መልክአ ሥዕል Melkea Se'el

Ойын-сауық

Пікірлер: 34

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5652 ай бұрын

    ኦ ርኅርኅተ ህሊና እንተብኤልያስ ደመና ወለተ እያቄም ወሐና🙏😢እውነት ሰላም አገኛለሁ ይህው እንቅልፍ እቢ ሲለኝ ሰላም ሳጣ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ😢 እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5lt2 ай бұрын

    ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልክ ተመስገን አምላከ ቅድሳን

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt3 ай бұрын

    የሚገር ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን

  • @eyobyakob656
    @eyobyakob65610 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fkadutsaidi9538
    @fkadutsaidi95382 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማል ኣባታችን ሌላ ይደግማል ስብሓት ፍቁር መልክዐ ውዳሴ በጣም መሰጠን እኮ

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን፫🙏

  • @MezmurDawit375
    @MezmurDawit3754 ай бұрын

    😢 Amen

  • @bethlehemzewude9406
    @bethlehemzewude94063 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅራን በልባችን ጣእሟን በአንደበታችን ታኑርል እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ከዚህ ዜማ አያውጣ እንዴት ነፍሳችን እድሚያሳርፍ እጅ እናመሰግናለን!

  • @edenmeasho
    @edenmeasho2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene89819 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @mulemedia963
    @mulemedia9632 жыл бұрын

    ከሚገርም ቀለም ጋር....እናመሰግናለን

  • @danielgebrihiwet1498
    @danielgebrihiwet14983 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna edmen tienan yehabkum

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta56713 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sultanayele1333
    @sultanayele133311 ай бұрын

    Kale Hiywet yasemalin

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ትጠብቅልን/ ትጠብቀን በረከትዋ ልመናዋ አማላጅነትዋ ይደርብን ለዓመቱ በስላም ያድርስን።

  • @sultanayele1333
    @sultanayele1333 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @shumayabel9190
    @shumayabel91903 жыл бұрын

    ሰላም ለሥዕልኪ❣️

  • @dedu363
    @dedu363 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-sj1vb2rw4u
    @user-sj1vb2rw4u2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን

  • @hulubega533
    @hulubega5332 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lileyoueltamiru4732
    @lileyoueltamiru47324 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen mengeste semayat yawerselen

  • @lileyoueltamiru4732

    @lileyoueltamiru4732

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @kalabe5334
    @kalabe53344 жыл бұрын

    Kalhiwoy yasemalen

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5657 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛልህ በእውነቱ ግሩም ነው

  • @betymulu9735
    @betymulu97353 жыл бұрын

    good zama

  • @Ababi-zv5wf
    @Ababi-zv5wf2 ай бұрын

    ድንቅ ነዉ

  • @wudutafere4623
    @wudutafere46232 жыл бұрын

    amen

  • @mhammedibrahim8967
    @mhammedibrahim89672 жыл бұрын

    ሰላም ለ ጥስእልኪ

  • @meron7563
    @meron7563 Жыл бұрын

    Sigrrm lemejemeriya gze sisemaw.des sil. Melka peraklitos ynor yhon biye serche saderg new yayewt. Endet endewededkut. Kale hywetn yasemaln bertaln.1ametu ketelekeke gin comentu tnshi new. Indene yalayut bzu nachew malet new.

  • @yuletcommonsensesink
    @yuletcommonsensesink2 жыл бұрын

    ስማቸው(ስሙ) ማን ይኹን ይኽ የታደለ ሰው? ካወቃችኹ ጻፋልኝ ወይም ሌላ አገልግሎታቸውን ካላችኹ አጋሩኝ እባካችሁ?!በምድር ያለው እንዲ ከሆነ ግን አጥንትን የሚያለመልም የተባለው( ሰማያዊው) ግን ምንኛ ግሩም ነው? አምላከ ቅዱስ ያሬድ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረግከኝ ተመስገን።

  • @haymanoutabayeyoutub565

    @haymanoutabayeyoutub565

    2 ай бұрын

    በጣም እድለኛ ነን 😢 እውነት እኔ ልቤ ምን ያህል ደስ እንደሚለው በጌታ

  • @kidusyaredtube-
    @kidusyaredtube- Жыл бұрын

    ዜማው ይለያ ይሄ የማኅሌት ዜማ ነው በቅዳሴ ዜማ መባል አለበት

  • @selamselam-er5lt

    @selamselam-er5lt

    2 ай бұрын

    የበሉና ያሳዮን

Келесі