አመልድ ኢትዮጵያ የራዲዮ ፕሮግራም ክፍል 2

ሳምንታዊ የራዲዮ መርሃ ግብር.
Weekly Radio Program.
--------------------------------------------------------------------
ለተከበራችሁ አድማጮቻችን
ለአመልድ ኢትዮጵያ ቤተሰቦችና ወዳጆች
ለፕሮጀክትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች
በአማራ ራዲዮ እንዲሁም በሁሉም የአሚኮ ኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያዎች ማለትም በወሎ/ደሴ፣ ሸዋ፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባሕር ዳር ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1፡30 በኋላ ሳምንታዊ የራዲዮ ፕሮግራሙ ይጀምራል፡፡ ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡
የፕሮጀክት ተጠቃሚ ወገኖችም እንዲሁ ያደምጡ ዘንድ ጥሪያችንን በአክብሮት አድርሱልን፡፡
እናመሰግናለን!
Every Friday at 1:35 stay tuned with AMC Radio & FM Stations of Wollo/Dessie, Gondar, Shoa, Debre Markos & Bahir Dar.
ለተጨማሪ መረጃ/ Social media platforms
* ፌስቡክ/ Facebook: / orda-ethiopia
* ቴሌግራም/ Telegram፡ t.me/ordaethiopia
* ዌብሳይት/ Website: www.ordaethiopia.org
* ትዊተር/ Twitter፡ / officialorda
* ዩቱዩብ/ KZread: www.youtube.com/ ORDAEthiopia

Пікірлер

    Келесі