ሎዛ እና ባለቤቷ ዮሀንስ በሰይፉ ሾው ሎዛ አበራ ተሞሸረች | Seifu on EBS | Loza Abera Wedding | football player

Ойын-сауық

ሎዛ እና ባለቤቷ ዮሀንስ በሰይፉ ሾው ሎዛ አበራ ተሞሸረች | Seifu on EBS | Loza Abera Wedding | Ethiopian football player
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 000

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa70173 жыл бұрын

    ዘካሪያስና እማማ ዝናሽ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

  • @marymmarymali4220

    @marymmarymali4220

    3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ጆሮዬ ላይ እትጩህ ነው ሚሉት

  • @susubintmussa7017

    @susubintmussa7017

    3 жыл бұрын

    @@marymmarymali4220 ክክክክክክ

  • @user-sc8zx4jc7h

    @user-sc8zx4jc7h

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ እማማ ዝናሽ ይቀውጣታ በቃ

  • @nmnhn9155

    @nmnhn9155

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-ft3dg7nq7n

    @user-ft3dg7nq7n

    3 жыл бұрын

    ሰይፍ ተምረሀል አልተማርክም የEBS ተላላኪ ነህ ነው የሚሉት 😆😆

  • @user-qy1rj9rg4f
    @user-qy1rj9rg4f3 жыл бұрын

    ስሞትልህ ሰይፉዬ እማማ ዝናሽን ከልጃቸው ዘኪን ከሚስቱጋ አቅርብልን😌😌😌😌

  • @sarasara-sb5jj

    @sarasara-sb5jj

    3 жыл бұрын

    የኔም ምኞት ንው የደስታየ ብዛት እስካሁን ቪዶወውን እያየሁ ንው

  • @elizabethfikre8508

    @elizabethfikre8508

    3 жыл бұрын

    Betam ewnte

  • @LekuluDaily

    @LekuluDaily

    3 жыл бұрын

    ሎዛን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @awuliyaenatejemilaa7510

    @awuliyaenatejemilaa7510

    3 жыл бұрын

    Enem Bahasabish Esmamalehu mar

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735

    @rehmetademkemeresaabagetey6735

    3 жыл бұрын

    በጣም ተመቸሽኚ ወላሂ አቅርብልን በሞቴ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ሎዛ ጀግናችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁን

  • @tigabuhishe5699

    @tigabuhishe5699

    3 жыл бұрын

    Tams

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa36113 жыл бұрын

    የኔ ልህልት የአገር ኩራት ነሽ መልካም ጋብቻ ሸቃሊያን ለዚህ ክብር ያብቃቹ

  • @user-vb1su9hg9u

    @user-vb1su9hg9u

    3 жыл бұрын

    🙏🙏😃

  • @user-fl3pc3ng6d

    @user-fl3pc3ng6d

    3 жыл бұрын

    አሚን ውደ

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    amiiiiiiin amiiiiiiin😍😍😍😍😍😍

  • @tigisthaylu7809

    @tigisthaylu7809

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    ትክክል. ስወዳችሁ በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇 kzread.info/dash/bejne/p4qYsrODpaidk8Y.html

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment63843 жыл бұрын

    አፍሰሃታል አባቴ:: በል በደንብ ተንከባከብልን የአገር ሃብት ነች:: ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው!! I really appreciate your hardworking habit & your self confidence Loza.

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t3 жыл бұрын

    ይሄ ነዉ ቬሎ ማለት ስነስርአት ያለዉ መልካም ጋብቻ

  • @eagle4452

    @eagle4452

    3 жыл бұрын

    በጣም እኔ እራሱ ይህን ነበር ያሰብኩት ደግሙ ሲያምርባት ንግስት መስላለች

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍🇪🇹🇪🇹👇👇 kzread.info/dash/bejne/p4qYsrODpaidk8Y.html

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ሲል አምሮባታል ደሞ መልካም ጋብቻ

  • @majerubahm9644

    @majerubahm9644

    3 жыл бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት በቅርቡ አሪፍ ነገር ይዤ ቀርባለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @izetawelu

    @izetawelu

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @mesihailu6772
    @mesihailu67723 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽም ልጃቸውን ተገኘወርቅ ዛሬ ተሞሽሮል የኛ የሶሻል ሚዲያ ፊመስ ናቸው አቅርብል እስኪ እማማ ዝናሽን

  • @hiwet__dagne4697

    @hiwet__dagne4697

    3 жыл бұрын

    @Seada Mohammed 😂😂😂😂😂

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Ena kadasta bezat enkelfe yalme marimne agaghuewarke

  • @LekuluDaily

    @LekuluDaily

    3 жыл бұрын

    ሎዛን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @alshamsi1230

    @alshamsi1230

    3 жыл бұрын

    😂😂😂እውነት ነው ይቅረቡልን እራሴን አመመኝ አትጭውብኝ ነው የሚሉት ሴፉን😂😂

  • @sarahsarahsarah1973

    @sarahsarahsarah1973

    3 жыл бұрын

    @@alshamsi1230 😁😁😁😁

  • @user-tl6dk1vs3e
    @user-tl6dk1vs3e3 жыл бұрын

    ሙሽሪት ጨዋ ኢትዮጵያዊነት አቤት አለባበስ ንግግርሽ ሁሉ መራኪ መብሩክ

  • @TRt-qz9un

    @TRt-qz9un

    3 жыл бұрын

    Betam web adrego fetari feterat egziabiher yetebekat

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    ስወዳችሁ በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍👇👇 kzread.info/dash/bejne/p4qYsrODpaidk8Y.html

  • @godgood4578

    @godgood4578

    3 жыл бұрын

    Betam sensertwa yakoral

  • @godgood4578

    @godgood4578

    3 жыл бұрын

    Yetbrke tedar yaderglchu

  • @majerubahm9644

    @majerubahm9644

    3 жыл бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qk7oo1jk8g
    @user-qk7oo1jk8g3 жыл бұрын

    Her husband is a very strong man (strong independently with his own accomplishments and strong as a supportive husband). It is good to see an Ethiopian man who is supportive of his wife like this 👏👏👏

  • @zekiyauae734
    @zekiyauae7343 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እና ዘካሪያሥ ከባለቤቱ ጋ ይቅረብልን የምትሉ እጅ አውጡ ሠይፉዩ እነሡን አቅርብልን

  • @user-zn7qe6yk5o

    @user-zn7qe6yk5o

    3 жыл бұрын

    ሂጅ ወደዛ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችየ

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye9843 жыл бұрын

    Seifu በማርያም ይዜሃለው ዘካርያስን አና እማማ ዝናሽን ጋብዝልን 🙏

  • @aytogirma7249
    @aytogirma72493 жыл бұрын

    ምን አለ ሰይፉ ትንሽ ኬክ እንኻን ብታዘጋጅ ለቆንጆዋ ኢትዮጲያዊት

  • @hopemaryam6968

    @hopemaryam6968

    3 жыл бұрын

    right

  • @born2Bekind

    @born2Bekind

    3 жыл бұрын

    Exactly !

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    Eko

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @tashaykef796

    @tashaykef796

    3 жыл бұрын

    He has Zero interview techniques....very inappropriate wording, only 10% question is okay....but the Bride and Groom very classic!!

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml40923 жыл бұрын

    ዘከረያስ የማማ ዝናሽ ልጅ ዛሬ አገባ እሱም አቅርብልን

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @asterswiker2828
    @asterswiker28283 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ብዬ ልጀምርና የመጀመርያየ ነዉ እደዚህ እርግት ያለች ሣይ ሥትናገር እራሡ ፍራት ፍራት ይሠማታል ዋዉ ሤት ብሎዝም የሤት ዉበቷ ከአለባበሧና እርጋተዋነዉ

  • @abeltadess7507
    @abeltadess75073 жыл бұрын

    ስይፍሻ የእማማ ዝናሽ ዜኪ አቅርብልን

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    3 жыл бұрын

    እእ አትጩህ አታበሳጭኝ 🤣🤣

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🇪🇹🇪🇹👇👇 kzread.info/dash/bejne/p4qYsrODpaidk8Y.html

  • @alamitodayto5517

    @alamitodayto5517

    3 жыл бұрын

    @Ethio today Tube Q

  • @Yohanni_

    @Yohanni_

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/naehqpiLlbLXops.html

  • @wok-1112
    @wok-11123 жыл бұрын

    ሎዛ አበራ ጀግና ነሺ መልካም ጋብቻ ይህ ነዉ የስርግ ቤሎ በጣም ያምራል ስትር ነዉ ሁሉም. ካንቺ ቢማር መልካም ነዉ ሴት ልጂ እንደዝ ሸፍን ስትል የሴት ልጂ መደፈር ያቆማል።

  • @azebdesalegn725

    @azebdesalegn725

    3 жыл бұрын

    መደፈር ከልብስ ጋር ምን ያገናኘዋል .....እስኪ እናስተውል ጨቅላ ህፃናት ባለባበሳቸው ነው የሚደፈሩት ??መልስ እፈልጋለው!!!

  • @azebdesalegn725

    @azebdesalegn725

    3 жыл бұрын

    መደፈር ከልብስ ጋር ምን ያገናኘዋል .....እስኪ እናስተውል ጨቅላ ህፃናት ባለባበሳቸው ነው የሚደፈሩት ??መልስ እፈልጋለው!!!

  • @rahmawolloyegvn8664

    @rahmawolloyegvn8664

    3 жыл бұрын

    @@azebdesalegn725 ብዙውን ጊዜ አለባበስ ያገናኘዋል ህፃናት የሚደፈሩት ደግሞ ጤነኛ ያልሆኑ ወዶች መሆን አለባቸው

  • @wok-1112

    @wok-1112

    3 жыл бұрын

    @@azebdesalegn725 በደንብ ይገናኛል የአይማኖት አባቶችም ያስተምራሉ መንገላይ እራቁታቸዉን የሚሄዱ የወንድ ልብ ይሰርቃሉ ሴት ልጂ ቀሚስ እንጂ ሱሩ ማን ፈቀደላት በየትኛውም ሃይማኖት ሱሪ ለወንድ እንጂ ለሴት አልተፈቀደም ስለዝ ሴት ልጂ መሰተር አለባትገላዋን ለተፈቀደላት ቦታ ማዋል ይገባታል አደለም ለባዳ ወንድሞ አጠገብም መሰተር አለባት

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d3 жыл бұрын

    ሰይፉ ትልቅ ሚዲያ ሆነህ በደረቁ ይሄን ያህል ታስወራቸዋለህ ምን አለበት ሻንፓኝ እና ኬክ ብታቀርብላቹ ውሀ እና ሶፍት የለም መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r3 жыл бұрын

    ሎዚዬ የኛ አንደኛ ሁሉ ነገርሽ ያምራል አለባበስሽ አነጋገርሽ ክርስትና ባንቺ ይታይ 💓💓

  • @sophijarso9929

    @sophijarso9929

    3 жыл бұрын

    ጌታን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም የጌታ ኢየሱስ እናት ናት አንተንም/አንቺንም አብ የሚያውቅህ/ሽ በልጁ በኩል እንጂ በጴንጤነት አይደለም

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali42203 жыл бұрын

    የኔም ሰርግ ቀጣይ እሁድ ነው ማልካም ጋብቻ በሉኝ

  • @user-bb7nl2bl9l

    @user-bb7nl2bl9l

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @user-ps9eq6tw5f

    @user-ps9eq6tw5f

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ማሬ

  • @asterab7282

    @asterab7282

    3 жыл бұрын

    Ruse game

  • @user-rl1kd5hx5j

    @user-rl1kd5hx5j

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ባረከሃሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማ ወበይነኩማ ፊል ሀርይ

  • @penielkibreab6725

    @penielkibreab6725

    3 жыл бұрын

    መልካም የትዳር ዘመን

  • @sameraha1759
    @sameraha17593 жыл бұрын

    የሀ ነው ቬሎ ማለት ስነስርኣቱ የጠበቀ ከነ መክኣፕ ዋዉዉዉ ብለናል መልካም ጋብቻ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ሳምራየ ደምሪኝ

  • @sarasara-sb5jj
    @sarasara-sb5jj3 жыл бұрын

    ዘከርያስን እና ቤቴን አቅርቡልን የማማ ዝናሽን ልጅ ለማማ ዝናሽ ያለውን ስሜት ይገርን

  • @eagle4452
    @eagle44523 жыл бұрын

    🌼🌼ስትጫወች እንደ ወንድ ስትሙሸሪ እንደ ንግስት በጣም ታምራላቾ ትዳራቾ የተባረከ ይሆንላቾ ዘንድ ፀሉቲ ነው 🌼🌼

  • @ethiopia8813
    @ethiopia88133 жыл бұрын

    የኒ ቆንጆ አለባበሷ እራሱ በስርአት ትዳርሽ ይስመር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @abi8547

    @abi8547

    3 жыл бұрын

    Ame Amen Amen

  • @gddgdd8767

    @gddgdd8767

    3 жыл бұрын

    yeh nw ende sene sereat tutwa kirtsi kuchi bilo

  • @yaarabbidhumakonaftolchinu3542

    @yaarabbidhumakonaftolchinu3542

    3 жыл бұрын

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f3 жыл бұрын

    ሌዛ በጣም ነው የምታምረው ማር የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ብቻ እንኩዋን ደስ አላችሁ በሏቸው

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es3 жыл бұрын

    ዋውውውው አነጋገሯ በጣም እረጋ ያለች ናት ይመችሺ ቀሺት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍

  • @rozlove6832
    @rozlove68323 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽም ዛሬ ተገኘ ወረቅን ድራለች አቅረብልን

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i3 жыл бұрын

    ሎዛ የአገሬ ልጅ ጀግና መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ❤

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችየ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij74653 жыл бұрын

    ዋዎዎዎዎ በጣም ደስ ይላል። ሙከራዎች እንኳን ደስ አላችሁ፣ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ። በነገራችን ላይ ሎዛ የማናለሞሽን ድቦን ልጅ ትመስላለች። እስቲ በላይክ አሳዩኝ🙄👌

  • @libratv9654

    @libratv9654

    3 жыл бұрын

    ሰይፉ ፀጉር እንደነበረው ያለው ፎቶ ተለቀቀበት kzread.info/dash/bejne/o4uaztx-e7mscs4.html

  • @lemlemyedingillij7465

    @lemlemyedingillij7465

    3 жыл бұрын

    😍😍

  • @user-dp1dk4bw5f
    @user-dp1dk4bw5f3 жыл бұрын

    ሰይፎዬ እማማ ዝናሺ እና ብሬክስ አበሻዊ ካላቀረብክ አኩርፍካለሁ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማማየ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48973 жыл бұрын

    ቀላል ድንቡሽቡሽ ነሽ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ የኛ ኩራት

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @eskinder1000
    @eskinder10003 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ የወደድኩላት እርግታዋና ጥሩ ተናጋሪ ናት ደስ ትላላችሁ ይመቻቹ

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra77573 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ሎዛ ቆጆ እዴት ታምራላችሁ አይ እኔብቻ ቀረሁ አዴ fb ላይ አዴ ዮቲዮቢ ላይ በቃ ለሰዉ አጨበጭባለሁ እረ ለኔም አስጨብጭቢልኝ እመቤቴ

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    3 жыл бұрын

    😎😎😎ይመጣል ጠብቂ

  • @kidankifle9671

    @kidankifle9671

    3 жыл бұрын

    Kkkkk ayzon

  • @user-fb9hc1cp8e

    @user-fb9hc1cp8e

    3 жыл бұрын

    ከከከ

  • @LekuluDaily

    @LekuluDaily

    3 жыл бұрын

    ሎዛን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @asterswiker2828

    @asterswiker2828

    3 жыл бұрын

    እኔ ደሥ እሚለኝ እና እሚዝናናኝ ነገር ቢኖር ኮሜት ክክክክ በዛላይ ሁሉም ሥደተኛ ወየዉ ጉድ

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid4893 жыл бұрын

    ውይ ሎዛየ መልካም ጋብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ ስረአትሽ ደስ ስትይ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ😍😍😍

  • @abdilayoutube6128
    @abdilayoutube61283 жыл бұрын

    ሎዛ አበራ በአለም ዙሪያ ስማችን ስላስጠራሽልን በጠም እናመሰግንሻለን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ መብሩክ ብለናል!!

  • @gggge2845
    @gggge28453 жыл бұрын

    ቆይ ግን ለምንድነው ተራርቃችሁ የተቀመጣችሁት ለኮሮናው እንዳትሉ😁

  • @marshetabate5398

    @marshetabate5398

    3 жыл бұрын

    ለካሜራነው

  • @RR-ib2nb

    @RR-ib2nb

    3 жыл бұрын

    ለኮሮና ነው ክክክክ

  • @titijimmatube8361

    @titijimmatube8361

    3 жыл бұрын

    ሴፉሻ አሽቄ አይደል ለካሜራው ነው

  • @tomwie3253

    @tomwie3253

    3 жыл бұрын

    Matam terarkew eko new

  • @gggge2845

    @gggge2845

    3 жыл бұрын

    @@tomwie3253 መኝታ ክላሳቸውም ካሜራ ማስቀመጥ ነው😁

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia18813 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ልጅ ነሽ ቬሎሽም አንችም ሁለ መናሽ እርጋታሽ ሁሉ ደስ ትያለሽ ምርጥ ልጅ

  • @medinabassa3368
    @medinabassa33683 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ከፍ ያድረግሽ! እንደሚረዳዉ እግዝአብሔርን አከበርሻል እርሱም ደግሞ አንቺን አክበሮሾል፡፡አነጋገርሽ ደግሞ በትምሀርት የመጠቁ ሰዎች ዓይነት ነዉ፡፡ሞጎስ አለዉ፡፡ሎዛ አበራ ተባረኪ! ወንድሜ ዮሐንስ እግዝአብሔር ይባርክህ ዓላማዋ እነዳይሰናከል ስለደገፍካት በጣም ነዉ የማድንቅህ ትዳራችሁ ይባረክ፡፡

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    ሎዛ ጀግናችን እንኳን ደስስ አለ የአብርሃም የሳራ ይሑንላቹሕ ውለዱ ክበዱ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    መሂየ ደምሪኝ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p3 жыл бұрын

    ሳይፍሻ እማማ ዝናሺንና ዘካርያስን አቅርብልን ደግሞ አስተማሪ ነዉ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝማር

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    ድግል ማርያም ለኔም እሂን #እድል ታድለኝ 🙏ከስደት መልስ በቃ የናቴ ምኞት እኔ አግብቼ ማየት ነዉ ለሷ ስል ገሪ ብሆን ደፋር ሁኜ እዳገባ ፈጣሪ ይርዳኝ 🙏

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    ሎዛ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic53193 жыл бұрын

    You’re a beautiful bride and your husband looking great too👰🤵 Good job 👏 to her husband. In a country where women has to be home he is always by her side and proud.

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h3 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ የሴት ጀግና ኩራታችን ነሽ አግዚአብሔር ትዳራችሁን አግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ekramhusen4247
    @ekramhusen42473 жыл бұрын

    እኔም እህቴ ዛሬ ኣግብታ በጣም ነው ደስያለኝ ስሜት ሁኘ ነው የጻፍኩት እኔ ግን ስደት ነው ያለሁት

  • @ebs3463
    @ebs34633 жыл бұрын

    በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፕሮግራም ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሎዛ ያብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።

  • @user-nc1oo5tz5f

    @user-nc1oo5tz5f

    3 жыл бұрын

    እስቲ በራስህ ስም ጥረህ ግረህ ብላ

  • @Chuyaye12
    @Chuyaye123 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ልጅ ዘኪ #ZekiTube አገባ ሙሉ ሰርጉ ይሄን ይመስላል | እማማ ዝናሽ ግቢውን አስጨፈሩት Zeki Tube Full Wedding Video kzread.info/dash/bejne/lHhtx6-gmM6Zd5c.html

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    ስወዳችሁ በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 😍😍🇪🇹🇪🇹👇👇 kzread.info/dash/bejne/p4qYsrODpaidk8Y.html

  • @user-fr4hb9qn4g
    @user-fr4hb9qn4g3 жыл бұрын

    በል ዘካሪያስን ከማማ ዝነሽ ጋር ዱቅ አርግልን

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw58403 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ስነ ስርአትሽ፣ኳስ ላይ፣ ቃለ-መጠይቅ ላይ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @fanaye7296

    @fanaye7296

    3 жыл бұрын

    😮😮😮 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች በዚህ ሊንክ 👉👉 kzread.info/dash/bejne/q4SpvKyiYaywmtY.html ይመልከቱ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    @@fanaye7296 ደመርኩሽ መልሽልኝ ውድ

  • @sisaydemese3881
    @sisaydemese38813 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ.. ጆ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ! ኮረናው ሲጠፋ እንዳረሳኝ!! from (SISCO GOLD)

  • @hanatarekegn2289
    @hanatarekegn22893 жыл бұрын

    ሎዚ በጣም ነው ምወድሽ እ/ር ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን መልካም ጋብቻ

  • @asnakechurgaha2546
    @asnakechurgaha25463 жыл бұрын

    I love this man, she is so lucky he supports her ❤️

  • @user-ow3ox5lh9j
    @user-ow3ox5lh9j3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽና ዘክን ከነባለቤቱ አቅርቡልን

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችየ

  • @gehu1002
    @gehu10023 жыл бұрын

    Ohhh...so brilliant and beautiful bride...የኔ ጀግና ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!

  • @frehiwotalemayehu7958
    @frehiwotalemayehu79583 жыл бұрын

    አንኳን ለዚህ አበቃህ ዮሀንስ መልካም ጋብቻ ተከራይተህ የነበረውግቤ ጎረቤትህ

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u3 жыл бұрын

    በሰይፉ ሞት ላይክ ግጩኝ ደበረኝ

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    @yaseratljochiyoutubechanne898

    3 жыл бұрын

    Subscribe adiregign beseyfu mot

  • @Tadseb

    @Tadseb

    3 жыл бұрын

    Gin like Mindnew tikimu?

  • @mimidibrye7427

    @mimidibrye7427

    3 жыл бұрын

    ለምን ይሙት 🤣ልጆቹ ይኖር ሆ ላይክ ምግብ አይሆን ክክክክክ

  • @user-yo4dc5br7u

    @user-yo4dc5br7u

    3 жыл бұрын

    @@mimidibrye7427 ለነገሩ ነው እጂ እኔ ስላልኩት ይሞታል እዴ ስታስቢው

  • @majerubahm9644

    @majerubahm9644

    3 жыл бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche15563 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰይፉ የማማ ዝናሽን ልጅ ዘካርያስ አቅርብልን እሽ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f3 жыл бұрын

    እንኳን ደስስ አላችሁ ለሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሴፍሻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @azeblove886
    @azeblove8863 жыл бұрын

    She so beautiful in and out God blessed your merriage

  • @asmarem.7893
    @asmarem.78933 жыл бұрын

    Congrats Loza ! You are very talented . Happy marrage!!

  • @tube-jp8hb
    @tube-jp8hb3 жыл бұрын

    ሎዛዬ እንኳን ደስ አለሽ የኛ ጀግና 💞💞

  • @tashaykef796
    @tashaykef7963 жыл бұрын

    She is very classic....and he is too. Egziabhere tdarachiun..yibrak🙏🤗🤗🤗

  • @erilove2048
    @erilove20483 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል፡ እንካን ለዚ ኣበቃቹህ Congratulations May God Bless Your Union....

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew53283 жыл бұрын

    ሰይፉ ግን ዳቦ አዘጋጅተህ ነበር የዳቦ ስም ማውጣት ያለብህ፣ ባህላችንም ማስተዋወቅ ነው ለነሱም ላንተም ዝግጅት ድምቀት ነው። ዝም ብሎ ወሬ ብቻ

  • @gualasmara7770
    @gualasmara77703 жыл бұрын

    I love ❤️ har wedding gowen, so classy

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15193 жыл бұрын

    Congratulations Happy Weddings GOD Bless you Long Life Both of you 💚💛❤💑

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h3 жыл бұрын

    ውይ ስርአቷ አነጋገሯ ደስ ሲል ተባረኩ መልካም ጋብቻ

  • @ruthsami8358
    @ruthsami83583 жыл бұрын

    የሴት ጀግና, መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ሎዝዬዬዬዬ❤❤❤እንወዳችዋለን

  • @saronayalew9374
    @saronayalew93743 жыл бұрын

    My princess god bless u our hero ,our Ethiopian proud 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    Congratulations beautiful Ethiopian!! God bless your merge 👍🏾🇪🇹 wish you all the best...

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen39133 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች!ወይይይይ ይሄ ሰብስክራይብ የምትለምኑ በየቦታው አሰለቻችሁን

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Btkikil😒😒😒😒☺

  • @tigisthaylu7809

    @tigisthaylu7809

    3 жыл бұрын

    በጣም እጅ አሉን

  • @zeharaewunetu2096

    @zeharaewunetu2096

    3 жыл бұрын

    እረ ተማረርን አሁንስ ኤጭ ይደብራሉ ኮሜንቱ ሁሉ ልመና ነው

  • @user-wi9yc1gu3w

    @user-wi9yc1gu3w

    3 жыл бұрын

    ወረኛ ሁላ የነ እንትናን ግደለው ፍለጠውን ለመስማት ሰዓት ተጥዳቹ እየዋላቹ ምን ችግር አለው 30 ሰከንድ እነሱ የሚጠቀሙ ከሆነ!!!! ልከ ድካም ያለው ስራ የተጠየቃቹ አትምሰሉ።።

  • @bettyhussen3913

    @bettyhussen3913

    3 жыл бұрын

    @@user-wi9yc1gu3w የፈለግነውን መረጠን ማየት መብታችን ሲሆን ሰዉ ለምኖ አይደለም ሰብስክራይብ መደረገ ያለበት ስራው ታይቶ እንጂ በየቦታው ግን ያስጠላል comment መስጫውን መለመኛ ቦርድ ማድረግ

  • @romanhabeshawit523
    @romanhabeshawit5233 жыл бұрын

    ሎዚት እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዊትዋ ማርታ አድናቂሽ ነኝ መልካም ጋብቻ 💓

  • @hayatyesuf3967
    @hayatyesuf39673 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እንዴትነው ምታምሪው ስነስረአቷ አለባበሷ መልካም ጋብቻ ይሆንላቹህ

  • @positivethinking5559
    @positivethinking55593 жыл бұрын

    እኔ ምለው ሁሌ ግርም የሚለኝ ማነው ዛሬ ደግሞ dislike ሚያደርገው እረ ኢኳቶሪያል ጊኒ ተበልጠሻል ከኛ በላይ ጀግናውን dislike የሚያደርግ ታይቶ አይታወቅም

  • @positivethinking5559

    @positivethinking5559

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aqCas6ODZ8Lgc5c.html

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣 የተቀጠሩ የጠላት አገር ሰዋች

  • @positivethinking5559

    @positivethinking5559

    3 жыл бұрын

    @@solianasoliana4052 መቼስ እኛ ለኛ subscribe ካልተደራረግን ማን አለን እኔ አድርጌአለሁ አንቺ ግን እስካሁን dislike ላይ ነሽ በይ ገባ በይ በሞቴ........

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    3 жыл бұрын

    @@positivethinking5559 እኔ እንኮን ሰብሰክራይብ አልፈልግም ያው ደስ እንዲልህ አድርጊያለሁ

  • @positivethinking5559

    @positivethinking5559

    3 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @shrifhood2359
    @shrifhood23593 жыл бұрын

    ዘኪ እነ እማማ ዝናሽ ይቅረቡ ለዘኪም ትልቅ ደስታ ነው

  • @abebabekele5191
    @abebabekele51913 жыл бұрын

    I'm proud of you sister. Hope you have a brighter and successful future.

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    So beautiful bride and amazing groom!! May The Almighty bless you more

  • @walelgnwakayo1655
    @walelgnwakayo16553 жыл бұрын

    ተባረክልን ዕንቁ ልጃችን!!!!

  • @SaSa-de7sr
    @SaSa-de7sr3 жыл бұрын

    ላይክ አድርጎኝ እኔም ሰርጊ እሁድ ነዉ

  • @bemenetfeyis9540

    @bemenetfeyis9540

    3 жыл бұрын

    Mlkam ጋብቻ

  • @efebiru1401

    @efebiru1401

    3 жыл бұрын

    melkam gabicha

  • @mimiethiopia5542

    @mimiethiopia5542

    3 жыл бұрын

    Geze yelem eziga men teseriyalesh( lek) 😄😄😄😄melkam gabecha🙏

  • @misha8025

    @misha8025

    3 жыл бұрын

    ከ42ቱ like አንዱ የኔ ነው አመስግኚኝ።😂

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye38083 жыл бұрын

    አንቺ ቆንጆ የኢትዮጵያ ኩራት እንኳን ደስ አላቹ መጪው ዘመንሽ ያሰብሽውን የምታሳኪበት ዘመን ይሁንልሽ ለእኔ የኢትዮጵያ ምርጧ የሴቶች እግርኳስ ኮከብ ተጨዋች ነሽ ከዚህ ባደገ ደግሞ የአለም የሴቶች እግርኳስ ምርጥ ተጨዋች ሆነሽ ማየት ነው ምኞቴ አቦ ይሳካልሽ።

  • @beshirlelamde9114

    @beshirlelamde9114

    3 жыл бұрын

    እንከን ደስ አለቹህ መልካም የትዳር ዘማን ይሁንለቹህ

  • @hajimame8934
    @hajimame89343 жыл бұрын

    beautiful to see both of u I hope everythingisfine to u and ur marriage life

  • @heranget4702
    @heranget47023 жыл бұрын

    She's so perfect

  • @mimiethiopiaw7831
    @mimiethiopiaw78313 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ😘😘😘

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit53053 жыл бұрын

    ሎዛዬ የኔ ምርጥ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ በቃሽ 😍😍😍

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan56043 жыл бұрын

    Eseye melekame qabeha yaberehame yesara yehuonelahew 🌻 weledwo kebedwo lege belegenete newe beqezyabere Sera adera yesetehewene tekebelwo 🌻🌻🌻🌹🍁🌺🍂🌸💮🌹🍁🌺🌳🌺🍁🌹💮🌹🍁🌺🌻🌻🌻🌼🗼🗼

  • @lemlemtesfaye6415
    @lemlemtesfaye64153 жыл бұрын

    አረ ሰይፍሻ ምን አለ ከመሬት ከወደቁበት የሚያነሱ እነ ዘኪ የእማማ ዝናሽ ሌሎችም ምስኪናች አጋዥ ብታቀርብ

  • @flower525af4

    @flower525af4

    3 жыл бұрын

    🤔🤔 ahun endew seyfu lediha yemiwedina yamiyazin yimesilihal yihe melata neger....yesu bet letawakiwochina leartistoch bichana bicha new....bewinet betam new yamiyanadidegn

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምረላችሁ ❤ የሳራ ያብረሀም ያረግላችሁ👌 ታምራላችሁ👌 ለኛም ከሰደት መለሠ ለዚህ ክብረ ያበቃን 🤲🤲🤲 አሜን

  • @tigesttigest7304
    @tigesttigest73043 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ💑 እኔም እግር ኳስ በጣም ነው ምወደው ግን ከቀበሌ እስከ ክልል ተጫውቼ ነበር ግን ኳሷን ከመውደዴ የተነሳ ባይከፍሉኝ ሁላ እል ሁላ ነበር አንድ ቀን ክልሉ መርጦኝ ተጠርቼ ሄድኩኝ ነገር ግን ሰው ይመርጣሉ እንደኔ ሰው የሌለውን ካዩ መጥፎ ነገር ይጠይቃሉ ከዛ ያንን ነገን አላደርግም ከተባለ ቀጥጣ አትችይም ተብሎ ይሸኛሉ ያሳዝናል!! እኛን የሚያሰለጥነን አንድ ሀዲያ ከባታ ነበር እሱ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው…😔 ችሎታ እያለኝ እንደማልችል ለዋና አሰልጣኞች አመለከተብኝና በነጋታው ሻንጣዬን ይዤ ወደቤት!! እኔም የዛን ቀን የልቤን ተናገርኩኝና ወጣው ከቢሮ… እሱም በቀጣዩ አመት መኖር አለመኖሩን ስጠይቅ ተባሯል አሉኝ ደስ አሉኝ ምክኛቱም ባለጌ ነበር

  • @user-dn3vj8xf7t

    @user-dn3vj8xf7t

    3 жыл бұрын

    አብሽር

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97533 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ👍😍

  • @ayantubiru1202
    @ayantubiru12023 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ይቅርብ እባክል ሰይፍሻ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማማየ

  • @solomonhaile8418

    @solomonhaile8418

    3 жыл бұрын

    Ayantu

  • @user-eh6oc9hf8z
    @user-eh6oc9hf8z3 жыл бұрын

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane96813 жыл бұрын

    Congratulations Loza beautiful bride 👰 May God bless your marriage

  • @yotube4
    @yotube43 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽን እና ልጆን😍😍 አቅርብልን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው እማማ ዝናሽና ዘኪን አቅርብልን የምትሉት ዘኪ የራሱ ቲዮብ አለው አይደል እንዴ በዛ እዮት በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉት ሆ

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s3 жыл бұрын

    ኮመንት ልፅፍላት ፈልጌ ቃል አጣውላት እግዚአብሔር መፍራቷ ስነስርአቷ ሜካፗ አለባበሷ የባል ምርጫዋ የቤተሰብ አክብሮቷ ጉብዝናዋ ጀግንነቷ በውነት በቃ በጣም እምትደንቅና እሚገርም የ እግዚአብሔር ሞገስ ያለባት ልጅ ናት ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ እረጅምን እድሜ ተመኘው በዚ አጋጣሚ የሜካፕ ባለሙያው በጣም የሚደንቅ ስራ ነው የሰራከው እጅህ ይባረክ ያልተጋነነ ውበቷን አጎልቶ ያወጣ ብቻ እንዲ እንዳሳመርካት ኑሮህ ይመርልህ

  • @bsimret
    @bsimret3 жыл бұрын

    It's so wonderful to see you represent! May many more young girls see you and know that they can do it too.

  • @user-to3fm7ki9g
    @user-to3fm7ki9g3 жыл бұрын

    የኔ ጀግና መልካም ጋብቻ

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o3 жыл бұрын

    ማፈርያ ሰይፉ ኬክ የለህም እነሱ ደስ ትላላችሁ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    ቬሎ በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 💏😘💚💛❤

Келесі