መልክአ ሀብተ ማርያም melka habte maryam

መልክአ ሀብተ ማርያም melka habte maryam

Пікірлер: 171

  • @ethio6437
    @ethio64373 жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። የአባታችንን በረከቱን ያሳድርብን። ማስታወቂያዎች ፀሎቱን ስለማያስታጉሎ ደስ ብሎኛል። በቅዱስ እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ወንድማችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen birketachiwe yediriben amen amen amen

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli72055 ай бұрын

    አሜን የአባታችን የአቡነ ሀብተማርያም ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen59973 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም እረዴቱ በረከቱ ከኔም ከቤተሰቦቼ ከመላው ህዝበ ክርሰትያን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun36923 жыл бұрын

    ኤፍታህ(ተከፈት) ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 የአባታችን ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @kokobworku2370
    @kokobworku2370Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ በቃልኪዳንዎ ታደጉን🙏🙏

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n2 жыл бұрын

    ወድማችን የአብነ እስትፋሰ ክርስቶስ መልከአ አብብልን የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ጾለታቸው ልመናቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @SsaraSams
    @SsaraSams5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ረድኤት አይለየን ለአቤታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤🙏🙏👏👏👏 የዛሬ ያደረገልን ደስታ በእዉነት ይለያል ተመስገን ሁላቹ ደስስስስ ይበላቹ እንዴኔ❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏

  • @user-cw9xx9qj6o
    @user-cw9xx9qj6o4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ ሰላም እልሀለዉ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty56453 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v6 ай бұрын

    ቅዱስ አፊተማሪያም ሆይ ሰላምታ ላንተይገባልአሜንአሜንአሜን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @user-vg4ij4jb2o
    @user-vg4ij4jb2o3 жыл бұрын

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @azebfeleke1981
    @azebfeleke19813 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 kalhiwot yasmalin

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene89816 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u3 жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ አባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም እረዴት በረከታቸው ይደርብን ቃሉን ላነበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji7 ай бұрын

    የአባታችን የአብነ አብተማርያም በረከቱ ን ያሳድርብን ጌታችን በገባልህ ቃልኪዳን እኔን አጢያተኛ ወለተ አረጋዊን አስበኝ😢😢🤲🙏

  • @shadiuae5761
    @shadiuae57612 жыл бұрын

    አሜንንንንንን,,አሜንንንንን,አሜንንንንንንን አባቴቴቴቴ አብነ ሀብተ ማሬያም,,,ካደረብኝ ህመም አዲነኝ ወለተ መዲህን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Жыл бұрын

    አሜን ከአባታችን ከአቡነ ሀብተ ማርያም እረዴት በረከት ይክፈለን ከቃል ኪዳናቸው ይክፈለን አሜን መልክአቸውም ላነበቡልን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 #የፃድቁ_አባታችን_አቡነ_ሀብተማርያም ፀሎት በረከታቸው ምልጃ ረድኤታቸው ይደርብን አሜን🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን የፃዲቁ በረከት ይደርብን

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥀 የአባታችን በረከት አይለየን አሜን🤲

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱስ አቡነ ሀብተማርያም ይጠብቅልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ⛪️⛪️⛪️

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC Жыл бұрын

    በረከት ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን: ምልጃ ጸሎታቸው ኣይለየን::

  • @batriketema9061
    @batriketema9061 Жыл бұрын

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ኢትዮጲያን ቤተ ክርሲተያንን ይጠብቁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын

    አቡነ ሀብተማርያም ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንደማችን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን ለዘላለም ይማርን ይቅር አይበልን ቅዱስ አማኑኤል ለዘላለም በቤቱ ይጠብቅህ አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያውርሰልን ከፃዲቁ ሀብተማርያም ረእዴት በርከታቸው ይደርብን ምልጃና ጸሎት ጠበቃቸው አይለየን አገራችንን ፅኑ ሰላም ይሰጥልን🕯💚💛❤

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k Жыл бұрын

    አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ ሰላም እልሀለሁ /፫/ የእባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን/3/ቃል ኪዳናቸው ሀገርን ከጥፍት ሕዝብንከስደት ይታደሁልን ቃል ኪዳናችው ይጠብቀን አሜን/፫/ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ስለ እናትህ ብለህ አቤቱ ማረን ይቅር በለ

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን አሜን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብኝ ቃለ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን የፃዲቁ በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 Жыл бұрын

    ሰላምን ለቃልከ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew7292 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይይወትን ያሰማል የቅዱስ አቡነ ሃብተ ማረያም እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin Abatachin 🤲🤲🤲

  • @mesymesy9568
    @mesymesy95682 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln bexga Yanurln Yabatachin Abune HebteMariam Berket Yderbn

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu91042 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ሂወት ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን የፃዱቁ አባታችን የ አብነ ሀበተማርያም ምልጃው ቃልኪዳኑ ከተቃጣ ምአት ከታዘዘ መቅፀፍት ይሰውረን አሜን

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos44512 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሔር ጸጉኡ የብዘሓልካ

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአባታችን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫

  • @salamfentun8512
    @salamfentun85122 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋ በረከታቸው ይድረሰን ⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80262 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu31702 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልክ ወንድማችን የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሐብተ ማሪያም እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir yeabun habitemariyam berketachew yiderbin AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @TsehayFeru
    @TsehayFeru7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቡነ ሀብተማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባል አሜን አሜን አሜን

  • @user-ul4ur1tf3l
    @user-ul4ur1tf3l3 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @Mes355
    @Mes3558 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty96902 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የአባታችን ሀብተ ማርያም በርከቶዎ ይደረብን

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ያሳድርብን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg91813 жыл бұрын

    Kale hiwot yasmalen ye Abatech berkete yedrselen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ወድሜ የቅዱሳንን ገድል እና ታምራት ስናነብ አቡነ ሀብተ ማርያም እና ፃድቁ ሀበተማርያም እበል ሌሎችንም ቅዱሳን ስንጠራቸዉ አደራ ለኛዉ ነዉ ጥቅሙ

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu5 ай бұрын

    አሜንአሜን አሜን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia57286 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @alemshibru
    @alemshibru9 ай бұрын

    አምላከ ሐብተማሪያም ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @hjii1398
    @hjii1398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @Fano44
    @Fano442 жыл бұрын

    አሜን የፃዴቁ አባታችን ረድኤት በረከት አይለየን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44213 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአቡነ ሐብተማሪያም በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @retiragasa4922
    @retiragasa49223 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @jfdy3618
    @jfdy36185 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia49552 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን የቃሉ ቤት ይክበር ይመስገን ✝️✝️✝️

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Жыл бұрын

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln betelotwo yasbun 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ayala2176
    @ayala2176 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን ይሁን ይደርግልን

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona20543 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam37172 жыл бұрын

    Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb22 жыл бұрын

    amen amen amen yabatachen yehabun abetemariyam selotachaw yedereben agerachen yebarekuln

  • @fikirteasseged9257
    @fikirteasseged9257 Жыл бұрын

    AMEN AMEN BERKETACHEW YDERYBEN

  • @mggb9549
    @mggb95492 жыл бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen

  • @eleniasefa7921
    @eleniasefa79216 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @rafalbh6698
    @rafalbh66982 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታ ችን

  • @HailuTeshome-np1tv
    @HailuTeshome-np1tv8 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka28706 ай бұрын

    የአባታችን በረከቱን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @mesitube8868
    @mesitube88682 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesamelan memirachin

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አሜን👏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24452 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin yetadku Abune Abtemaryam Amlak kemekera sga kemekera news tebken yenathn kidst dngl maryamn Hager ethiopian tebkln egnanm Lenisha Abkan Amen

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen 🤲🤲🤲💞💞❣

  • @gusujjtkjt
    @gusujjtkjt Жыл бұрын

    ❤❤አሜ ን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5652 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @RoseRose-gq8nf
    @RoseRose-gq8nf3 жыл бұрын

    Amen amen amen amen uuu

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም እረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን በፃዲቁ አባታችን ፆለት ይማረይ አሜንን ወድማችን እናመሰግናለን በርታልን

  • @ayalemhayulin9013
    @ayalemhayulin90132 жыл бұрын

    Kelehiwotn Yasemaln Amen Amen Amen

  • @mariahanf9675
    @mariahanf96752 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @mirafiitashomaa816
    @mirafiitashomaa816Ай бұрын

    አሜን,አሜን,አመን🙏🙏🙏

  • @mesitube8868
    @mesitube88682 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን ።

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e2 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hrjr9298
    @hrjr9298 Жыл бұрын

    amen kalehywete yasmalen

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q27 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ye3xf9te5i
    @user-ye3xf9te5i6 ай бұрын

    አሜን፫

Келесі