መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis

#MelkaGeorgis #EthiopianOrthodoxSong
መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis

Пікірлер: 509

  • @masresham
    @masresham4 жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    4 жыл бұрын

    አሜን፣እንኳ፣አብሮ፣አደረሰን📿📿📿💒💒💒

  • @missybekele946

    @missybekele946

    4 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen enkuwn abaro adrsen kelheyotn yasmalen

  • @andebrhanghilagabr5336

    @andebrhanghilagabr5336

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-sx4xo3jb4t

    @user-sx4xo3jb4t

    4 жыл бұрын

    amen amen amen Enkuwan abero adersen

  • @user-cq4ed9fc1s

    @user-cq4ed9fc1s

    4 жыл бұрын

    Amen enkon abro aderesen

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h25 күн бұрын

    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ አባቴ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ በስመህ ህየተሰየመ ልጅህ ሃብተ ጊዎርጊስ ልጅህን ታስበው ዘንድ እለምንሃለሁ እኔን ሃጢአተኛ ባሪያ ወለተ ሃና ቤተሰቦቼን መላ ህዝበ ክርስቲያንን ሁሉ ከመከራ ስጋ ወነፍስ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h22 күн бұрын

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከመከራ ስጋ ወፍስ እኔን ሃጢአተኛ ባሪያ ወለተሃና ሃብተ ጊዮርጊስ ልጆችህን መላ ቤተሰቦቼን ህዝበ ክርስቲያንም አድነን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ስደተኛ ነኝና አንተው ጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bahrnshwolde2894

    @bahrnshwolde2894

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ለ ደጁ ያብቃን 🎉🎉🎉

  • @user-zt1rm6bs2x
    @user-zt1rm6bs2x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ

  • @qwerqaz2775
    @qwerqaz27754 жыл бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-of3op4ew1y

    @user-of3op4ew1y

    3 ай бұрын

    አሜን ቅዱስ ቃሉን ያንበቡልንን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እንልሃለን የዘወትር ጥበቃህ አይለየን❤❤❤

  • @user-xc7hi8vm8m
    @user-xc7hi8vm8m4 жыл бұрын

    የሰማአቱ ቅዳሰ ጊወረጊሰ በረከት ይደረብ አሜን

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t2 жыл бұрын

    ቅድሰ ጊወሪጊሰ ሆይ ሰላም አላሃለዎ አሜን ቅድሰ ጊወሪጊስ ጸሎትህ በረከት ያድረሰኝ አሜን ቃል ህይውት ያሰማልና

  • @user-du8fk6pu6z
    @user-du8fk6pu6z4 жыл бұрын

    ወንድሜ የተሰጠህ ፀጋ ግሩም ነው ። እግዜአብሔር ሞገስ ይሁንህ

  • @zeenauaezeena5081

    @zeenauaezeena5081

    2 жыл бұрын

    በጣምምምምምምም አሜን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐገራችንን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን እኛንም ልጆቹን በያለንበት ይጠብቀን ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @masresham

    @masresham

    4 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11524 жыл бұрын

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን። ወንድም አለም ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን።

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Жыл бұрын

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የልባችንን ሃሳብ አሳካልን 🙏😭🙏😍😭🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 жыл бұрын

    የሰማእቱ በረከት በያለንበት ይድረሰን አሜን ❗️

  • @ccvcf7964
    @ccvcf79649 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልቀ ሰማእት ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ግወርግስ ኣባቴ ምልጃና በረከትህ ኣይለየን🙏🥰🥰

  • @mimijoy5141
    @mimijoy51414 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንሰማይቱቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለው ቃለህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማይቱ ቅዱስ ሂወርጊስ ወርሀውይ በአል አደረሳቹ አደረሰን የእውነት ከፍቶኛ እህት ውድሞቼ የቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ ሊቆም ይገባል አባቶች ዝምታቸው መቆም አለበት ድምፃቸው ይሰማ

  • @selfokuder3121
    @selfokuder31214 жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ(3) አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium55144 жыл бұрын

    ኣሜን 3 ቃል ሂወት ያሰማልኝ

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu99724 жыл бұрын

    Kal hiwet yasemalen wendmachen yekidus georgis bereket yiderben💜 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f4 жыл бұрын

    የነገር የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የተወለድኩበት ቀን ነው እንኳን ተወለደሽ በሉኝ እኔም የመጀመሪያን ልጅን የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን ነው የወለደው በጣም ታምር ነው እግዚአብሄር ታምሩ ብዙ ነው ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    4 жыл бұрын

    እሠይ፣አኳን፣ተወለድሽ🙌🙌👌👌👌

  • @masresham

    @masresham

    4 жыл бұрын

    መልካም ልደት።

  • @user-hd4sn2wk3f

    @user-hd4sn2wk3f

    4 жыл бұрын

    @@masresham በጣም አመሰግናለው እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @user-hd4sn2wk3f

    @user-hd4sn2wk3f

    4 жыл бұрын

    @@user-eu7ih7ic9b አመሰግናለው

  • @user-hd4sn2wk3f

    @user-hd4sn2wk3f

    4 жыл бұрын

    @አለምነኝ፡በቤተሰቤ፡የማልደራደር፡፡ አመሰግናለው አገሬ ብሆን አከብር ነበር የእኔንም የልጅንም ግን ስደት ፍፍፍፍፍፍ

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy4 жыл бұрын

    ስላም ለናተ ይሁን የስማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ችሎት ልመናው እይለየን አሜን

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m4 жыл бұрын

    አሜን ታላቁ ሊቀ ሰማዕተ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @komuhangirihanna9681
    @komuhangirihanna96814 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማዕተ ቅዱስጌወርጊስ በረከት አይለየን ለአባታችን እርሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wl9yx2qw5y
    @user-wl9yx2qw5y2 жыл бұрын

    💒አሜን አሜን አሜን የቅድስ ጊወርጊስ ጾለት ልመናው አይለየን በረከቱ ይደርብን🙏

  • @user-ei1gj6fv8t
    @user-ei1gj6fv8t4 жыл бұрын

    ✝️✝️❤️📚አሜን አሜን አሜን አንካን አደረሳችሁ

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወት፣ያስማል፣ ስላሴዎች፣ይክበሩ፣ ቅዱስ፣ጊዮርግስ፣አማልደን።

  • @user-iv7ni6yf2e
    @user-iv7ni6yf2e4 жыл бұрын

    ይህይወትን ቃል ያሰማልን እንቁ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ የዘልዳዉ ሰማዕት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ተዋህዶንና ኢትዮጵያን በፀሎትል ወደ አምላክል ፀልይላት የእግዚአብሔር አይነች ዘወትር ወደ ወዳጁች ናቸዉና

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat40584 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yu1gj5zj8z
    @user-yu1gj5zj8z2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማን ቅድስ ገወርጊስ አባቴ ሆይ ስደተኛ ነኝ ና አንተው ጠብቀኝ ለደጅህም አብቃኝ ክበርልኝ የኔ ጌታ ዘላለም ስፀልይህ እኖራለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    እንኳን ለሰማዕታት ቅድስ ጊወርጊስ ወርዊ ባህል አደርሳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tigabimoges1695
    @tigabimoges16953 жыл бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዴት በረከት ይደርብን ቃለሕይወት ያሰማልን🌿🌿🌾🌷🌷🌾

  • @user-kj1sy1sc5v
    @user-kj1sy1sc5v17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫🕯🙏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💠

  • @hm3183
    @hm31834 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ምልጃህ አይለዬን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hadashailu158

    @hadashailu158

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን።

  • @genetgenet5864
    @genetgenet58644 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሄወተ ያሰማልን ሰማህቱ ቅዱስ ጌዮርጌሰ እኔን አጢያተኛው ልጅህን በተሰጠህ ቃልኪዳን ባማላጅነትህ ትጠብቀኝ ሀሳቤንም ትሞላልኝ ዘንድ እለምንሀለው

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ የጊዮርጊስ ምልጃ እረዴት በረከቱ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @user-yj3dc1tu3r
    @user-yj3dc1tu3r4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላይህወ የሰማን ⛪⛪⛪👍👍👈👈

  • @jgch4593
    @jgch45932 жыл бұрын

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ጊዮጊስ ሆይ ሰላምታ ይገባሐል ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @HanaHana-wl5yx
    @HanaHana-wl5yx4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v4 ай бұрын

    በእውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠብቅልን እናመሰግናለን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን

  • @buzibuz2722
    @buzibuz27228 ай бұрын

    የሰማእቱ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅር በለን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ረዴት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-ir2to4jf6b

    @user-ir2to4jf6b

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን::

  • @weletegiyorgis1891

    @weletegiyorgis1891

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-rp4hm2ho8i
    @user-rp4hm2ho8i4 жыл бұрын

    ኣሜን (፫) ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @yetayshayalew8636
    @yetayshayalew8636 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ፍጡን ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን ለአገራችን ለኢትዮጵያ እንደያኔው እንደ ጥንቱ እንደተራዳሃት አሁንም አለሁሽ በላት ፅኑ ሠላምን ስጥልን

  • @user-xd1wg5mi2y
    @user-xd1wg5mi2y4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን, ቃለህይወትን, ያሰማልን,, 🤲🤲🤲,, ⛪️⛪️⛪️

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i4 жыл бұрын

    አሜን ቃልህውት ያሰማልን እናመሰግናልን መምህር

  • @user-zt1rm6bs2x
    @user-zt1rm6bs2x4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hiwothabtemariam207
    @hiwothabtemariam207 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ። አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ለሀገራችን ሠላምን ለሕዝቧም ፍቅር፣ አንድነትን ጤናን ስጥ ።

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra11324 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግል ለሊቃ ሰማእታት የቅዲሰ ጊወረጊዮሰ በረከቱ አይለየን❤❤አሜን❤❤

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk78154 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @meronwolde4673
    @meronwolde46734 жыл бұрын

    Amen kale hyewtin yasemlen ✝️✝️✝️💒

  • @susufikir2253
    @susufikir22532 жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ መላክ ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ረድኤት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን በውነት

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema90014 жыл бұрын

    ጽጌማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @biruksintayehu1061
    @biruksintayehu106112 күн бұрын

    አሜን ። የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ።

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉነገር ይጠብቀን አሜን፫👆🙏🙏

  • @Adne_
    @Adne_3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ

  • @samirabh8469
    @samirabh84692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የስማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @destadesta7402
    @destadesta74024 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወተ ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema60854 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን፡የሰማእቱ፡ቅዱስ፡ፈረሰኛው፡ጊዮርጊስ፡ሆይ፡ኢትዮጵያን፡ጠብቅልን።

  • @fekerelove2546
    @fekerelove25464 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ያስማልን

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በረከትህ እረዴትህ ጥበቃህ አይለየን

  • @jjqqjjqq5852
    @jjqqjjqq58523 ай бұрын

    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 Жыл бұрын

    አሜን፫፣እኳን አደረሳቹህ አደረሰን እህትወድሞቸ የቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃዉ አይለየን አይለያቹህ በያላቹህበት ከክፉሁሉ ይሰዉራቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @user-lt7dc9mk2g
    @user-lt7dc9mk2g4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln🙇💒🕊💗

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን በሰላም በቸርነቱ ጠብቆ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሊቀ ሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን አሜን በእውነት ይደርብን ወንድማችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን

  • @user-rx2fs9ll7b

    @user-rx2fs9ll7b

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቀን

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j4 жыл бұрын

    አሜን፫ቃለህወት ያሰማልን እንደ ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በእምነታችን ያፅናን በረከቱ ይደርበን🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43084 жыл бұрын

    ቃለሂይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን?

  • @Rgebray
    @Rgebray3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጉ አባቴ ሰማዕታቱ ወታደሬ ጠበቃዬ አስተማሪዬ አኪሜ መሪዬ መርከቤ አንተን ከፍ ከፍ ያደረገህ ቸር አምላክህ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን እም አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ልህልቲቱ ሙሽራዋ እናታችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ደጎች የማማልዱን የሚማጸኑልን ናቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ ጊዮርጊስ አባቴ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit72862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu99724 жыл бұрын

    Abetu yekidus gioges ydresen AMEN😭😭😭

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu84952 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውረሰልን ፈረሰኛው ቅዱሰ ጎሪጊስ ይጠብቅልኝ ወንድማችን

  • @user-sj9ll4rf1d
    @user-sj9ll4rf1d11 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማል የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ እረደቱ እደርብን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌺🌺🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bezamengistu9312
    @bezamengistu93124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከቅዱሰ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ያሳረብን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer55014 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ በርከት ይደርብን አሜን

  • @user-dt5sq3rt5c
    @user-dt5sq3rt5c3 жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ ሰምአት ቅዱስ ጌወርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jasika499
    @jasika4992 жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዪርጊስ ሆይ በሰላም ለሚመጣው አመት በሰላም በጤና ጠብቀኝ ስራዬንም ባርክልኝ

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን💒🇨🇬🕊🙇

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን⛪🕯 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልህ አለሁ🕯 አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ በምህረትህ ተመልከተን🕯 የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ጠብቀን አሜን፫🕯

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene82054 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @Rgebray
    @Rgebray4 жыл бұрын

    አዎ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልአለው አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳቹሁ አደረሰን ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤✝️ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን ለሰማህቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊይ መታሰቢያ አደረሳቹህ

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet43864 жыл бұрын

    Amen amen amen kalhiwet yasemaln Tesfa mengste semayat yawursln amen

  • @KedestMersha
    @KedestMersha17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስላም እልሀለሁ❤❤❤

  • @tewahdo6304
    @tewahdo63048 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo87534 жыл бұрын

    Amen amen amen ye kedues gorgeous erdete barkat aylyen

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel23532 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሰማልን የሊቀሰማእታትቅዱስጊዮርጊስ ረድኤትበርከት ይደርብን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech30244 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜንንን ቃሉ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu64582 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለአገራችን ኢትዮጵያ ከለላነትህ ምልጃህ አይለያት!🙏

  • @kidanwubet295
    @kidanwubet2954 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ

  • @rahasettekieweledekidan3861
    @rahasettekieweledekidan38614 жыл бұрын

    Aseyyyyyy semikayo deye tsgebe QleAmelke Amen ❤💒🙏 qalehiwet yesemalna Hawey natey 😍

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu61593 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏Kale hiweten yasemlen

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel23532 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን፫/,የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትበርከት ይደርብንአሜን፫/

  • @fatamhatayby1810
    @fatamhatayby18104 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

Келесі