መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ | Memeher Fantahun Wake

ሙሉ ቪዲዮውን በ Ethio Beteseb Media የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@FetuneRediet....
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 352

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet4 ай бұрын

    ሙሉ ቪዲዮውን በ Ethio Beteseb Media የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash13855 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለውነት የቆምህ ስለሆንህ❤

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu20485 ай бұрын

    አምላክ በአብይ ዘመን ካድሬውና ጳጳሱን ለየልን እንደ ሩሲያ ይታጨዱና ሀቀኛ ጳጳሳቱ ይመጣሉ

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam48984 ай бұрын

    የእኔ አባት መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥልን! እንደ እናንተ አይነቱን ባይሰጠን ውስጣችን ያለውን በትክክል የሚገልፅልን እና የሚተነፍስልን ምን እንሆን ነበር !

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew43345 ай бұрын

    መምህረ ፋንታሁን ዋቄ በየተገብዙበት መድረክ ስለ ቅድስት ቤተክርስትያንና ስለ ሰው ልጆች መከራ ስለሚሰጡት ጠንካራ ሀሳብ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልዎት 🙏🙏🙏

  • @user-um1st1fl7y
    @user-um1st1fl7y5 ай бұрын

    መምህር ብቻ ሳይሆኑ መምህራችንን ፉንታሁን ዋቄ እንቁው ሊቀሊቃውንት አኩሪ ኢትዮጵያዊ ፣ አንደበተርእቱ ፣ሚዛናዊ ልሳነአንደበት ....የእናታችን የድንግል ልጅ እረጅም እድሜይስጥልን፤ ከመምህራችንጋር ሆነን የኢትዮ ጵያን ትንሳኤ ለማየትያብቃን።

  • @Zige-qe3ym

    @Zige-qe3ym

    5 ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @FujjRyuii

    @FujjRyuii

    5 ай бұрын

    እውነት ነው 100%

  • @user-ux4jh5sd4y

    @user-ux4jh5sd4y

    5 ай бұрын

    ኣሜን

  • @NuhaminKaleabe

    @NuhaminKaleabe

    5 ай бұрын

    አውነት ነው መምህር ፋንታሁን እናመሰግንሐለን........!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tsigemariam4898

    @tsigemariam4898

    4 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር ፋንታሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @user-pu2ew1ci8y
    @user-pu2ew1ci8y5 ай бұрын

    መምህር በእዉነት ፈጣር ይስጥልን ምርጥ መልስ ሰጥተዋል እኝህ አበት አይደሉም የታወቁ የቤተክርስትያን ባንዳ ሆድ አደር ናቸዉ ።

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa72415 ай бұрын

    መምህር ሆይ እውነት ብለዋል የበግ ለምድ የለበሰ ሁላ በዝች ቤ/ክ ላይ እየተጫወቱ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ተዋህዶን የሰባት የመናፍቃን መፈንጫ ከመሆን ይጠብቃት አሜን

  • @user-ux4jh5sd4y

    @user-ux4jh5sd4y

    5 ай бұрын

    ኣሜን

  • @user-vr8um7zi5q
    @user-vr8um7zi5q4 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት ሀቀኛ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ፍጻሜህን ያሳምርልን እሱ የተሾሙበትን እናውቀዋለን ሁላችንም

  • @miherethabetyes7258
    @miherethabetyes72585 ай бұрын

    በእውነት መምህር ትልቅ እውነት ብለዋል በሰው ነፍስ እና ሐይማኖት ላይ መቀለድ መብቃት አለበት ቸሩ መድሐኒያለም ይታደገን

  • @Amfano368
    @Amfano3685 ай бұрын

    መምህር እርስዎን መሳይ መምህርና አዋቂ ሊቅ ፍትሀዊ ሰው በዕድሜየ አላየሁም ያፅናዎት❤❤❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele58455 ай бұрын

    መምሕር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጠዎት።

  • @ZenaDemissie
    @ZenaDemissieАй бұрын

    መምህር ፋንታሁን እድሜ እና ጤና ጌታ አብዝቶ ይሥጥልን ኢትዮጵያ ትፈልገወታለች

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምንያህል ታጋሽ እንደሆነ ያመለክታል፣በጊዜው ግን ማንም አያቆመውም።

  • @tsedaludeletsde4903
    @tsedaludeletsde49034 ай бұрын

    መምህር ፈንታሁን በእውነት ጥሩ ተናገሩ እንደው በእውነት አባቶችንም ንገሩልን ቤተ ክርስቲያንን ያስደፈሯት እነሱ ናቸው በእውነት ሳፈሩ ሳያፍሩ ይንገሯቸው እውነት እንደዚህ ነው ትናትና አስራምስት አመት ሙሉ መጽሐፍ ቤት ገብቶ በደረቅ እንጀራ ተሰቃይቶ ተምሮ ተምህርቱን ጨርሶ ተመርቆ ማህተሙን ሲያሳያቸው ማህተምህን ብላ ብለው በሶስት ወር ኮር የሰለጠነ የከተማ ላጤ እና አፈ ቀላጤ በ300 ሽብር ሙስና ቀጥረው ቀሚስ እየጎተተ ክርስቶስን መስበክ ትቶ ስለዘር ስለ ዘረኝነት ስለ ቋንቋ ስለመለያየት እየሰበከ እንዲያም ሲል ጳጳስ እየሆነ ኦርቶዶክስን ያዋረደ እሱ ነው

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624Ай бұрын

    እኔ በእውነት ለመምህር ፋንታውን ዋቄ ቃላት ነው ያጣውለት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ከነቤተሰብህ ያድልህ

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u5 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ ለንተ ቃል ያጥረኛል

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe44435 ай бұрын

    ቤቱን ያፅዳልን

  • @emamayerdawe1108
    @emamayerdawe11085 ай бұрын

    እንዲህ ዓይነቱን ጳጳስ እግዚአብሔር ያስተምራቸው እኛ ምእመናን ምንም የቅሌት ቃቸ ቃል አይወጣንም ጳጳስ ጳጳስንየሚወነጅል በሕየሰወቴ አየሰቼም ሰምቼም አላውቅም አቤቱ ጌታሆይቅር በለን አሜን ፣

  • @welelawmarie2001
    @welelawmarie20014 ай бұрын

    እንዲህ አይነት አባትን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።እውነት ከመምህር ፋንታሁን ጋር እግዚአብሔር ፈቅዱ ተገናኝተን ለመወያየት በቅቼ ነበርና እውነት ለማናገር እንኳ አንደበታቸው የሚያስፈራ ስለእውነት የቆሙ እና የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደመሆናቸው ደግሞ ከተገፉት ጎን የቆሙ አንደበተ ርቱ ትልቅ አባት ናቸውና እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @zekira2839
    @zekira28395 ай бұрын

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መ/ር ፋንታሁን ከእግዚአብሄር የተሰጥዎትን ድንቅ ዕውቀት ይዘው ለእናት ቤተክርስቲያን በሀቅ ማገልገልዎ እረኛና ጠባቂ አጥቶ በተኩላዎች ለተከበበው ምኸመን ተስፋ ሆነዋልና የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለዮት።አሜን።

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew63694 ай бұрын

    በትክክል። መንፈሳዊ ሰው ነን የሚሉትን ሰው መንፈሳዊ መሆናቸውን እና አለማወናቸውን በንግግራቸው ታውቋቸዋላችሁ ይላል ጌታ

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash13855 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና ቤትህን አጽዳ❤

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe38995 ай бұрын

    ኡፍ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክሕ መምህር ፋንታሑን ዋቄ ኑርልን

  • @ayanaandualem
    @ayanaandualem5 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ኢትዮጵያን በግልፍተኝነት ሳይሆን በእውቀትና በአመለካከት ፍፁም ጨዋነትን በተላበሰ ስነምግባር የሚገለፁ እውነቴን ነው ። እንኳን እሳቸው አንድ ሊቀጳጳስ እንኳን ወርዶ ብሄር ውስጥና ፖለቲካ ውስጥ በተዘፈቀበት ወቅት መምህር ፋንታሁን ዋቄ ግን ቃላት የለኝም እሳቸውን አይነት ኢትዮጵያዊ ማግኘት እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ከጠላቶቻቸው ይጠብቃቸው ነው የምለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet3 ай бұрын

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ለእኛም አስተዋይ አእምሮ ይሰጣን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye74004 ай бұрын

    አባቴ መምህር እርሶን ያቆይልን እረጅም እድሜን ያድልልን።

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse81435 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ከአንተ ብዙ እርቀን ጠፍተናልና ህጎችህንም ተላልፈናቸዋልና በላያችን አንተን መስለን ውስጣችን በጣም ቆሽሿልና አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c4 ай бұрын

    ❤❤❤ መምህር ፋንታሁን ዋቄ በእውነት እድሜና ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ቸሩ እህዚአብሔር ይስጣት❤❤❤❤

  • @emanuelmalede3111
    @emanuelmalede31115 ай бұрын

    😂😂😂መምህር እድሜ ይስጥህ

  • @user-cu9cr1gh6e
    @user-cu9cr1gh6e5 ай бұрын

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እደመምሕር፣ፈታሁን፣ያሉ፣እውነተኞችን፣ያላጠፋብን፣አምላክ፣ቃለሕይወት፣ያሰማልን

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x5 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር ፈንታሁን ዋቄ እርሶን ሺ አመት ያኑርልን ንፁህ መምህራችን

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu5 ай бұрын

    መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን!!

  • @salehuwoldeyes8800
    @salehuwoldeyes88005 ай бұрын

    መምህር እድሜ፣ሠላም የእግዚአብሔር ፍቅር ከሚወዷቸው ወዳጅ ዘመዶችዎ ጋር ያብዛልዎ። የሰጡትን መልስ በመስማቴ አሁን ደስታ ተሰምቶኛል።

  • @hana.6956
    @hana.69565 ай бұрын

    እኒ ጮማ የሚቆርጡ ጮማ ፊት ምቾት ያሰቃያቸው። መምህር ፋንታሁን አንጀት አርስ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal355 ай бұрын

    ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚገደሉ ከነ መኪና ለምቃጠሉ እግዚያብሔር ይድረስላቸው

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage25193 ай бұрын

    እውነት ይፍረድ ለመምኽራችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት እግዚአብሔር ይጠብቅን !!!

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn83165 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገበዝ መምህር አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን።

  • @adisalem1777
    @adisalem17774 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። 💚💛❤️

  • @ayanaandualem
    @ayanaandualem5 ай бұрын

    እውነት በኢትዮጵያ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙ እንቁ ሰው ናቸው ። መምህር ፋንታሁን ዋቄ ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    ትክክል እድሜኤዋት ያርዝምልን መምህር ፍንታውን ጎበዝ

  • @belablk

    @belablk

    5 ай бұрын

    እ/ር ይህንን ያልተበረዘ ንጹህ አእምሮ ይጠብቅልን ከሊቅም ሊቅ ምህር ፋንታሁን ምናለ በአካል የማግኘት እድል ቢያግጥመኝ

  • @YeshibelaySomalew
    @YeshibelaySomalewАй бұрын

    አባታችንቃለህወትያሠማልን።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore50495 ай бұрын

    ግን እንደዚህ አይነት መምህራንን ስናይ ደሞ ተስፋ እናደርግ አለን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ብቻ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ቃለሕይዎችን ያሰማልን❤

  • @user-lq4fv2tt5j

    @user-lq4fv2tt5j

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏😭😭😭

  • @berhanubayu1935
    @berhanubayu1935Ай бұрын

    ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ምንም የለም።እርሱ ባሌቤቱ ይፈርዳል።መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @genetdubai3496
    @genetdubai34965 ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ድረስልን😭😭😭💔

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n5 ай бұрын

    እውነተኛ አባት አቡነ ተክለኀይማኖት ነበሩ አሁንማ በከንፈር እንጂ ልባቸው ከክርስቶስ የራቀ ነው...

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8uАй бұрын

    መምህርበዚህ ዘመን እንደ አንተ የለ የብዛለን እድሜ ይሥጥህ

  • @binyamayalew2358
    @binyamayalew23585 ай бұрын

    ፋንታሁን ዋቄ የማቱሣላ እድሜ ይስጥህ

  • @user-jq8gz1qe5f
    @user-jq8gz1qe5f5 ай бұрын

    መምህር ጤና ይስጥልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3jАй бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድ ወንድማችን

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede35345 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ላአንተው ይሁን እያልኩኝ ። ሀይማኖት ወይም ፖለቲካ ብመሪጡ የኛ አባቶች ጥሩ ነወ እነሱን ግራ ተጋብቶው ለምእመኑኑም ግራ አያጋቡ ። ወደ አንዱን ይምረጡ ከአንዱን አንዱን የምያባላልጥ አባት አባት አይደለምና።

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef21035 ай бұрын

    Memeher Fantahun, the depth of your knowledge, analysis and reflective practices.....both secularly and spiritually amazing and astonishing. You are a cure and gift from God at this critical time.

  • @user-gp8zi9vy2o
    @user-gp8zi9vy2o5 ай бұрын

    አሁን የመጣብን በሽታ😂😂😂 እኔም በጣም የሚገርመኝ

  • @yemaryam21242
    @yemaryam212425 ай бұрын

    ይማረን

  • @AdanechTarekegn
    @AdanechTarekegnАй бұрын

    እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ ይሰጥልን (አባታችን

  • @abebeashagrie9824
    @abebeashagrie98245 ай бұрын

    እድሜ ይስጥህ መምህር!!!

  • @tolosademe5201
    @tolosademe52014 ай бұрын

    መምህር ፈታሁን ዋቄ የቤተክርስትያን አምላክ ይጠብቅህ

  • @mandefrogebeyehu3854
    @mandefrogebeyehu38544 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc5 ай бұрын

    መምራችን እድሜ ይስጥልን ቀጥሉበት

  • @dawitfente6680
    @dawitfente66805 ай бұрын

    egziabher yferdal yegize enji yesew qen yelewm

  • @user-qf3mm2fd1n
    @user-qf3mm2fd1n5 ай бұрын

    መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @tolosademe5201
    @tolosademe52014 ай бұрын

    ከሞት የሚቀር የለም ያንተ ግን ስምህ ህያውነው ጠላት አያሸንፍህም ልጆችህን ህይወትህን ድንግል ማርያም ተባርክልን።

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed71345 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ አባቴ የሚአስደስትመልስ❤❤❤❤

  • @user-lm7eh9oz7y
    @user-lm7eh9oz7y5 ай бұрын

    መምህር እድሜ ይስጦት እኝህ አባት ስንቱ ኦርቶዶክሳው ሲገደል የት ነበሩ ???❤በርገር እየበሉ ያደጉ ይመስላሉ❤

  • @atsedekindie
    @atsedekindie5 ай бұрын

    የድግልማርያምልጅይቅርይበለን ግንፈጣሪየቤቱንያፅዳልን

  • @amare9644
    @amare96445 ай бұрын

    መምህር እኔ ጋምቤላ ነው ምኖረው እና ሰውየው( "አቡነ" ሩፋኤል ) ስብከት እንኳን አይችሉም አንዳንዴ የብዓላት ጊዜ ሊያስተምሩ ይነሱና ከመጽሃፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አይጠቅሱም ።ትዳራችሁ ይባረክ፣ቤታችሁ ይባረክ፣አገራችንን ጋምቤላን እግዚያብሄር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ይጠብቅ ብለው አያውቁም ።ባለፈው አመት የአቡነ ተክለሃይማኖ ክብረ ብዓል ላይ ተገኝተው ሲናገሩ ምን አሉ መሰለህ እኔን ወደ አዲስ አበባ ና እየተባልኩኝ ነው ግን እኔ አዲስ አበባ ሂጄ ጮማ አልቆርጥም እዚህ ከናንተ ጋር ሁኜ ቢምቢ ቢበላኝ ይሻላል ብየ እምቢ አልሁኝ እና እግዚያብሄር ከእናንተ እንዳይለየኝ ፀልዩ አላሉም መሰለህ።በአማራ ክልል ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በቅርቡ የተቀጠሩ ብዙ ዲያቆናት፣ካህናት እና መነኮሳት ሳይቀሩ ብሄራቸው አማራ የሆኑትን ፋኖ ናችሁ በማለት ከሚያገለግሉበት አባረዋቸዋል።

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    5 ай бұрын

    ሰውዬው አሳማ ነው ሚያክለው ምን እየቀለባችሁት ነው??😂ውፍረት እፈልጋለው ጋምቤላ ልምጣ ይሆን 😂😂😂

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin5 ай бұрын

    memehere fantahun wake kale heiwot yasemalen Amen!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72515 ай бұрын

    እኒህ አባት ሩፋኤል የአብይ አሸከር ካድሬ ናቸው አሣፋሪ ናቸው ንፁህ ኦሮሞ ሢኖዶሰ ይግባ ያሉ ናቸው ❤❤❤

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7feАй бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk19815 ай бұрын

    እናመሠግናለን መምህር ሲጀመር የመንግስት ሚድያ ምን ሊሠራ ሄደ ሴራው ሌላ ነው እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይሰጥ

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta74385 ай бұрын

    ብቻውን አንድ በሬ ነው አሉ የሚጨርሰው። የወለጋ በሬ አለቀ።።።።

  • @OromoFirst-ln4km
    @OromoFirst-ln4km5 ай бұрын

    አመጠጣቹ ከዬት እንደት እንደሆነ እናውቃለን ዝምታ ይሸለል ብለን ዝም አለን::

  • @Ethio575
    @Ethio5755 ай бұрын

    እርሶዎ ጨፍጫፊን ባርከው ምን እንበለዎ 😢😢😢

  • @asterwarga14
    @asterwarga145 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾😭😂😂😂

  • @kokebendale8918
    @kokebendale89185 ай бұрын

    መምህር እውነት እንደርሶ ያለ አንድ አባት ሲኖዴስ አባል ቢኖር ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር እኔ ገና ድሮ ዝም ብዬ ሳላያቸው ምንም የጳጳስ የመለኩሴ ወዝ የላቸውም ነበር ውፍረታቸ እራሱ ፆም ፀሎት የሚያውቁ አይመስሉም ደግሞ ደጋግመው ሲዲ ተቀምጠው በርገር እየበሉ ሲሉ አለማፈራቸው ማን በርገር እንደሚበላ ታየ።

  • @user-gk4pu4eo3c
    @user-gk4pu4eo3c4 ай бұрын

    እውነት ብለዋል መምህር ሆይ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet74545 ай бұрын

    እኒህ አባት ኦነግ ሸኔን ሲያሞካሹ ሰምቸ አዝኘ ነበር በግልጽ መጡ

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr4 ай бұрын

    Ewnet new abat!!!

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah1525 ай бұрын

    Egthio mahirene Kirisitos 😢😢😢😢

  • @zeyedelema714
    @zeyedelema7145 ай бұрын

    መምሕር ፋንታሑን እድሜ ይስጥዎ ለምን ግዜ ያባክናሉ ለኝሕ ሀ ገደሉ መርጦ አልቃሽ ናቸው ብሎ የለ ዘመዴ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw5 ай бұрын

    አይ አባት የደሀ ቤት ስፈርስ የደሀ ልጅ በጥይት ስያልቅ የትነበሩ አይ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው ስጀመር አባት ለማለት ይከብዳል መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ነው

  • @gahinidanidoreye1733
    @gahinidanidoreye17335 ай бұрын

    Mamiroochin nawuurayoochuni awuuxuu❤❤❤❤❤

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g5 ай бұрын

    መምህር፡እውነት፡ክብር፡ይገባወታል፡ሰው፡ሰው፡የሚሸቱ፡እውነተኛ፡መምህር፡

  • @user-cl7lk3fj7g
    @user-cl7lk3fj7g5 ай бұрын

    በል በል እዛው እራስህን ችልህ እበድ የአማራ አባት ብለህ እኔን አትወክል ዘረኛ ገና መዳንያአለም እያዋረደ ከቤቱ ያፀዳችኋል መምህ ፋንታሁን ዋቄ እድሚ ይስጦት

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz5 ай бұрын

    "ንፁህ ኦሮሞ..."አቤቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ !!

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56605 ай бұрын

    ቱ ጌታ ሆይ እኝ መሎክሴ ሲዘገንንኑ

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne5 ай бұрын

    በርገር የሚበሉ። ተወገዙ። አይጥ እና እባብ።የሚበሉ አልተወገዙም።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d5 ай бұрын

    እራሳቸው መርጦ አልቃሽ ናቸው፣ ደግሞ ሐምበርገር ሲሉ አያፍራም ???? ደፋር ናቸው፣ እኛ ከነሱስ ምን እንማር ??? ማፈሪያ ናቸው፣ ልክ ነው ክርስቲያን ሲታረድ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ሁሉ ሲደርስ ምን አሉ?? ዝም ብለው እራሳቸው እራሳቸውን አሳብጠው ዘረኞች እራሳቸው ናቸው፣ ልቦና ይስጣችው፣ በእድሜ እንኩዋን ይበልጣቸዋል ማክበር ነበረባቸው ባለጌ ናቸው፣

  • @getwud6518
    @getwud65185 ай бұрын

    The guy simply looks like Aba Dula Gemeda . Also their deed.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm5 ай бұрын

    እሳቸው ይቅር ይበለኝ እንጅ ሰውየው የሚፆም የሚፀልይ አይመስልም

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi87242 ай бұрын

    በመንግስት አላስኖር ባይ በጥባጭነት ምክንያት በሌለ ሰላም ምእመኑን ሰብካችሁ ክቡሩ የሰውልጅ እንደበግ በመንግስት ኃላፊነት የጎደለው አለምአቀፍ ወንጀል በማን አለብኝነት ሕዝቦች ዝምብለው እየታረዱ ባህታዊያን እየተገደሉ ሴቶች እየተደፈሩ ምነው በዝምታ እርሶ ሰው ስለሆኑ ለስጋዎ ሳስተው የሞቱት አማራዎች በመሆናቸው በኦርቶዶክሳዊነት ዝም አሉ አይደል ብቻ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም አላለምም እንደሰው በዘር ሳይሆን ለተበደሉ በፍቃዳቸው እግዚአብሔርን አምላካችን አንተ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ሐጥያት ተሰቃይተህ ተገርፈህ ተንገላተህ በመጨረሻም በመስቀል ላይ ተሰቅለህ በሶስተኛውም ቀን በራስህስልጣን የተነሳኸውን አዳኙን በእውነት ለመረጡ ኦርቶዶክስአውያን መዋጋት መልአክትም ይዋጋሉ እነኳን ሕዝባዊ ፋኖ ይቅርና በአማራ እና ትግሬ ኦርቶዶክስእነታቸው ብቻ ተሳደው እንደ ሰይጣን ልጅ እንዴ ቀድሞ ተነግሮን ነበር እኮ በአምላክ በጊዜ አልነቃ ብለን ነው እንጂ እንዲህ እርስበእርስ ሳንጋደል በፊት አሁንም ካስታወስን ጥሩነው እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለን ጴንጤ የኦሮሙማ መንግስቶች ነግሰው ዛሬ በቅድስቲቷ ድንግል ማርያም የአስራት ሐገር ኢትዮጵያ በሐገራቸው በኦርቶዶክስእነታቸው በግልፅ እየተገደሉ ይቅርና ኢትዮጵያ ድሮ በአያቶቻችን ዘመን የነበርዋት ጳጳሳት በዘር እና በጥቅም ሐይማኖትአዊ ኃላፊነታቸውን የሳቱ አልነበሩም ሐገር እና ሕዝብ አደጋላይ በወደቀበት ጊዜ ክተት አውጀው መርቀው አጀግነው ነው የሚልኩት እንዴ ሰላምን ጠልቶ ፋኖ የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድም አልነበረም እኮ ለመኖር እራስን መከላከል ተፈጥሮአዊ መብት እና የግዴታ ውዴታ ስለሆነ እንጂ

  • @zeryehunlagasse8182
    @zeryehunlagasse81825 ай бұрын

    እንዳው ሲዋሹ አባትነቶ ደስ በሚል የዘመኑ የመደመር ቀበሮኖቶን ስንሰማ አልተገረምንም።እርሶ ያደረጉት ቆብ ያቃጥሎታል።ማንስ ይሰሞታል።ከሰይጣኑ የአጋንኤል ደም ወንበር ግድይ ንጹሃንን ማረድ እና ትልቁ ቤተክርስቲያንን አፍርሶ ያው እንደተነገሮት ኢትዮጵያን ማፍረስ የአጋንት አባትነት ለማስረጽ ነው ።እውነት ፈጣሪ የለማ።ካልፈራረሳችሁ።

  • @ephiremtesfaye4832
    @ephiremtesfaye48325 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EnesuGoytom
    @EnesuGoytomАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab14225 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n5 ай бұрын

    ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ትክክል ነገር አልተናገሩም በጋምቤለ፣ በወለጋ፣ በመተከል እንዲሁም በሌላውም አካባቢ ለተጨፈጨፈው ሕዝብ መቼ ተቆርቁረው ተናገሩ አሁን አቡነ ሉቃስ በምሬት ሲናገሩና ሲያለቅሱ ለምን ቆረቆራቸው።

  • @user-hr2cm8xh5o
    @user-hr2cm8xh5o5 ай бұрын

    Memhir fantahun egzer yitebikot

  • @nibretualemneh
    @nibretualemneh5 ай бұрын

    መች የተማረውን ስብከት ነው!!!

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv5 ай бұрын

    መምሕራችን መምሕር ዋቄ እዉነት ይለይአልዉ

  • @gemilamohamedseid7138
    @gemilamohamedseid71385 ай бұрын

    Ewnet new merto alkash ayasfelegem

  • @user-ji3kb2im8m
    @user-ji3kb2im8m5 ай бұрын

    ብልፅግና

Келесі