መሆን የምትፈልጉትን ነገር "ነኝ" ብላችሁ ጀምሩ! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍፃሜ ክፍል 6

መሆን የምትፈልጉትን ነገር "ነኝ" ብላችሁ ጀምሩ! አንድ ሃሳብ ስሜትን አስከትሎ፣ ወደ ተግባር ተለውጦና ልማድ ደረጃ ደርሶ የምንታወቅበት ማንነታችን እስከሚሆን ድረስ ከጠበቀን ሁኔታውን ለመቀልበስ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ከሁሉም የተሻለው ደረጃ አንድን ሃሳብ ገና በሃሳብ ደረጃ እያለ መስመር ማስያዝ ነው፡፡ ወደሚቀጥሉት ደረጃዎች ባለፈ ቁጥር ሁኔታውን ለመቀልበስ የማስቸገሩ ጉዳይ እየጠነከረ ይሄዳል፡፡
#goodhabits #habitformation #action
t.me/Dreyob
/ naeleyob623
/ dr-eyob-mamo. .

Пікірлер: 56

  • @lidiyasolomon345
    @lidiyasolomon345 Жыл бұрын

    thank you DR በህይወቴ ለዉጥ ካመጡልኝ ሠዎች መካከል አንዱ ነህ እዉነት ለመናገር መጽሐፎችህን ደጋግሜ ነዉ የማነባቸዉ በጣም መሰረታዊ ለዉጥ አግኝቼበታለሁ ! ለኔ የተጻፈ ያህል ነዉ የሚሰማኝ!

  • @hikmamehemed4194

    @hikmamehemed4194

    Жыл бұрын

    yemexehefu sem mendin new

  • @AbakanaShalamo
    @AbakanaShalamoАй бұрын

    Thank you dr

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እዮብ መጽሐፍቶቾህን እጅግ ድንቅ ናቸው ለቡዙሰው ገዝቼ ስጦታ ሰጥቻለው ይበልጥ ከዚህ በላይ በርታልን እንደ ሰክሬት ሰብሰብ አድርገህ በአንድ አድርግ ብታወጣው የበልጥ አንባቢ ተጠቃሚ የሚሆን ይመስለኛል እስከ አስራት የደረሰ ይመስለኛል

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Жыл бұрын

    እናመስግናለን ዶክተር🙏

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi25454 ай бұрын

    ዛሬ ገና አንተን ማወቄ ቆጨኝ ግን አሁንም ያየውህ እራሴ ላይ ለውጥ ለማምጣት እየሞከርኩ ነው እና ትክክለኛው ሰዓት ላይ ነው ያገኘውህ 🙏🙏🙏

  • @amsaleabebe9102
    @amsaleabebe9102 Жыл бұрын

    Excellent opinion!

  • @osamnasser2377
    @osamnasser2377 Жыл бұрын

    Dr. መፅሀፎችህን ማንበብ ከጀመርኩ በኋላ ህይወቴ በብዙ መንገድ ተለውጧል። ለዚህም ትልቅ ምስጋና ላቀርብልህ እፈልጋለው። አንድ ጥያቄ ግን ልጠይቅህ እፈልጋለው እሱም ምንድን ነው፦ አሁን ላይ 3 ማሳካት የምፈልጋቸው እቅዶች አሉኝ። እነዚህን 3 እቅዶች በቀን ውስጥ ጊዜ ከፋፍዬ ልጀምራቸው ወይስ 1ዱ ላይ ብቻ Focus አድርጌ ካሳካውት በኋላ ወደ 2ተኛው ከዛን ወደ 3ኛው አንድ በአንድ (በየተራ) ላሳካቸው?

  • @abukilove7320
    @abukilove7320 Жыл бұрын

    ከልብ ነው ማመሰግንው ዶ/ር የእውነት ሶስቱንም ክፍል በሚገባ አድምጬ ተረድቼ ብዙ ቁም ነገር አስጨብጠኸኛ የእውነት ሰው እደወረቀት ኮፒ ቢደረግ አንተ ነበር ብዙ ሆነህ ለብዙዎች መንቃት መትረፍ የምትችል ምርጥ ሰው መፅሀፎችህንም አነባለው ኤፍ ቢ ላይም እከታተልሀለው በቃ ነፍስ ያለቸው እውቀት ነው ከውስጥህ የሚፈሰው ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @dagnetadesse9373
    @dagnetadesse93734 ай бұрын

    Thank you Dr. You remind me Atomic Habits which written by James Clear. Thank you once again for your dedication 🙏

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Жыл бұрын

    እወድሀለው dr

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg Жыл бұрын

    Sir I just found your channel and I imidiately subscribed! I hope all our elites develope such a habit to help our generation. Thank you for what you do!

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene64405 ай бұрын

    Thank u Dr

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p3 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @tsedalyaregal1423
    @tsedalyaregal1423 Жыл бұрын

    I really appreciate that you are out here to help us. I love the contents you are presenting. Thank you so much!

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 Жыл бұрын

    Dr.zemenih yibarek you raised an important point

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Жыл бұрын

    Thanks doctor🙏🙏

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын

    Fantastic!

  • @munit0515
    @munit0515 Жыл бұрын

    Thanks Dr !!!!!

  • @almazg2305
    @almazg2305 Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @sarh9074
    @sarh90743 ай бұрын

    እኔ ግን በጣም ጎትቶ ጥሎኛል ይከነገር የሰይጣን ፍተናም ይሁን ብቻ አልገባኝም ከሆነ በሆላ ነው እምነቃው ምንይሻለኝ በህይወቴ ተጫወትሁ ያሰው እዳለው ብቻ ሆኜ የራሴን ሳላዳምጥ እወድቃለሁ እፍፍፍፍፍፍፍዘድሮ ግን እራሴን ለማጥፍት ነበር የሆነብኝ ብቻ አለሁ😢😢😢😢😢

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቤች እናመሰግናለን

  • @jemilakebede9490
    @jemilakebede9490 Жыл бұрын

    Thank you doctor

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 Жыл бұрын

    Thank u

  • @kefelegnehabtewold9265
    @kefelegnehabtewold9265 Жыл бұрын

    thank you DR

  • @mameye7
    @mameye7 Жыл бұрын

    God bless you

  • @aenokabreham2159
    @aenokabreham2159 Жыл бұрын

    thank you dr berta

  • @safariEnglishAcademy
    @safariEnglishAcademy10 ай бұрын

    Thank You

  • @RedietTH
    @RedietTH Жыл бұрын

    Thank you doc! It helped me: it motivated me to work towards changing my self again!

  • @lionYouthAFRICA2524
    @lionYouthAFRICA2524 Жыл бұрын

    thank you d/r

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Жыл бұрын

    Thank you very mach

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Жыл бұрын

    ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ዶ/ር በየእለቱ የምትጽፋቸውን ጽሁፎች አነባለው በህይወቴ ያመጣሁት ለውጥ በንግግር የሚገለጥ አይደለም ለህይወት ለነገሮች የነበረኝ አመለካከት ከምነግርህ በላይ ነው የተለወጠው አመሰግናለሁ

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    Tigistye yenee fkrፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ

  • @yoseftesfaye6131
    @yoseftesfaye6131 Жыл бұрын

    Thank you

  • @Elsa-dt9gz
    @Elsa-dt9gz Жыл бұрын

    Thank you so much. Very useful massage as usual 🙏❤

  • @yordanoszewdu2554
    @yordanoszewdu2554 Жыл бұрын

    Methefkn betam betam new yemwedew tebareklgn betam eyasadegegn new Befit betam neber manbeb yemtelaw ahun gn betam be fkr new yemanebew

  • @ramadandesta3825
    @ramadandesta3825 Жыл бұрын

    ዶ/ር እዮብ ማሞ እጅግ የማከበርክ የምወድህ ብርቅዬ የህይወት አሰልጣኝ ነክ።ዶ/ር እዮብ ማሞ ወደ 30 የሚጠጉ ህይወት ቀያሪ መፅሐፍትን ለእኛ ያበረከተ ሲሆን በግል ሁሉንም አንብባቸዋለሁ። እውነት ለመናገር ለወጣቶች እጅግ ተጠቃሚ ናቸው። እኔም ከነበርኩበት መጥፎ ስሜት ወጥቻለሁ እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ!

  • @mulumache7261

    @mulumache7261

    Жыл бұрын

    How Doc

  • @bereketworku7164
    @bereketworku7164 Жыл бұрын

    Dr ክብረት ይስጥልኝ

  • @gashdoctor4790
    @gashdoctor4790 Жыл бұрын

    Waw

  • @mesihailu8664
    @mesihailu8664 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክተር💖💝💖

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    Mesi Hailu💓ፕሮፋይሉን በመንካት ቤተሰብ እንሁን😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabbaАй бұрын

    ወንድሜ ድንገት ነው ፣መንፍሳዊ ነገር እየዩው አገጠም አየዉ በጠም ጥሩ ትምህርት ተበረክ

  • @melatalemyoutube1352
    @melatalemyoutube1352 Жыл бұрын

    የሰጠከን ትምህርት ጥሩ ነው ። ግን የሰው ልጂ ስሙን አይደለም ማህበረሰቡ የሰጠውን ማንነት አይደለም ቋንቋውን አይደለም የሰው ልጂ ሃይ አለው ትልቅ ኢነርጂ አለው እናም የሃሳብ ድምር ውጤት ነው ነገር ግን አብዛኛው ሰው የሰውን ልጂ አቅም ና ሃይል አልተረዳም አዝናለሁ !!

  • @solution365
    @solution365 Жыл бұрын

    ድንቅ ነኝ

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Жыл бұрын

    👍👌🙏

  • @newlife1235
    @newlife12355 ай бұрын

    Selam dr can you please teach us about narcissist people and how to recover from their relationship

  • @user-dh8nf7uz6p
    @user-dh8nf7uz6p8 ай бұрын

    Enmegnalen

  • @anjaapp5980
    @anjaapp5980 Жыл бұрын

    ወደ አደሰ ምዕራፍ የምያሰገባ የD/r መጸሐፍ ጠቁሙኝ

  • @addis1999
    @addis1999 Жыл бұрын

    mirt sew...betam ewodalew, gn metsihafochihn be betemetshaf lagegn alchalkum. ebakih yemagegnibet menged nigeregn. degmo kirb gize betelegram le andit set sle lijoch astedadeg eyetsafku nw na bekirbu yiwotal yalkew kewota efeligalew. in short how can i get all your books?

  • @sulemanseid8297
    @sulemanseid8297 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ይህን መልካም ምግባርህን ላደንቅ ላመሰግን እወዳለሁ በመቀጠል ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩ አቶሚክ ሃቢትን በፖሮግራም ብታካፍለን/ ብታስተምረን የመፃሀፉ ትርጉም ይኖረው ይሆን? አመሰግናለሁ።

  • @mamush9189
    @mamush9189 Жыл бұрын

    eskezare anten asabe salsema selkeraw betame naw yetendedekute be ewnate arfadabeghem yekerwone yaleghen geza arife aregwalew ke egzhabehare ga 🫵🫵🫵🔥🔥🔥❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 be gezake gudalebeghe metelawone yena geta ( egzhabehare )abezto yesteke

  • @kalkidanakale1010
    @kalkidanakale1010 Жыл бұрын

    Dr. Be youtube silagegnewh des blognal metsafochihen anebalehu berta kante bizu etebkalehu...

  • @eyobsiuom1562
    @eyobsiuom1562 Жыл бұрын

    YEGHA MITUK ASTEMARI EGHA ETIOPIAWIYAN ENKORABIHALEN

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር እንደምን አለህ ለምታቀርባቸው ነገሮች ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ በማንነቴ የበታችነትና በራስ አለ መተማመን በራሴ አስተውላለው እንዴት መላቀቅ ይቻላል ?

  • @arsamearsame1696
    @arsamearsame1696 Жыл бұрын

    እናመስግናለን ዶክተር🙏

Келесі