መምህር ልሳነ ወርቅ ጎንደር በዓታ በነበሩበት ወቅት

መምህር ልሳነ ወርቅ በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የደብረ ብዙኀን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የአቋቋም መምህር
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ_🔔ይጫኑ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
🔴 Subscribe #ልሳኑ-ዘያሬድ
studio.kzread.info/dron/.html....
🔵 Facebook / lisanu.zeyared

Пікірлер: 25

  • @kaleabalemayehu2104
    @kaleabalemayehu21043 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Tube-ge2xx
    @Tube-ge2xx2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የአሰማልን መምህር

  • @user-gp4ur5tx8c
    @user-gp4ur5tx8c3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና❤❤❤❤❤❤

  • @dibekulutube-557
    @dibekulutube-557 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fo6ms2rb3u
    @user-fo6ms2rb3u Жыл бұрын

    ይሀብከ ፀጋ በዲበ ፀጋ ረቢነ❤️

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Nigussiewodajo
    @Nigussiewodajo4 ай бұрын

    Eske mechereshaw lakiln

  • @hailemariam1221
    @hailemariam12212 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @MeseretAdane-du1mz
    @MeseretAdane-du1mz3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @betelzetewahdo5897
    @betelzetewahdo5897 Жыл бұрын

    ልቅ እናመሰግናለን

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile33877 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ይቀበልልን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Жыл бұрын

    እንደው ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ (ያብዛልዎ) በተለይ በዚህ ዩቱብ የምትለቃቸው (የለቀቅካቸው ) ወረቦች በስደት ላይ ላለን የአጋዥ እጥረት ለገጠመን ሰንበት ተማሪዎች ለእውገልግሎታችን (ተምሮ ለማስተማር) ምንኛ እንደጠቀመን እኛ ተጠቃሚዎቹ ነን ምናውቀው ። የቅዱሳን አምላክ እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ረቡኒ።

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel4 ай бұрын

    ጽፋት ዘጳጉሜን ሩፋኤል፦ ዓራራይ፦ ዘበሱራፌል ወኪሩቤል የዓርፍ ያከርም በበዓመት ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ ኃይለ ልዑላን ይኬልልዎ በስብሐት ቀድሑ ማየ እምባሕር ከመ ይትፈሣሕ ኵሉ ዘይዘርዕ ወየዓርር። ቅንዋት፦ ዕበይሰ ዘበህላዌሁ ትሕትና በፈቃዱ አምላክ አኃዜ ዓለም አቢይ ስሙ ከመ ዕቡስ ዲበ ዕፅ ሰቀልዎ ሱራፌል ወኪሩቤል ይኬልልዎ። ሰላም፦ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሩፋኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።

  • @asheberabeje8019
    @asheberabeje8019 Жыл бұрын

    Alemnesh

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @yathiethiopia1296

    @yathiethiopia1296

    Жыл бұрын

    💙💜💗🧡💛🌼🔥💓🤲💙💚🌻💐

  • @fikremariyam
    @fikremariyam Жыл бұрын

    በጣም ነፍሴ ትረካለች

  • @fikremariyam

    @fikremariyam

    Жыл бұрын

    እባከዎትን ወይቤ አምላክ ተንስአ የሚለውን ወረብ ጋብዙኝ

  • @dagimnahom
    @dagimnahom Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ

  • @mahtotkokeb4478
    @mahtotkokeb44782 жыл бұрын

    መ/ር ልሳነ ወርቅ አሑን ወዴት ነው

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo379022 күн бұрын

    አቤት ላህይ

  • @msiraktube7314
    @msiraktube7314 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hnZ7qtCLj8nFc6w.html httpkzread.info/dash/bejne/hnZ7qtCLj8nFc6w.htmlምሥራቅ ቲዩብs://kzread.info/dash/bejne/hnZ7qtCLj8nFc6w.html

  • @kelemewerkasefa1929
    @kelemewerkasefa19292 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @nahom4546
    @nahom45468 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі