#መህር

Пікірлер: 13

  • @fozi857
    @fozi85716 күн бұрын

    ውዴ እህቶቼ ስለ ምክራቹ አመሰግናለው ኘሮፋይሌ ያስቀመጠኩት የራሴ ምክንያት ነበር እና አፉ በሉኝ ቀይሬኋለው

  • @እንግሊዝኛንበቀላሉ
    @እንግሊዝኛንበቀላሉ2 жыл бұрын

    ኢማሙ አህመድ፣ ኢብኑ ሂባን እና አል ሃኪም ከናታችን አዒሻ ረደየላሁ ዓንሃ ሰምተው ባስተላለፉት ሀዲስ፣ "ነብያችን ሰዐወ ከአንዲት ሴት መባረክና መልካምነት ምልክቶች መካከል አንዱ የማጨቱ ሂደትና የመህሩ ጉዳይ ገር መሆኑ ነው። እንደዚሁ ደግሞ ወላድ የሆነችና የመውለድ ጉዳይ የገራላት ሴት መሆኗ ነው።" ብለዋል።

  • @SurprisedCheese-te1fc
    @SurprisedCheese-te1fc19 күн бұрын

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ እህተችን በኘ እስልምነ የከፊር ፖሮፈይል አይፈቀድልንም የከፊር ይቅር እነ የረሰችን ኡንከን ቢሆን አይፈቀድም እነሱን መጥለት ነዉ የለብሽ ምክኘቱም አላህን ሱብሐነዉ ወታዓለ ክደወሉ አመፁ በረከላሁ ፊኩም

  • @fozi857

    @fozi857

    16 күн бұрын

    እሽ እቀይራለው

  • @fozi857

    @fozi857

    16 күн бұрын

    wa wr wb mreheba

  • @mekyendris
    @mekyendris17 күн бұрын

    ፉሩፋየልሽ። ምን ማለት ነው ሶሪ የሸይኻችንን ስም አይቸ ነው እንጂ የካፊር ሚድያ ነው የሚመስለው

  • @እንግሊዝኛንበቀላሉ
    @እንግሊዝኛንበቀላሉ2 жыл бұрын

    ማሻ አላሕ በረካ ሁኑልን!

  • @user-iv7gt5zz8u
    @user-iv7gt5zz8u3 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @_1749
    @_17493 жыл бұрын

    ፎዚየ ውዴ ምን ነው ጠፋሽ እማ

  • @fozi857

    @fozi857

    3 жыл бұрын

    ወዬ ቅመሟ ጉሩኘ ስላለኝ በሱ ቢዚ ሆኔ ነው ማማየ

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    2 ай бұрын

    ​@@fozi857ፎሮፋይል ቀይሪ

  • @Khadija-iz8vl

    @Khadija-iz8vl

    2 ай бұрын

    ​መጀመራ ተማሪ እራስሽ ጠይቂእራስነ የትነኝ ብለሽ ጉረኛ ሁላ ምለማለትነዉ እኮነ የሰዉ የራሳቹ ፎቶመለጠፍ ሸሪአ ክልክል አደረገ ለምነዉ ታዳ ልወደ ድ አድናቂ መሆንከሆነ በጣም ኪሳራነዉ አላህ አማኞች ምንብሎ እዳስቀመጠ ስሚ በቁርአኑ ተዉ ዱንያምንያህል እኖራለን የሚያቀዉ አላህቢቻነዉ ካፊር የአላህ ጠላት የኛምጠላትናቸዉ እወቁ ማን ወዳጅ አድርጋቹ የምቲዙ አላህ ዬህዲኩም አሁን ሁሉ ፀጋ ሞላልን አልህምዱሊላ በዚፀጋም አላህይጠይቀናል

  • @fozi857

    @fozi857

    16 күн бұрын

    ​@@user-qq5uz3oy7m eshi wed

Келесі