መሀላችን ያለው ማፊያ?

Пікірлер: 277

  • @ruthseleshi7671
    @ruthseleshi7671 Жыл бұрын

    mekdi lemn tefach 😢😢betam tenafkalech 😘😘😘mekdi temtalen mulu sethonu nw metamrut ende dro and lay honachu mayet enfelgalen 🤩🤗🤗🤗

  • @samritemesgen1308
    @samritemesgen1308 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው ድጋሜ ተጫወቱ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Жыл бұрын

    አብዱ ጨዋታው ይቀጥል እውነት ዘና አደረጋቸው እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛ: ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Жыл бұрын

    ምስኪን ጠቀምኳት ብዬ አስወጣኋት አለ😂😂😂😂😂😂😂 በጣምምምምምምም ታምራላችሁ😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤ መቅዲ ከመሃላችሁ ባለመኖሯ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 Жыл бұрын

    ጫወታዉ ምንም አልገባኝም 😂😂 ግን ስለምወዳችሁ ሙሉዉን ነው ያዬሁት 🥰

  • @bethlehemmerkneh3571

    @bethlehemmerkneh3571

    Жыл бұрын

    😂😂enem

  • @Hh-lf2ov

    @Hh-lf2ov

    Жыл бұрын

    ክክክክክ እኔም

  • @redietamlaku5177
    @redietamlaku5177 Жыл бұрын

    Wooooow…..nebil and sinte…👏👏👏👏….you played them well..👏👏

  • @tigistsentayehu8929
    @tigistsentayehu8929 Жыл бұрын

    Perfect video as always 🙌

  • @menderin4228
    @menderin4228 Жыл бұрын

    አብዲሻ የፍቅር ሰው እነመቅዲንም ሰብስበህ አስታርቃቸው ባንተ ያምራል bro pcs...

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @hirj2602

    @hirj2602

    Жыл бұрын

    ተጣልተዋልደ ጉድ ይገረማል የሰውልጅ ደካማነው

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ሰብ አርጉኝ

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    ታምራላችሁ ብሮ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 Жыл бұрын

    ስወዳች ምርጫዎች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Жыл бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ✍️

  • @tsiyonkasu7005
    @tsiyonkasu7005 Жыл бұрын

    andegna eko nachu betam new yeteznanawut😚😚

  • @nimonatube6486
    @nimonatube6486 Жыл бұрын

    Wooow N&S👏👌🥰

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Жыл бұрын

    በናንተውስጥ ሀገሬን አያታለሁ ኑርልኝ አቦ❤

  • @paranoidykid
    @paranoidykid Жыл бұрын

    Thank you for starting this game...it would be great if this game continued with episodes👍

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Жыл бұрын

    ስንቴ ና ነቢል እውነትም ማፍያ ይደገምልን

  • @DVD9064
    @DVD9064 Жыл бұрын

    Good

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 Жыл бұрын

    Wow wow

  • @jonahkid2805
    @jonahkid2805 Жыл бұрын

    Nebilo you are the beast MAFIA You did it

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ እስካሁን በምከታተላቸው ዩቱበሮች የነነቢል ቻናል አይነት ደስተኛ ሆኜ ምከታተለው ቻናል የለም😍😍❤❤❤

  • @mimonasir4116
    @mimonasir4116 Жыл бұрын

    love you guys😘😘😘😘

  • @bettyadane7971
    @bettyadane7971 Жыл бұрын

    I've been waiting 😩

  • @loltiktok6194
    @loltiktok6194 Жыл бұрын

    We need part 2😍😍😍❤

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 Жыл бұрын

    We need part 2 3 4 5 plz..

  • @Ethiopia726
    @Ethiopia726 Жыл бұрын

    Wawe

  • @surafelkira6338
    @surafelkira6338 Жыл бұрын

    wow we need part 2 😍🥰🥰🥰

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Жыл бұрын

    💚

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын

    አቤል&መቅዲ በቃ ሀብት ሲያገኙ ከዷችሁ 😂😂😂😂

  • @inforative3454

    @inforative3454

    Жыл бұрын

    Yepp

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ ወላሂ

  • @abmark7359
    @abmark7359 Жыл бұрын

    የምር አትነፉም ምንድነው መጣላት ያለ ነው just normalize አርጉትና ታረቁ ነቢሎ ካጠፋህም ካጠፋችም ይቅር ተባብላችሁ መቀጠል ነው አንደድሮአቹ ታምራላቹ ❤️ ግን ሚገርመኝ ስንት ያሳለፋችሁት ነገር እያለ የአንድ ቀን እንከን መቁጠር ተገቢ አይደለም ስንት እሚያያቹ ሰው አለ ምሳሌ ለመሆን ሞክሩ በተረፈ አንድ ላይ ታምራላቹ ❤️አንድ ላይ ሚለው ይሰመርበት 😅❤️

  • @nuredin8471

    @nuredin8471

    Жыл бұрын

    መቅዲ & አቤል

  • @edlawithiwet2611

    @edlawithiwet2611

    Жыл бұрын

    በምን ተጣልተው ነው

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    አዎ የአቤልሲገርመኝ መቅዲም ራቀች ቢመለሱ አሪፍነው

  • @user-zm8eu6wj8w

    @user-zm8eu6wj8w

    Жыл бұрын

    መቅድ

  • @musekenenisa1089

    @musekenenisa1089

    Жыл бұрын

    Ye group demket mekdi neberech😭😭

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 Жыл бұрын

    የኔምርጦች ተናፍቃችው ነበር

  • @munasaid5499
    @munasaid5499 Жыл бұрын

    Nabilooo hulachum siwdachu mirt firandochi

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 Жыл бұрын

    ጌማቹ ምን እንደሆነ ባላቅም ስለምትናፍቁኝ ሳያቹ ደስ ይለኛል ምርጦች

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 Жыл бұрын

    oh Dear God...Nati played it well. He's Amazing

  • @abenezerabera8682
    @abenezerabera8682 Жыл бұрын

    Nati and nebil you guys are genius

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 Жыл бұрын

    በጣም ደስ እሚል ጫወታ አየ ናቲ ቦግ አለ

  • @Christianmezmur217
    @Christianmezmur217 Жыл бұрын

    ነቢል እና ስንቴ እንዲ ነው እንጂ ማፍያ ትለያላችሁ ይመቻችሁ we need part 2

  • @yoakin2323
    @yoakin2323 Жыл бұрын

    neba eko betam yasteretr neber

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Жыл бұрын

    አብድዬ የኔ ፍቅር 😘አህለን ሀቢ

  • @radiyanurlign8254
    @radiyanurlign8254 Жыл бұрын

    First comment 🥰😛 ሲመቸኝ እኮ ይኸ ጀማኣ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @radiyanurlign8254

    @radiyanurlign8254

    Жыл бұрын

    @@anuyoutube5454 እሽ ደመርኩህ 🥰

  • @sebahmohammed8611
    @sebahmohammed8611 Жыл бұрын

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nabilfereja4886
    @nabilfereja4886 Жыл бұрын

    አይለያችሁ አሜን በሉ አቦ 👌

  • @hashtube5475
    @hashtube5475 Жыл бұрын

    19:00 😂😂

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 Жыл бұрын

    ደሰ ትላላቹ አይለያቹ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Жыл бұрын

    Really a nice game.👏👏can you play again ?pls

  • @abduhjr

    @abduhjr

    Жыл бұрын

    Ged new

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Жыл бұрын

    Abdu makedin lamin lyachuwati??? Batrafa weddddd💓

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын

    ሳይገባኛ አለቀ ጫዋታዉ ምነዉ ጥሩሰወ አልነበርክ አብዲየ

  • @samerimara144
    @samerimara144 Жыл бұрын

    Mekdi lenem tefach

  • @nardosmichael4322
    @nardosmichael4322 Жыл бұрын

    ere mekdi I miss her

  • @miki_kitsibet
    @miki_kitsibet Жыл бұрын

    Owwww i like the game አንደኛ

  • @abdiiyap1859
    @abdiiyap1859 Жыл бұрын

    Nebila&tinse tichilalachu

  • @hananseid8125
    @hananseid8125 Жыл бұрын

    Mekdis🥺😭😭😭😭😭😭 please yalechbetn ngerun beterefe fua new bertu😍😍

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 Жыл бұрын

    ማር ናችሁ እኮ

  • @abjekingo3964
    @abjekingo3964 Жыл бұрын

    Ketatus

  • @someoneedit12
    @someoneedit12 Жыл бұрын

    Where is mekdi if there is a problem pls tell us

  • @alizah2181
    @alizah2181 Жыл бұрын

    ትለያላቹ ለኔ 😊💜💜

  • @arsema2327
    @arsema2327 Жыл бұрын

    ገራሚ ጌም ነቢልን በፍፁም አልጠረጠርኩትም ኧረ ይችላል👍

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ያገሬ ልጅ

  • @wudassegetachew5009
    @wudassegetachew5009 Жыл бұрын

    My God mnm altereterkum, i was deadly sure naty&neba endemihonu

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Жыл бұрын

    Koy medi lemn kentega yelechm?

  • @poll4795
    @poll4795 Жыл бұрын

    The royal is here

  • @kidus14
    @kidus14 Жыл бұрын

    I can see Sinte’s card eko😂 A spades

  • @hyme7165
    @hyme7165 Жыл бұрын

    ሠላማቹህ ይብዛልኝ ዉዶቼ ግን መቅዲን የት ወሠዳቹሀት አብዱ መልሥልኝ ዋ🤔🙄

  • @user-gw5tk9jw5g
    @user-gw5tk9jw5g9 ай бұрын

    Wawwwuuu nafaqaxhugni

  • @abnetafwork5510
    @abnetafwork5510 Жыл бұрын

    እረ መቅዲን መልሷት

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx Жыл бұрын

    Plz abdu mekdyi yethi tefachiy Negeryi ??👈😭demo Enatemi betami naw mwode achuw Aleyachu♥️♥️🤗🤗

  • @yeabibelete7508
    @yeabibelete7508 Жыл бұрын

    😋Er balemoya nachwe

  • @kewulet3047
    @kewulet3047 Жыл бұрын

    አንደኛ ኮማች ነኝ😋በጣም ነው የምወዳችሁ ቤተሰብ😍💖

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @siamonghebrehewitdebesay4273
    @siamonghebrehewitdebesay4273 Жыл бұрын

    endezi aynet video dgemun

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    መቅዲ ግን ምን ሑና ነው ከናተ ጋ የማትታይ ??

  • @merongirma6792
    @merongirma6792 Жыл бұрын

    I genuinely thought nati was the mafia😂 he was acting soo sus fr

  • @abduhjr

    @abduhjr

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @tmzet8149

    @tmzet8149

    Жыл бұрын

    @@abduhjr we need part 2 part 3 part 4 pls pls pls

  • @Iptizam._
    @Iptizam._ Жыл бұрын

    Nebil ye ewnet techawetotal 😅👍

  • @unbreakablesmile7812
    @unbreakablesmile7812 Жыл бұрын

    Where is mekdi koy .... tetalachu enda..

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p Жыл бұрын

    አብድሻ የዛሬዉ ጫዋታ ሺልማት የለዉ እዴ አፌን ከፍቼ ሥጠብቅ ሺልማት የለ መሥሎኝ ሣይኖዉ አለቀ ክክክክክ ለማንኛዉ በርታ በጣም ደሥ ትላላችሁ ደዛሬዉ ቪደወ በጣም ጥርት የለ ድምፁ የተሥተካከለ ነዉ በርቱ

  • @footballlovers373
    @footballlovers373 Жыл бұрын

    Esti part 2 siruln

  • @mesplay5184
    @mesplay5184 Жыл бұрын

    andegnoch ketilubet pls

  • @T_e_d_a
    @T_e_d_a Жыл бұрын

    ማፍያ የምወደው ጫወታ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Жыл бұрын

    መቅዲዬ የት ጠፉጭ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    መቅዲስ😢

  • @tinsu7417
    @tinsu7417 Жыл бұрын

    yichi hani aydelechima

  • @rahmahabib5847
    @rahmahabib5847 Жыл бұрын

    Banatik yidagammm chawataw

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Жыл бұрын

    ድሮም መቅዲ እያለች እንዲ ያረጋችሁ ነበር ምን እያስተማራችሁን አላወኩም ምክንያቱም ይቅርታን ፍቅርን በጎደኝነት መሀል የሚፈጠረውን ችግር ሁሉንም ይቅር እየተባባላችሁ አሳዩን መቅዲንም ከናንተጋር ማየት እንፈልጋለን

  • @eskedaradmasu3178
    @eskedaradmasu3178 Жыл бұрын

    Hulachum btam D's tlalachu Eshi mkdi lmndnw ytlychachu plz 🙏

  • @meazasirahbizu4693
    @meazasirahbizu4693 Жыл бұрын

    We need another one

  • @abduhjr

    @abduhjr

    Жыл бұрын

    💯

  • @jovan7760
    @jovan7760 Жыл бұрын

    Pls abdu yihe game part 2 yiseralt

  • @naf25mor
    @naf25mor Жыл бұрын

    ይሄንኑ ጨዋታ ደጋግሙት የምር

  • @user-ml4cv3rx4n
    @user-ml4cv3rx4n Жыл бұрын

    መቅደስስ

  • @zedovlogs
    @zedovlogs Жыл бұрын

    Mekdisssss

  • @adonayamha5148
    @adonayamha5148 Жыл бұрын

    nebil malet gn teleyaleh chenkelat new chewataw

  • @Yishk
    @Yishk Жыл бұрын

    Part two

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ውዶች እረቶሎቶሎ ቪዲዮስሩና ልቀ ቁ ተነፍቃችኋል ደግሞም ስወዳቹ ክፉአይንካቹ😘😘😘

  • @BB-hc4nl
    @BB-hc4nl Жыл бұрын

    Mekdi lamn xefach

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ🔥❤️የሚገርም ጨዋታ ነው😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምረኝ ያገሬ ልጅ

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Жыл бұрын

    Yalal now mewadachuu gen tafachu yamer tolo tolo lekakuuuuuu

  • @selamtadesse4265
    @selamtadesse4265 Жыл бұрын

    😅😅Abdu endezi tenado ayakim

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Жыл бұрын

    እህት ወንድሞቸ ያላድባችሁት ደስታ እቤታችሁ ይግባ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    አሚን ደምሪኝ እህት

  • @lidyadereje2814

    @lidyadereje2814

    Жыл бұрын

    Amen

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን ኑ በቅንነት ሰብ አርጉኝ

  • @natize3802
    @natize3802 Жыл бұрын

    Yabedeee

  • @bezibeza9008
    @bezibeza9008 Жыл бұрын

    Hahaha

  • @zinabualemayehu8377
    @zinabualemayehu8377 Жыл бұрын

    Ene eco sinte chewa sihon eyasazenegn neber😂😂😂

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Жыл бұрын

    ያለ መቅዲ አይሞቅም የት ጠፍታ ነው

  • @ferafera8720
    @ferafera8720 Жыл бұрын

    Ere mekdi yet tefta new ande lay sethonu new miyamrbachu

Келесі