መልክአ ፋኑኤል melka fanueal

እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ፣ለቅድስት ድንግል ባዓታ ማርያም፣ለቅዱስ ኢያቄም ወሃና ፣ቅዱሳን ካህናት ዘካርያስና ስምዖን ፣አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ !!! በዚች ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ፋኑኤል ለቅድስት ድንግል ማርያም ታኅሳስ 3 ቀን በቤተ መቅደስ ሕብስተ ሰማያዊ ፅዋ ህይወት ያቀበላት ቀን ነው ።

Пікірлер: 31

  • @beteselassie
    @beteselassie Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ፣ለቅድስት ድንግል ባዓታ ማርያም፣ለቅዱስ ኢያቄም ወሃና ፣ቅዱሳን ካህናት ዘካርያስና ስምዖን ፣አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ !!! በዚች ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ፋኑኤል ለቅድስት ድንግል ማርያም ታኅሳስ 3 ቀን በቤተ መቅደስ ሕብስተ ሰማያዊ ፅዋ ህይወት ያቀበላት ቀን ነው ።

  • @Embete-

    @Embete-

    Жыл бұрын

    አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን አባታችን። በረከታቸው እረድኤታቸው ቃልኪዳናቸው ለእኛም ለሀጥያተኞቹ ሳይገባን ይድረሰን

  • @user-cy9lq7kv2c

    @user-cy9lq7kv2c

    Жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-addisalem1213

    @user-addisalem1213

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h6 ай бұрын

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ምልጃ አይለየን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን።ቅዱስ፣ፋኑኤል፣ጠብቀን፣ጎብኘን።ረድኤትህ፣አይለየን።

  • @getuabebe3056
    @getuabebe30565 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሊቀመላዕክት ሩፋኤል በረከትህ ረእዴትህ ይደርብን ማህፀነ ፈቲህ ከአንድ መህፀን ከተወለድነዉ አሜሪካ ከሚገኘዉ ወንድሜ ጋር ለብዙ አመታት ድምጱን ከሌላኛዉ ወንድሜ ጋር ስለናፈቅነዉ ሩፋኤል ድምጱን አስማን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen ye liqa malaku kidus Fanuu''eel Redatu Ayilayim Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb3 ай бұрын

    አሜን ሊቀ መላእክ ታደገን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @senaiytberhane6224
    @senaiytberhane6224 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona2054 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንነ🙏🙏👐👐

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74609 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ጥበቃውና ረድኤቱ አይለየን 🥀💐🌿🙏🌿💐🥀🙏🌾🌷🥀🌿🙏

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke83203 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንንን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ 🎉🎉❤❤❤

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwanhailay6683
    @hiwanhailay66839 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube21126 ай бұрын

    ❤ አሜን አሜን አሜን ...❤

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያአስዕማል

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew24653 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m6 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin 🙏🙏🙏

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜነ

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n3 ай бұрын

    Amen.melaku.fanal.yljoch.abat.kedos.fanal.ante.tebekchw.ksedat.besalm.meles.amen.amen.amen❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy36187 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ቃለህወትያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay95847 ай бұрын

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅድስ ፋኑኤል እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx8 ай бұрын

    Ameen.

  • @tsedniyalemma3690
    @tsedniyalemma36907 күн бұрын

    የስሙ ትርጏሜን እና ብስንት እንደሚውል ማወቅ እፈልጋለው

  • @salammulatawa9166
    @salammulatawa9166 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @--vt6id973
    @--vt6id9734 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsedniyalemma3690
    @tsedniyalemma36907 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі