ሁሉም ሰው ይመልከተው ምን ጉድ ነው የዘይቱ ጉዳይ //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

Ойын-сауық

በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu

Пікірлер: 108

  • @gracem3690
    @gracem36902 жыл бұрын

    ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን ስም ለምያጠፋት ምህረት ይሁን 🙏

  • @gualyesusyerus5813
    @gualyesusyerus58132 жыл бұрын

    የሚገርመው ግን እነሱ ሲቆራርጡ ሳይታወቃቸው እውነቱ ማወቅ ለሚፈልጉ ያወጣል እግዚኣብሔር ይባረክ

  • @zd3765
    @zd37656 ай бұрын

    💙💙 🙏 Amen Amen

  • @tigistdenke6589
    @tigistdenke65892 жыл бұрын

    Women of God you are perfect jesus is Lord bless prophet Ethiopia Love you 💚💛❤ 🙌🙏

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus2 жыл бұрын

    እሰይ እንክዋን ጌታ ፈወሰሽ እህቴ ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን!!! #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yo4vz1qu3t
    @user-yo4vz1qu3t3 ай бұрын

    በጣም,ደሥ,ይላል,የሚገስፅ,አሜን

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Жыл бұрын

    Keber Hulu legeta yehun agelegelotachehu yebarek

  • @ebrahimhaji9633
    @ebrahimhaji9633 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ለኔም እድርስልኝ

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @Meseret-kh2su
    @Meseret-kh2su4 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ እ/ር ሴት ጅኒ ይበሳጭ አንቺ መንገድሽ ቀጥይ ሞገሱን ይጨምርብሽ ሃሌሉያ❤

  • @filagotgirma9042
    @filagotgirma9042 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🤲🤲🙏🙏

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad21132 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏 ፈውስሽ ይጽና በኢየሱስ ስም 🙏 አስኔ ተባረኪ 🙏❤️

  • @mahderdamtew1658

    @mahderdamtew1658

    Жыл бұрын

    KkKkkkkkkkkkkk no

  • @user-yo4vz1qu3t
    @user-yo4vz1qu3t3 ай бұрын

    ሉሢፈር,ይቃጠል,ምድራችን,በነቢያትና,በወንጌል,ይጥለቀለቃል,አሜንየ

  • @TigisHalu
    @TigisHalu27 күн бұрын

    Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee Amnnee ❤️ 😢😢

  • @tizitagirma5845
    @tizitagirma58452 жыл бұрын

    ደስ የሚል መስክረንት የፍወሰሽ ይባረክ

  • @user-yo4vz1qu3t
    @user-yo4vz1qu3t3 ай бұрын

    ሉሢፈር,ይቃጠል,ምድራችን,በነቢያትና,በወንጌል,ይጥለቀለቃል,አሜን

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile50512 жыл бұрын

    Don't worry you going to continue no one is going to stop you you are a woman of God you are blessed we love you

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow80102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን ስለተፈወስሽ።ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @nastnatababa5125

    @nastnatababa5125

    Жыл бұрын

    አሜን ተበረክ የእግዚአብሔር ሰዉ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖📖🤲😘

  • @samriabdi220
    @samriabdi220 Жыл бұрын

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa

  • @birukassefa4348
    @birukassefa4348 Жыл бұрын

    Praise God///

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra21802 жыл бұрын

    Amennnnnnnnnn enkan geta redacu kibr lageta yehun

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Жыл бұрын

    Ameeeen🙌🙌🙌🙌✊✊✊

  • @user-sx2wr6hr2j
    @user-sx2wr6hr2j6 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @fre5837
    @fre5837 Жыл бұрын

    Amen amen

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Жыл бұрын

    Ameeeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yeshimihrete117
    @yeshimihrete117 Жыл бұрын

    አሜን ለእኔም ይሁን የእግዚአብሔር ሴት

  • @user-iy6bn4wv8k
    @user-iy6bn4wv8k23 күн бұрын

    Amen

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii32262 жыл бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤ ♥ 😍 💖

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Жыл бұрын

    Ameeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mememara4455
    @mememara4455 Жыл бұрын

    ዝበያቸው ጌታ መልካም ነው ልቦና ይስጠቸው

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Жыл бұрын

    Eleeeeeeeeeeeleee🙌🙌🙌🙌👏👏👏

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jwАй бұрын

    አሜን አሜን

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife91682 жыл бұрын

    Amen🙏 God is good!!!

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Жыл бұрын

    Ameeeeeen Ameeeeen Ameeeeeen Ameeeeen Kibre La Geta Yihuni amen🤲🍇🍇🍇❤👍

  • @GRACEAddis-hl6uj
    @GRACEAddis-hl6uj2 жыл бұрын

    Hallelujah glory to God

  • @nansinansi5322
    @nansinansi53222 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын

    Yes Muluwun Madamet New

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6cАй бұрын

    እንኮደሰለሺማር❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hiruthirut6637
    @hiruthirut66372 жыл бұрын

    AmenAmenAmenAmen

  • @nebiyathabte3972
    @nebiyathabte3972 Жыл бұрын

    Tebareki ewnet bleshal

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma30652 жыл бұрын

    Tebarkwu amen 💖💖💖🙏💖🙏💖

  • @tamenadelle9302
    @tamenadelle93022 жыл бұрын

    Amen .Amen. Amen 🙏🙏🙏

  • @bareeduucobii2353
    @bareeduucobii23532 жыл бұрын

    Ameeen Ameeen 🤲🤲🥰🥰

  • @taminech4450
    @taminech44502 жыл бұрын

    እየሱስ ጌታ 🥰🥰

  • @boqonagaariiiyesusmalehinj3820
    @boqonagaariiiyesusmalehinj38202 жыл бұрын

    ameen ameen

  • @asterdxb5912
    @asterdxb59122 жыл бұрын

    Yes 🙏🏽

  • @shawldagnachew1870
    @shawldagnachew1870 Жыл бұрын

    በክፋት ያነሱት ማስታወቂያና ከፍታ ነው እውነት ነው ሆነ አሜን

  • @rashidrak7742
    @rashidrak77422 жыл бұрын

    የሚገርም ምሥክርነትነው አሜንንን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    እንደ አንቺ አይነቶች አይናቸው የተገለጠላቸው የእውነት ነብያትን ጌታ ያብዛልን ስም አጥፊዎችን ተዉት ጌታ ይበቀላቸዋል

  • @AA-jj6gj

    @AA-jj6gj

    2 жыл бұрын

    ቅባቱም ሲጨምር ወረኛውም ይጨምራል ይህ ጌታ ካንቺ ጋር እንዳለ ምልክቱ ነው እንዲ እያሉ ነው ሀገር ሚያፈርሱት ስራቸው ይፍረስ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Жыл бұрын

    pure prophecy where found is ግዮን church go & satisfied pure place

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Жыл бұрын

    ለለውጥ እዲ ቢፈጥኑ ምናለበት አደበታቸው ይታሠር። በር ወለደ ባዬተች ቱቱቱቱ

  • @brtqalbA
    @brtqalbAАй бұрын

    kibirii lageta yihunii Ameen Ameen

  • @tsehay9096
    @tsehay90962 жыл бұрын

    Ameeen hii galibati

  • @DarooYouTube
    @DarooYouTube Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi21762 жыл бұрын

    Ewnate naw zamanesh yebarak darecash yesfa Ameeeeeeen

  • @Shakanko
    @Shakanko2 жыл бұрын

    אמן אמן✅✅✅✅✅✅❤❤❤💯💯💯💯🙏👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @WUBNESHTUBA-dx3ly
    @WUBNESHTUBA-dx3ly8 ай бұрын

    Egzabheri,yimezgn❤❤❤❤❤❤

  • @marym-dw9hc
    @marym-dw9hc2 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ምስክርነቶች ቶሎ ቶሎ ይለቅልን ፈውስሽ የፀና ይሁን

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen 😘😘😘🤝🤝🤝🤝👏👏👏👏👏🤝🤝👏👏👍👍🌹🌹🌹💐💐💐💐

  • @Feven600
    @Feven6002 жыл бұрын

    እኔ ራሱ ተቆርጦ የተለቀቀ ሰምቼ መጥቼ ነው ቤተሰብ የሆንኩት ይገርማል

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sintaabebe7839
    @sintaabebe78392 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️❤❤

  • @user-lk7oy6vm3f
    @user-lk7oy6vm3f Жыл бұрын

    uufffffifffffffffff😭f አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meramgogamo5140
    @meramgogamo51402 жыл бұрын

    الحمدا لله نعمتل اسلام لاحولو قوتءلاب الله . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ا

  • @zinashabrme
    @zinashabrme Жыл бұрын

    Yan unenha💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fu5xq5zw7i
    @user-fu5xq5zw7i Жыл бұрын

    ወንበዴ .......በጌታ ስም ነግጂ

  • @Lae-um5sh
    @Lae-um5shАй бұрын

    እኔም ልክ እንደ ዲቮራ በዛች ቁራጭ ቪድዮ አየሁኝ እና ሙሉ ቪድዮ ለማየት ብየ ገባው እና በአገልግሎታቹ በቃ ገብቸ ቀረው😂 ደስ ነው የምትሉኝ እውነት እግዛብሄርም በናንተ አፍ ስያወራም አየሁኝ ተባረኩ ❤❤❤

  • @rute8262
    @rute82622 жыл бұрын

    Andega nachew ewnetega ye egziyabher nebye nachew geata yabzachew💝💕

  • @Baldi654
    @Baldi654 Жыл бұрын

    Yea eniem ensun aycie new yawekush mastawekya nachew zem beyachew betam new mewedsh

  • @skydubai4748
    @skydubai47482 жыл бұрын

    Siracho Yifirasi Amen Yasaa bageta simi

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይገስጻቸው ቆራጣ መንፈስ የተመታ ይሁን ብዞችን እያሰናከል ያለ ነገር ቢኖር ይህ ቆራጣ ነገር ነው ብስለት ለሌላቸው እውነት በጣም መሰናከያ ነው እባካችሁ እረፉ ጌታ ይባርካችሁ ነብያት (ፈውስሽ ጸንቶ ይቅር ዋውውውው

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v2 жыл бұрын

    Ammmen egzabher yiferdali ammen berchi ima egzabher kanch gari new inde haylna inde cekyni

  • @sarahhisense5874
    @sarahhisense58742 жыл бұрын

    Esaaaay kebru Hulu legeta yehun fewsesh yetsena yehun

  • @genetmegersa2901
    @genetmegersa29012 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @ameleworkaddisie1257
    @ameleworkaddisie12572 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-vl8wy7ys7s
    @user-vl8wy7ys7s2 жыл бұрын

    ያንተበመሆኔ ኮራሁኝ እኔ

  • @semretabraha8737
    @semretabraha87372 жыл бұрын

    Yse

  • @burtukanchala2740
    @burtukanchala2740Ай бұрын

    Ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ammee ebbifamii ebbifamii nama waqayyoo uuuuuuuuuuuuuf uuuuuuuuuuuuufffff uuuuuuuuuuuuuf uuuuuuuuuuuuufffff yesusi koo ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil ililililililil 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐለ

  • @helaethio2294
    @helaethio22942 жыл бұрын

    Yane nat nabiyit eyesus geta new::

  • @sabadegu8000
    @sabadegu80002 жыл бұрын

    YAdenal zarem YADENAL Lgeta men yesanwal HEYAW NEW ALTELWETM YADENAL LEZLALEM AMEEEEEN DENESHAL METASEBYAM AYENURELET BEYSUS SEM

  • @apayapay5915
    @apayapay59152 жыл бұрын

    Kibir Le igzaber yihun

  • @skydubai4748
    @skydubai47482 жыл бұрын

    Awo Ayitanali Geta Iyesusi Yibarikshi Tabaraki Babizu Tsaga Malafi Yihunlshi Asinuyeeee Amennn Xalati Bafalagabti Hedo Madafati Cichilali Kibri Lageta Yihun

  • @asalifewalemu5149
    @asalifewalemu51492 жыл бұрын

    𝒂𝒎𝒆𝒏 𝒂𝒎𝒆𝒏

  • @sabadegu8000
    @sabadegu80002 жыл бұрын

    EGZABHER KORETO TELOTAL EGZABHER YATSENAW

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Жыл бұрын

    Yemenabashe megkete nw medre leba

  • @teshomeasegid9638
    @teshomeasegid9638 Жыл бұрын

    ስም አጥፊዎችን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመታቼዋል ብለሽ ተናገርሽ እግዚአብሔር መንፈሱን እንጅ እነሱን አይመታም ዲቦራም ለምስክርነት ተጠርታ ነዉ የመጣችዉ የሰዉ ምስክርነት ትፈልጋላችሁ እዉነትኛ ከሆናችሁ ምስክራችሁ ጌታ እዬሱስ ነዉ

  • @Twins167
    @Twins167 Жыл бұрын

    Yimegerm neger ya yetelekekewun ayichew new enam youtube gebichew mayet yejemerkut ya yetedergew yanchihn kibat endenkafel new ya telat yaregew le kebir honeh bezu sew beza new eyetebarku yalu keteyiw tembiw yegizaber set love you enkilf enb silegn Chanelishn gebiche eye semawu new mitegnaw ewunetim gete kebitew yasinesash set nesh

  • @kedus2010
    @kedus20102 жыл бұрын

    Betam yemigermww enem endezaw new yaywhut hin tetemge eakaun kenanre gar alew lebiyit &nebyu ewdachualew ene ortoxox negn gin ezabet E/r ale amnaew yemidnewim ezabwt new

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 Жыл бұрын

    በመጨረሻም ጊዜ ሁሉም ሰባኪ ይሆናሉ! ተብሏል እና ይሄው ሴቶችም ባልተሰጣው ላይ ...........!!!

  • @jijijojo7762
    @jijijojo7762 Жыл бұрын

    በኢሞበገኛቹደስይለኛል

  • @HaymanotGebeyehu
    @HaymanotGebeyehu4 ай бұрын

    Ehte e/r. Selanchi. Yemsekrl. Semy. Kemskr. Man. Yshral?ahun. Geeze. Nw

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde24152 жыл бұрын

    Do you know I love so much please don't give attention any bad Olney Listen to holy God please 🙏 please

  • @emush3417
    @emush3417 Жыл бұрын

    Egiziyabiher mestewal yisten bewunet ye midiya aradawochi irefu nebit asinakechina piropet mesfine inde lelochi asimesayi ina acheberibariwochi ayinet ayidelum Giyon tv egiziyabiher iwunetun yeminageribet Betti new wongel yashenifal iyessus yadinal joro yalew yisima 📖👈 arati netib

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Жыл бұрын

    Gete..weye..yekera..yebalchuu..nabete..enwedshelne

  • @wolduabreham2819
    @wolduabreham2819 Жыл бұрын

    ማስፈራራት ነዉ ??ወንጌሉን ስበኪ እባክሽ ተራገሙ አላለም ካንቺ ትንቢት በላይ የግል ጉዳይ ኦፊስ ኣለልሽ ደሞ እግዚ ፍሪ ትንቢትሽን መሞከሪያ አይሁን

  • @wolduabreham2819
    @wolduabreham2819 Жыл бұрын

    በዉነት የንፍሳት መዳን ነዉ ትንቢቱ ወይስ አንቺ የምትነበዪዉ እዉነተኛ መሆኑ ና ውሸት እንዲታወቅልሽ ነዉ ጥረትሽ እግዚአብሄር የሚያመሰግነዉ እንጂ ራሱን........የሚያሳዉቅ ሊታወቅለት የሚፈልግ አይደለም ........

  • @elamyosef243
    @elamyosef2432 жыл бұрын

    😂😂የኤፍሬምና የሱራፌል ነገርማ በጣም የሚገርም ነው! ወሬኛ ዩቱበር የባሰ ታዋቂ ሊያደርጋችሁ ነው ያውራ ዝምበሉት😂😂😂😂

  • @samerasamera5462
    @samerasamera5462 Жыл бұрын

    ውሸተም

  • @hadiaa7244
    @hadiaa72442 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሴት አንቺ እውነተኛ ነብይት ነሽ ጸጋው ይብዛልሽ ወረኛ ያውራ

Келесі