🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 2 "ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም " ቤተክርስቲያን በር ላይ የሚሸጡ እቃዎች ምንድን ናችው ?

Ойын-сауық

✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Пікірлер: 9

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ በረከትን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርኩልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @wintawinta1385
    @wintawinta1385 Жыл бұрын

    ኧአባ የኔ አባት ትክክል ነዉ አባቴ ፀጋዉን ያብዛልዎት አሜን. አባ እርሶ ሲያስተምሩ ሠምቼ አልጠግብም ምርጥ አባት

  • @user-ng7pq3zo1x
    @user-ng7pq3zo1x Жыл бұрын

    አባታችን ገና ወጣት ኖት እግዛበሒር የግልግሎት ዘመናት ያራዝምልን ከ ክፉ ይሰወርልነ ጤና ይሰጥልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    እውነት ነው ቃላሂይወት ያሠማልን ሃይማኖታችንን እነክብር እነስከብር።

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Жыл бұрын

    ትክክል ነው መምህራችን 👍👍👍👍

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын

    ❤❤❤😢😢😢

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Жыл бұрын

    በውእነት ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው መምህር እኔ ብዙ ጊዜ እናገራለሁ ምግብ እና መጬወቻ ሁሉ ይሽጣ ቆራቢብ ልጅች ገዝቶ ይገባሉ

  • @solking9797
    @solking9797 Жыл бұрын

    መጀመሪአ ወደ እራስ መመልከት ያስፈልጋል ሕዝብ ክርስትያኑን መውቅስ ተገቢ አይደለም ቤተክርስትያን በገነባባችው ሕንጻ ለማነው እየተክራይ ያለው ለአህዝቡ አይደለም እንዴ ምነው የመንገዱ ታያችሁ በ40 ቀን ጾም በምግቡ ሽታ ማስቀድስ እንድተቸገርን ማን በነግራችሁ ይጸሎት ቤቱን የውንበዴ ዋሻ ያደረነው እኛው ነን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын

    መምር እርሶ እዉነተኛ ኖት

Келесі