in a million.

  • @sofiasofia8701

    @sofiasofia8701

    11 ай бұрын

    Yes one in a million like Nazi Germeny

  • @wedihazhaz9295

    @wedihazhaz9295

    11 ай бұрын

    I would say one in trillion, even though the world population has not reached that level.

  • @EAHUNTRS

    @EAHUNTRS

    11 ай бұрын

    @@AmbasselOnly an intelligent man can be confident enough to debate those intellectual heavy weights. He had his flaws but his intellect is undeniable, unless you see the world with your racist goggles. If anything he was the only one arguing and supporting the existence of Amhara. I know it is a bitter pill to swallow but he recognized Amhara as an Ethnic group before the so called Amhara intellectuals. In summary Meles Zenawi created Amhara region.

  • @talemm

    @talemm

    11 ай бұрын

    We can agree that meles had to make some hard decisions in the face of adversity and dilemma considering Ethiopia’s complex nature of diversity. Question is rationally speaking and free of rhetoric propaganda, what do you say Meles’s flaws were?

  • @EAHUNTRS

    @EAHUNTRS

    11 ай бұрын

    @@talemm For one he didn’t prepare/groom a capable replacement no matter their ethnicity. He surrounded himself with Yes Sir/No Sir people. Didn’t build institutions to counter check power of the executive body. I can list many but i will stop only on those relevant to the current crisis.

  • @loser1532
    @loser153211 ай бұрын

    አማራ የለም እንዲሉ ያደረጋቸው የመጀመሪያው ምክንያት አማራው ከፍ ሲል ኢትዮጵያዊ ነኝ ዝቅ ሲል ጎጃሜ ጎንደሬ ወሎዬ ሸዋ ነኝ እያለ እራሱን ለዘመናት እየገለፀ ስለኖረ ነው። እንደ አማራ ማንነቱን ክዶ የሌለች ምናባዊ ማንነት ኢትዮጵያዊነት የሚል ማህበረሰብ የለም። በመጨረሻም ቢሆን አማራ አማራነቱን አስቀድሞ ማንነቱን ህልውናውን ለማስከበረ ቀርጦ ተነስቷል። አማራ ነበረ አለ ለዘላለምም ይኖራል። አማራነት ጀግንነት፤ ልበ ሙሉነት ነው።

  • @henoknguse6984

    @henoknguse6984

    11 ай бұрын

    😅😅😅😅ጉረኛ

  • @genetnegash3152

    @genetnegash3152

    11 ай бұрын

    ​@@henoknguse6984ቅማላም ቆንዳፍ አጋሜ👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @wegenlewegen8438

    @wegenlewegen8438

    11 ай бұрын

    ​​@@henoknguse6984አጋሜ ከዚህ በዃላ ከስድብ ውጪ የሚያመጣው ነገር የለም። ያ ሁሉ ተራራን ያንቀጠቀጠ ትውልድ የሚል ጉራ እንደ ፈስ በኖ ጠፍቶዋል።

  • @user-sg5dw3lz1t

    @user-sg5dw3lz1t

    11 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @melkamzemen736

    @melkamzemen736

    11 ай бұрын

    ጃዊሳ

  • @nadernegash827
    @nadernegash82711 ай бұрын

    ከትግራዋይ ጋር ስትደባደብ እዛው ቀጥቅጦ ይለቃሀል እንጅ ሀቅህን በታአምር አያጠፋም ☝️☝️

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee11 ай бұрын

    የመለስን መቃብር ያፈረስን ጊዜ ነው በላ የወረደብን። ውለታ ቢሶች መባል ያንሰናል። 😭😭😭

  • @emyefrata3202

    @emyefrata3202

    11 ай бұрын

    አሁንም እኮ ከሻዕቢያ ጋር ሆናቹ ትግራይን ለመውረር እያሰፈሰፋቹ ነው 😶

  • @user-eh5iv3jq8p

    @user-eh5iv3jq8p

    11 ай бұрын

    ገና ገና ትግራይ ያረጋችሁት ግፍ እግዚአብሔር ያሳየናል ተጀመረ እንጂ መች አለቀ

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@emyefrata3202 ወሬኛ ነህ። ሻቢያ ለአንተ አያንስምና ሌላ አያስፈልገውም። በባድሜ ማንን እነደማገዳችሁ ይታወቃል። በአሁኑንም ወያኔ የተማመነውን ተማምኖ አስመራ ላይ ተኩሶ ትንኮሳ ባይፈፅም ሻቢያ በምንም አይነት ከድንበሩ ላይወጣ ይችላል። ግፋ ቢል ይግባኝ በሌለው አለም አቀፍ ፍርድ ቤትና በመለስ ዜናዊ ፈርሞ ተሰጥቶት ከሕግ ውጪ የተከለከለውን ባድሜን ወስዶ ሊቆም ይችል ነበር። አሁንም እናንተው ካልመጣችሁ እናንተን ለመውረር የሚመጣ የለም። ከመጣችሁ ሞቶ ሳይሆን ገድሎ ለመሞት የተዘጋጀ በብዙ ሚሊዮን ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋልና ይመቻችሁ ሞክሩት።

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@user-eh5iv3jq8p ላለፉትና ለአሁኑም የግፎች ሁሉ ጠማቂ ማን ሆነና?ገና ግፉን ወደፊት ትከፍላለህ mr. Short memory! ትናንትና ነው እኮ ት/ቤት ሠርቶ ከእናንተ ጋር ገበሬ ሆኖ ይኖር የነበረን ሠራዊት በተኛበት ያረዳችሁ ግፈኞች ስለ ግፍ ስታወሩ ትንሽ እንኳን አታፍሩም።

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    መቃብር ከመውረዱ በፊት እኮ ነው እግዚአብሔር ጭንቅላቱን ያፈረሰው።

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace10111 ай бұрын

    I’m Amhara and love Meles Zenawi ❤… መለስ እንደ ኢሳያስ እስከዛሬ ቢመራ ኖር ዛሬ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር... ያልታደለች ሀገር

  • @user-xw2kf7ri5t

    @user-xw2kf7ri5t

    11 ай бұрын

    😂😂😂ከየት ከላይ ቤት

  • @user-sz7rm1hy9o

    @user-sz7rm1hy9o

    11 ай бұрын

    ትክክል ግን ሕዝቡ ጥጋበኛ ስለሆነ አልታደለም

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    11 ай бұрын

    ቂቂቂ አንተ ወይ ዘገምተኛ አማራ ወይምእባብ ትግሬ መሆን አለብህ።

  • @wegenlewegen8438

    @wegenlewegen8438

    11 ай бұрын

    የአማራን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ ቁልቋላም አጋሜ። መለስ ከናፈቀህ ለምን አንተም አትሰናበተንም???

  • @annemariedavidson8094

    @annemariedavidson8094

    11 ай бұрын

    ​@wegenlewegen8438 Sudan ba Gondar 100km yezooo yet ale BANDAW & jaweisaw FANOOO eyaluuu new BANDAW & Jaweisaw FANOOO gen BANDA hono ka RAPIST SHABIYAAA gar ende shollla fre regfweal wediftem yregefalu & in fact ahunem eyregefuuuu new right this second , don't believe me just call & check your banda Jaweisa family !!!! Once again NO WELKAYIT or Alemata BANDAW & jaweisaw FANOOO died for NOTHING !!!😂😂😂 lastly just for record RAPIST SHABIYAAA & BANDAW Jaweisaw FANOOO Game over don't believe me just sit & watch BANDAW !!! Tigray Tsearrr !!!

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle899811 ай бұрын

    The late prime minister Meles Zenawi ሁልጊዜም በአስተሳሰብ እንደበለጥካቸው ኖረሃል።ነፍስ በሰላም ትረፍ❤❤❤❤❤

  • @ftsumbrhanalemngus9052

    @ftsumbrhanalemngus9052

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ melesy ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @talemm

    @talemm

    11 ай бұрын

    Tikikil

  • @getinetgetu-ux8ed
    @getinetgetu-ux8ed11 ай бұрын

    በእውነት መለስን ለመግለጽ ቃላት ያንሳል

  • @tewodroskiffle9563
    @tewodroskiffle956311 ай бұрын

    Excellent analysis 👏

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh206111 ай бұрын

    *መለስ ዜናዊ አሁን ያለችውን የተመሰቃቀለች ኢትዮጵያ ቢመለከታት ብየ ተመኘሁ፤በአመራር ብቃቱ ልክ አስገብቶ የሰዎችን ሞት ያስቆመው ነበረ~* *ነፍስ ይማር!* 😭😭😭

  • @arsamarsam2222

    @arsamarsam2222

    11 ай бұрын

    ማን የዘራዉ ዘር ነዉ እየታጨደ ያለዉ?????

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    11 ай бұрын

    ምንም ማድረግ አይችልም ነበር። His fake Ethnic federalism finished its course and proven wrong and deadly.

  • @keratkedir6913

    @keratkedir6913

    11 ай бұрын

    ​@@arsamarsam2222denzea zema baye

  • @TsbahkeNabey

    @TsbahkeNabey

    11 ай бұрын

    @@arsamarsam2222 anchi ena ….

  • @genetnegash3152

    @genetnegash3152

    11 ай бұрын

    መሬቱን አላህ እረመጥ ያድርግለት ይሄ🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍

  • @user-sn8ok9sx9g
    @user-sn8ok9sx9g11 ай бұрын

    መለስ እስከሚናገር ድረስ በጣም እየገረመኝ ነበር መስፍን የሚባሉት ሰውየ ሲያወሩ ማለት እንዴት አይነት ንፅፅር እንደሚያቀርቡ እራሱ ይገርማል ከቴም ፕሮፈሰር አላየንም መለስ እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ታሳርፈው

  • @r-hgman3651
    @r-hgman365111 ай бұрын

    Thank you Ethio Forum. This is then the truth that was discussed at the time prior to the foundation of the Federal system. For those who have been accusing Meles and the rest, these people who wanted to see freedom, democracy and self determination to flourish for all, such were the issues discussed openly. We trust Ethio Forum will provide us with more information of this nature. Such facts would clarify the political environment that has long been polluted by bias and hate propaganda which is responsible for all the genocidal wars that have been taking place in the country.

  • @r-hgman3651

    @r-hgman3651

    11 ай бұрын

    @@super__star6823 From what I heard in this brief discussion no group ( small or large) had been excluded from the discussion on the way forward to determine the country’s future at the time. It looks like it was a voluntary participation. Those who want they came and those who didn’t want appears to have abstained. In this case who is to blame?

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@r-hgman3651 You know who was excluded. Bro.

  • @weneedpeace5174
    @weneedpeace517411 ай бұрын

    መለስ ያለው ብስለት 👌 ያኮራል 😍

  • @merhawimerhawi-my7rq
    @merhawimerhawi-my7rq11 ай бұрын

    እሚገርም ኣገላለፅ ትልቅ ኣስተሳብ ትልቅ ጭንቅላት ይዞ የተለየን ሰው ነው።ለጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ምስክርነት ለመሰጠት ኢትዬጲያዊ መሆን ኣይጠበቅም ምክንያቱም ኣለም ሙሉ ምስክርነት ለመስጠት ይስማምቦታል።ለኢትዬ ፎረም ግን🙏🙏🙏ክበርሉን በሃቀኝነት ሰለምታገለግሉ👌

  • @user-bd4qe4jh9u
    @user-bd4qe4jh9u11 ай бұрын

    የመለስ ነገር ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የሚገርም ለሃቅ የሚኖር ሰው በኣሁኑ ሰኣት መለስ ቢኖር እንድታስብ ያረገሃል ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን

  • @visityonas2
    @visityonas211 ай бұрын

    መሌ ማረን ይቅር በለን እንዳንተ አይነት መሪ ፈጣሪ እንዲሰጠን በገነት ጸልይልን በደናቁርት ተራ በተራ ማለቃችን ነው

  • @bisrat1269

    @bisrat1269

    11 ай бұрын

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    11 ай бұрын

    በገነት😂😂😂😂😂 ገነት እንዲ ቀልድ አደረጋችሁትሳ😂😂😂😂

  • @visityonas2

    @visityonas2

    11 ай бұрын

    @@reyuyenu340 ገነት Vip ካለ vip ውስጥ ሁሉ ነው እሱ የተሸከመውን የእሱን ልዩ ብቃት መረዳት አለመቻልሽን ግን አይገርምም በዘመናት ሀገራችን በእሱ ግዜ ብቻ ሰላም የነበረችው በርሀብ ሚሊየኖች ያላለቁባት አብዛኛው ቀፎ የሆነ ህዝብ ስለያዘች ነው

  • @dawitlemma8500
    @dawitlemma850011 ай бұрын

    What a beautifull Tribute, men. This is how he should be remembered. Equality!!! Ethioforum, you are a journalisem mastermind!!

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    All what Meles thought, felt and behave were from his mind of gun mentality assisted by his strong hate rate mentality for Amhara. I strongly feel happy to miss him. Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa465211 ай бұрын

    ኢትዮ ፎረም ኑሩልን

  • @degnehbelay5646
    @degnehbelay564611 ай бұрын

    በእውነት መለስ ለኢትዮጵያውያን የኖረ ሰው ነበር ብውሽት ትርክት ግን ስሙን ኣጠፉት መለስ ነብስህ በሰሳም ትረፍ 🙏

  • @user-ri6nc7or7s
    @user-ri6nc7or7s11 ай бұрын

    ኢትዮ ፎረሞች የሠላም አባቶች የሠላም እናቶች ትክክለኛ ኢትዮጵያኖች አንወዳችሃለን

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay702011 ай бұрын

    ኢትዬ ፎርም በጣም ነው የምናደንቅቻው መለሰ ግን ሰው ተመለሰህ ኢትዮጵያ እንኮን አላያሃት እነዚህ ካሃድያን በአበይ የእጃቸው እየተሰጣቸው ነው

  • @eyerusayele2182
    @eyerusayele218211 ай бұрын

    መለስ ዜናዊ ነብስ ይማር

  • @nuredin537
    @nuredin53711 ай бұрын

    One of Amazing videos...!!❤

  • @degubayu4855
    @degubayu485511 ай бұрын

    መለስ ግን 👏👏👏👏👏👏as always

  • @sisaybiru2236
    @sisaybiru223611 ай бұрын

    እኔ የኢትዮጵያ መከራ የጀመረው እዚህ ነው ባይ ነኝ። ክብር አቶ መለስ ዜናዊ (ነፈሰ ሄር) በዚህ አስተሳሰባቸው ነበር ለአሁኗ ኢትዮጵያ መከራ መሰረት የጣሉት። ያኔ ከብልቃጡ የወጣ ጂኒ እስከ አሁን አልተመለሰም።

  • @wediofla3230

    @wediofla3230

    11 ай бұрын

    When Mengestu killed Tigrayans and Eritrians, it was Ethiopia"s best years? Is that what you are saying? During Mengestu, 13 of the 14 regional administrators were Amharas. That is what you lost in 1991.

  • @DaniDan-we9dp
    @DaniDan-we9dp11 ай бұрын

    መለስ እውነቱ የበለጠ እየታየ ነው... ለካ ጠምዝዘውት ነው...

  • @asebawi

    @asebawi

    11 ай бұрын

    There is one thing you don’t know or refuse to know is that Meles was one of the most coward individual who never shot a bullet during his time of the struggle!!! Go and dig deeper to what the prominent weyane fighters portate him.

  • @peacebeuponyou2005

    @peacebeuponyou2005

    11 ай бұрын

    @@asebawishabya! Why are you still messing with Ethiopians?! Go and fix your own country!

  • @wegenlewegen8438

    @wegenlewegen8438

    11 ай бұрын

    እንደፈለክ ብታሽሞነሙነው መለስ ኢህነዴግን በስልጣን ላይ ለማቆየት ሲል ህዝብን በዘር መከፋፈሉን አይካድም። የዚሁም ውጤት ነው ዛሬ የምናየው።

  • @asebawi

    @asebawi

    11 ай бұрын

    @@peacebeuponyou2005 when did you start to be Ethiopian??? You where screaming and whining for “Tigray tisiEr”. Suddenly like your ancestors you turned your position the moment you started realizing that Tigray is on the way to hell. You foolish Ethiopian politics is very important to everyone in Eritrea because there is always a potential treat to our sovereignty like the recently surrendered weyanes ignoramus war. It is your history of hate and animosity you maleducated loggerhead . That is why!!!!! My country is in a good hand thanks to the brave EDF!!!

  • @Roommateforever

    @Roommateforever

    11 ай бұрын

    @@asebawigo save ur people from drowning 😂

  • @abdumohammed7978
    @abdumohammed797811 ай бұрын

    መለስ እኮ ሀቀኛ ነው ነፍስህን ይማረው የኛ አማረኛ ተናገሪወች ናቸው ባንዳወቹ

  • @ZeleFirew-pp8ez

    @ZeleFirew-pp8ez

    11 ай бұрын

    P😊

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    የባንዳ ሁሉ ቁንጮ የአማራ ነን ባይ ባንዳዎች ናቸው። ማፈሪያዎች።

  • @amhawolde4690

    @amhawolde4690

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    የአብየን ወደ እምየ። የመለሰ አያትም በውርስ አባትም ባንዳ መሆናቸውን እናውቃለን። የሩቁን እንተወውና ጦሩን በትኖ ለጀ/ዲ ቦኖ አሰመራ ድረስ ሔዶ እጁን የሰጠ መሪ ከዚያም ከማይጨው የተረፈውን ሠራዊት እየጠበቀ የጨረሰው ማነው? አማራ?

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    በማስረጃ የተደገፈ ባንዳነትማ ማን እንደሆነ ልቦናህ ያውቀዋል ። ከቴዎድሮስ አሟሟት እጀምርልሃለሁ ከፈለግህ።

  • @aleligngezahegn2570
    @aleligngezahegn257011 ай бұрын

    አይ መለስ ዘርህ ይባረክ ።

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    በሻቢያ ደንደስ ወያኔ ተወደስ ወያኔና መለስ በሰዉ ገንዘብ ያለቅስ ሰዉ መግደል ክብራችን ነው ሌብነት ስራችን ነዉ የሰዉ ገንዘብ እንወስዳለን ለጎረቤቶችም እንሰጣለን ተራራን ከምእራብ ምስራቅ አላግተን እክልላችን እንገትራለን ባለቤቱ ከተነሳ ከተጠየቅን ብለን የተሰረቀን ንብረት በህግ እናጸድቃለን በእዉቀታችን ባንበቃ ሆነን የግብረሰዶም ጠበቃ የጌዎችን ሰርግ ደግሰን ባለም ጤና ድርጅት ነግሰን ባንዳ እያሉ የሚጠሩንን በቅናት እናሳርራለን ባይሰራም ጭንቅላታችን በብልት እናሸንፋለን በሆሞሴከሹዋል ፖሊቲክስ ሃገር እናፈርሳልን እኛ የባንዳ ልጆች ማንን እንፈራለን ቦንብ ሽጉጡን ታጥቀን እንጡዝ ዕንጡዝ እያልን ሥልጣኑ ከኛ ማን ይነካናል ብለን ታሪክ ባህልን አራክሰን ሃይማኖትን አዋርደን ጳጳስ ነን እያልን እቁባት እየጠለዝን ድቃላ ሲመጣብንም በያመት ታይላንድ ሮጠን ሚስጥር እንዳይታወቅ ዉልቅ እናስደርጋለን አንዳንዲ ጊዜማ ማን ይነካናል ብለን መስቀሉን እቤት አስቀምጠን ሽጉጥ እናሳልማለን እኛማ ሁሉን ተማምነን ቋሚ ተመራጭ ንጉስ ነን ብለን ቀብረነዋል ያልነዉ የጨቋኝ ዘር ድንገት ሳይታሰብ መጥቶብን ብትንትናችንን አወተጣን ይህዉ ለዚኅ አበቓን እኛም ያልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነን እጅ አንሰጥም ብለን ባለ ሃይላችን ተዋግተን ስንሸነፍም ዕየሸሸን ሳለን ድንገት ባላሰብነዉ ሁኔታ የአሃዳዊ ዘር ሲይዘን እኛም በድንጋጤ እንትናችንን ለቀን ጠላትን ሎሌ በማድረግ ሱሪ እናሳጥባለን እኛ ሴት ተጋዳሊቶች እኩል እንሁን ብለን ከወንዶች ጋር በመዉጣት ጃምቦ ሃዉስ ጎራ ብለን በዙሪያችን ያለዉን ቀድጄ ልልበሰዉ ብለን ከላይ እየጠጣን ከታች እንሰጣን

  • @makdatube8713
    @makdatube871311 ай бұрын

    ብርቱ ወንድማችን እናመሰግናለን መሌ ልክልኩን ❤❤

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    All what Meles thought, felt and behave were from his mind of gun mentality assisted by his strong hate rate mentality for Amhara. I strongly feel happy to miss him. Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @hsanatube805
    @hsanatube80511 ай бұрын

    he was the greatest leader this country ever had. he will always be missed.

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    All what Meles thought, felt and behave were from his mind of gun mentality assisted by his strong hate rate mentality for Amhara. I strongly feel happy to miss him. Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    @@user-nl6gc9uc3n 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹Great saying! thousandes of tks!

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    Missed by unti ethiopian only.

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    በሻቢያ ደንደስ ወያኔ ተወደስ ወያኔና መለስ በሰዉ ገንዘብ ያለቅስ ሰዉ መግደል ክብራችን ነው ሌብነት ስራችን ነዉ የሰዉ ገንዘብ እንወስዳለን ለጎረቤቶችም እንሰጣለን ተራራን ከምእራብ ምስራቅ አላግተን እክልላችን እንገትራለን ባለቤቱ ከተነሳ ከተጠየቅን ብለን የተሰረቀን ንብረት በህግ እናጸድቃለን በእዉቀታችን ባንበቃ ሆነን የግብረሰዶም ጠበቃ የጌዎችን ሰርግ ደግሰን ባለም ጤና ድርጅት ነግሰን ባንዳ እያሉ የሚጠሩንን በቅናት እናሳርራለን ባይሰራም ጭንቅላታችን በብልት እናሸንፋለን በሆሞሴከሹዋል ፖሊቲክስ ሃገር እናፈርሳልን እኛ የባንዳ ልጆች ማንን እንፈራለን ቦንብ ሽጉጡን ታጥቀን እንጡዝ ዕንጡዝ እያልን ሥልጣኑ ከኛ ማን ይነካናል ብለን ታሪክ ባህልን አራክሰን ሃይማኖትን አዋርደን ጳጳስ ነን እያልን እቁባት እየጠለዝን ድቃላ ሲመጣብንም በያመት ታይላንድ ሮጠን ሚስጥር እንዳይታወቅ ዉልቅ እናስደርጋለን አንዳንዲ ጊዜማ ማን ይነካናል ብለን መስቀሉን እቤት አስቀምጠን ሽጉጥ እናሳልማለን እኛማ ሁሉን ተማምነን ቋሚ ተመራጭ ንጉስ ነን ብለን ቀብረነዋል ያልነዉ የጨቋኝ ዘር ድንገት ሳይታሰብ መጥቶብን ብትንትናችንን አወተጣን ይህዉ ለዚኅ አበቓን እኛም ያልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነን እጅ አንሰጥም ብለን ባለ ሃይላችን ተዋግተን ስንሸነፍም ዕየሸሸን ሳለን ድንገት ባላሰብነዉ ሁኔታ የአሃዳዊ ዘር ሲይዘን እኛም በድንጋጤ እንትናችንን ለቀን ጠላትን ሎሌ በማድረግ ሱሪ እናሳጥባለን እኛ ሴት ተጋዳሊቶች እኩል እንሁን ብለን ከወንዶች ጋር በመዉጣት ጃምቦ ሃዉስ ጎራ ብለን በዙሪያችን ያለዉን ቀድጄ ልልበሰዉ ብለን ከላይ እየጠጣን ከታች እንሰጣን

  • @peterabadi6998
    @peterabadi699811 ай бұрын

    መለስ ዜናዊ የምለው እውነታ ይኖረኛል መሪ ብሎ ዝም ... ጀግና ሰርቶ ያሳየ ጀግና ❤ እኮራበታለሁ ❤ ፈጣሪ በገነት ያኑርህ ❤️

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    I strongly feel happy to miss Meles Zenawi, the son of banda and the director of grand corruption. The first of his kind in fearfulness plus coward ness. I am strongly happy not to see him Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @melon_arkebe
    @melon_arkebe11 ай бұрын

    ገራሚ ነው🤔 እናመሠግናለን ያዬ ማኛ🙏🙏

  • @Redwan-mi8pf
    @Redwan-mi8pf11 ай бұрын

    ያዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለሁሉም እኩል የሆንክ ሰው👍👌

  • @user-eh5iv3jq8p
    @user-eh5iv3jq8p11 ай бұрын

    መለሰይ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ኩሉኩም ስውአትና ኩርዐት ትግራይ ክድርኩም አይነዕብርን ቅሰኑ ❤️💛🌹🙏

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran46811 ай бұрын

    Melesinyeeee 😭💔😭💔❤️❤️❤️❤️Ante Betnore Endzi Mebetabte Balnbre Nebshene Beatsede kedusena gare yanurelne Nefse yemare🙏🙏🙏🙏💔😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meklitmeklite-mv2op
    @meklitmeklite-mv2op11 ай бұрын

    የሃቅ ቪዲዮ ነው ። ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru576911 ай бұрын

    ጥሩ ማስታወሻ ነው ለጊዜው የሚመጥን but ሹማምንቶቹ ሚሰሙት ከሆነ

  • @zizu584
    @zizu58411 ай бұрын

    መለስ ዜናውይ የሰላም አባት😍✔✔✔

  • @missyoujhon4781
    @missyoujhon478111 ай бұрын

    መለስ ዜናዊ የህዝብ ልጅ በለ ብልህ ኣእምሮ❤😢

  • @cnaasirmaxamuud7790
    @cnaasirmaxamuud779011 ай бұрын

    An Extraordinary Iconic leader Ethiopia got in its history

  • @cnaasirmaxamuud7790
    @cnaasirmaxamuud779011 ай бұрын

    Meles an Irreplaceable leader Ethiopia got in its history

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    All wha Meles thought, felt and behave were from his mind of gun mentality assisted by his strong hate rate mentality for Amhara. I strongly feel happy to miss him. Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    I strongly feel happy to miss Meles Zenawi, the son of banda and the director of grand corruption. The first of his kind in fearfulness plus coward ness. I am strongly happy not to see him Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @endya-dw6mf
    @endya-dw6mf11 ай бұрын

    ቀጣዩን ክፍል ማየትበጉጉት እንጠብቃለን

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg11 ай бұрын

    መለስ አንደኛ

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese208111 ай бұрын

    አማራነት ኩራት አማራነት ሀገር መውደድ አማራነት መታመን ነው ደሞ አያሳፍርም ይላል አማራ ነኝ በኩራት

  • @hftomatsbha193
    @hftomatsbha19311 ай бұрын

    ቀኡነት እትዮ ፈሮም ስወዳቹ ገለልተኛና ፍታዊ ምድያ በዚቀጥሉ

  • @ni9368
    @ni936811 ай бұрын

    Thank you Ethio Forum ❤

  • @amankok135
    @amankok13511 ай бұрын

    ሚገርም ቃል ምልልስ :ይሄ ውይይት ነበር በየ ቀን ለቀን መስማት የነበራቸው እነ 360 ሚድያዎች

  • @alberteinstein9034

    @alberteinstein9034

    11 ай бұрын

    360 ?? Yedebtera sibisib wushawoch nachewu

  • @dlegess7450
    @dlegess745011 ай бұрын

    Meles is Great all time!

  • @user-nm2qo9od5e
    @user-nm2qo9od5e11 ай бұрын

    መለስ ኢትዬጲያ በታሪክዋ በስነስርዓት የቀበረችው መሪ ነህ እግዝአብሔር ያከበረህ ክቡር አስተዋይ ሐቀኛ

  • @samiabera9766
    @samiabera976611 ай бұрын

    ጠና ይስጥልን

  • @user-ye7nc3wy9b
    @user-ye7nc3wy9b11 ай бұрын

    ወይ፡መሌ፡ማረን አሳባልከን ይመገርም ነው

  • @ethiopia5337
    @ethiopia533711 ай бұрын

    Thank You for this! 👏👏

  • @desbeletesheme4858
    @desbeletesheme485811 ай бұрын

    "ከባዕድ ጉርሻ፣ የዘመድ ንክሻ" ይላል ኣማራ ራሱ ሲተርት። ለሆዳም የኣማራ ልሂቅ፣ ሽንጡን ገትሮ ስለ ኣማራ ኣርሶኣደር የተከራከረው መለስ ባዕድ ነበር። እናም የፈራው የኣሜሪካ ኣማራነት ኢትዪጵያ ደርሶ ፣ የለሁም ግን ደሞ ከማንም በላይ ነኝ እያለ ኣገር ይበጠብጣል።

  • @asefamamo1352
    @asefamamo135211 ай бұрын

    አማራ የሚመስለው መለስ ነበር።

  • @Roommateforever

    @Roommateforever

    11 ай бұрын

    በትክክል

  • @wegenlewegen8438

    @wegenlewegen8438

    11 ай бұрын

    አዎ እነዚህ ከሀዲዎች

  • @user-xl9ox2fj7o
    @user-xl9ox2fj7o24 күн бұрын

    Melie we miss you really.I love you

  • @nurityimer4474
    @nurityimer44744 ай бұрын

    ወልቃይትአማራ መሆኑ ግልፅነው💪💪💪

  • @user-le3om6dx8m
    @user-le3om6dx8m11 ай бұрын

    ዋናው የንንግግሩ መልእክት ነው ኢትዮ ፎርሞች ።ስለዚ ስለ ቪድዮው ጥራት ሳትጨነቁ የዚህን ተቀጣይ ብቻ ደጋግማችሁ ልቀቁት

  • @user-fz8no2pt4k
    @user-fz8no2pt4k10 ай бұрын

    የመለስ ዜናዊን ድምፅ በሰማሁ ቁጥር ሀገሬ መረገሟን አስቤ በጣም አዝናለው እድለ ቢስነቷም ፊቴ ላይ ድቅን ይልብኛል። መለስ ኸረ ናልን ያቺ ከታጋይነትህ ጀምሮ ዋጋ የከፈልክባት ሀገር ብትነትኗ ወጥቷልኮ ምነው ዝም አልክ

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation500211 ай бұрын

    ፋኖ ነው የአማራም የኢትዮጵያም መዳኛው መንገድ። ፋኖ ፋኖስ ፋኑ ፋኑኤል ፋኖአያል በእግዚአብሔር ብርሃን የሚታገዝ ነው። የሚታገለውም ለሰው ልጆች መብት ነው።

  • @user-cf4xo1kq3n
    @user-cf4xo1kq3n11 ай бұрын

    ታድያ ለምንድነው አማራውች የትግራይ ህዝብና መለስ የሚጠሉት????

  • @Zainab-zk8ni

    @Zainab-zk8ni

    11 ай бұрын

    ማንም ትግራይን አይጠላም

  • @user-cf4xo1kq3n

    @user-cf4xo1kq3n

    11 ай бұрын

    @@Zainab-zk8ni ለህፃን ልጅ እንደዛ ብለሽ ንገሪው😏

  • @igiteodo

    @igiteodo

    11 ай бұрын

    Chifin Tilacha

  • @memeaweke5363

    @memeaweke5363

    11 ай бұрын

    ሕዝብ የሚጠላ አማሓራ የለም መርዛቸውን እጂ

  • @wegenlewegen8438

    @wegenlewegen8438

    11 ай бұрын

    አጋሜ ቁልቋላም እናንተ ያልተጠላችሁ ማን ይጠላል፣ አባቦች።

  • @user-ix9cc9em2v
    @user-ix9cc9em2v11 ай бұрын

    Ethio Forem እንዲህ እውነት ሲደመጥ ህዝቦችን ያቀራርባል ብየ አምናለሁ ቀጥሉበት በርቱ❤❤❤

  • @sabadesta4332
    @sabadesta433211 ай бұрын

    መልዬ ነብስህን ይማረዉ 😭😭

  • @josephabiti
    @josephabiti11 ай бұрын

    Meles birthed the biggest intellectual revolution in Ethiopain archaic mind. What a man!

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan270011 ай бұрын

    አማራ ተዋህዶ ነው ካሉ ለምን ትግሬ አማራ አሎነም ለምን ኦሮሞ አልሆነም ሌሎችስ አ ለማንኛዉም ገብቷናል

  • @user-zp3xx4iy7w
    @user-zp3xx4iy7w11 ай бұрын

    Thanks a lot ! You are hero

  • @SH-ly7rt2
    @SH-ly7rt211 ай бұрын

    Thank Yaye የሰው ሰው👍

  • @adiskefyalew3054
    @adiskefyalew30549 ай бұрын

    መለስ👏👏👏👏👏👏👏

  • @moparekmohannet3897
    @moparekmohannet389711 ай бұрын

    The late Meles Zenawi was charismatic, educationist, brilliant and extraordinary politically genius person. The way he reasons are absolutely amazing. BTW my Somali regional state before meles was empty land without any kind of development, indeed meles was a born leader ❤

  • @mahadmahamedhasan1110

    @mahadmahamedhasan1110

    11 ай бұрын

    መለስ ዜናዊ አፍሪካ ውስጥ አንበሳ ነበር 🌍 ጀግና የወለደ ጀግና ነው።

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    All what he thought, felt and behave were from his mind of gun mentality assisted by his strong hate rate mentality for Amhara. I strongly feel happy to miss him. Let his soul rest in fire ! Amen! @@mahadmahamedhasan1110

  • @loyalbelieve6954

    @loyalbelieve6954

    11 ай бұрын

    Mental! No one wants to die but if you do go ahead! Know you won’t grill a human alive to eat like a goat though 😷

  • @habtubihon2567
    @habtubihon256710 ай бұрын

    Really it was fantastic ,nice presented by Meles

  • @tizazukelbesa4269
    @tizazukelbesa426911 ай бұрын

    My best media Ethio forum keep up

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge558211 ай бұрын

    MELES, MELES, MELES! WHY HAVE YOU LEFT US SO EARLY AND ALONE?

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    11 ай бұрын

    😾😾😾😾👹👹👹👹

  • @Ilma_finfinnee

    @Ilma_finfinnee

    11 ай бұрын

    ኢትዮጵያን አይለፍልሽ ሲላት 😭

  • @yonasyohannes8858
    @yonasyohannes885811 ай бұрын

    respect the only architect of the so called ethiopia all time. Meles Zenawi(world class mind)

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew614210 ай бұрын

    ከመሳፍንቱና ነገስታቱ ውጭ በገበሬና በሊሂቁ መካከል ጎንዴና ጎጄ ወሎየና ሽዊዬ ለጋብቻ አይፈላለጉም ነበር በጣም ስለሚናቁና ስለ ሚጠያየፉ ይሄ ሃቅን መዋጡ የግድ ነው ! የፀሃይ ለብቻዬ ተስፋፊዎችና በዘረኝነት የላሸቀ ህዝብ ????😭😭😭

  • @bg9694
    @bg969411 ай бұрын

    ድንቅ ውይይት! መለስ ዜናዊ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ለሰራኸው ድንቅዬ ሰራዎች ምንግዜም አንረሳውም! ! መሌ አምላክ ነብስህን ይማር!

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    I strongly feel happy to miss Meles Zenawi, the son of banda and the director of grand corruption. The first of his kind in fearfulness plus coward ness. I am strongly happy not to see him Let his soul rest in fire ! Amen!

  • @bg9694

    @bg9694

    11 ай бұрын

    @@user-nl6gc9uc3n I know exactly from whom this kind of comment comming from ከምቀኞች ፋኖዎች በሌላ አነጋገር በተሰራ በተሻለ በሚሰራ የሚቀኑ ቀናተኞች የፋኖ ደጋፊዎችና ጣ።ል።ያ። ሲሰር።ራቸው የነበሩ ሻአብያዎች ነው እናማ ቻሉት!

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    First it should be known that I condemned Meles not because he belongs to a specific ethnic group. That is not my concern. My condemnation to him is based on his shrewd political behavior, his atrocities, and conspiracy. This is my right! Period !! Do not forget that he was prime minister to you and me! You can worship him on your part ! I can condemn him on my part! So who are you to point your accusing finger at me as a defense for dirty and banda Meles ??? @@bg9694

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    First it should be known that I condemned Meles not because he belongs to a specific ethnic group. That is not my concern. My condemnation to him is based on his shrewd political behavior, his atrocities, and conspiracy. This is my right! Period !! Do not forget that he was prime minister to you and me! You can worship him on your part ! I can condemn him on my part! So who are you to point your accusing finger at me as a defense for dirty and banda Meles ??? @@bg9694

  • @user-nl6gc9uc3n

    @user-nl6gc9uc3n

    11 ай бұрын

    Meles is remembered and known by his saying ` theft is a profession.` Based on this principle he was able to design a government machinery having well integrated two basic sides (METeC and EFFORT) in order to orchestrate the looting process of national resource by TPLF cadres at their maximum capacity. As a result of this innovation by Meles, it was possible to observe biliniors (owners of 1,000,000,000 birr ) TPLF cadres over night. In 1991 such cadres were known to have nothing except torn out clothes on their body. From that time on corruption and theft become the norm of our country. Allow me here to`` salute`` him for his wonderful innovation which become the major factor for present time economic crises in our country. @@bg9694

  • @abasehussen338
    @abasehussen33811 ай бұрын

    መለስዬ❤❤😢 እውነት አንተ የኔ ጀግና ነክ😢❤

  • @HassenHassen-wf6tx
    @HassenHassen-wf6tx11 ай бұрын

    Good respect for ethio forum

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai679911 ай бұрын

    ድንቅ የምሁራን አስተያየት ሀሳብ።

  • @degubayu4855
    @degubayu485511 ай бұрын

    አለአማራ ለዚህ ሰቆቃ ሞት መፈናቀል እልቂት መርዘኛ ሰዎች መስፍንና መሰሎቹ ናቸዉ without doubt

  • @diresman7985
    @diresman798511 ай бұрын

    ምርጦች EF

Келесі