//ውሎ// የኢት. አውሮኘላን ተከስክሶ የነበረበት ቦታ ነው እየሰራሁ ያለሁት... /እሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 17

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e7 ай бұрын

    ሙያ ከሰነ ምግባር ጋር በጣም ደስ ይላል በርታ ለሀገር ጠቃሚ ስራዎችን የሚሰሩ ሰወችን ማ ስተዋወቅ በጣም ደስ ይላል በርታልን !!!

  • @martagizaw6342
    @martagizaw63427 ай бұрын

    ወይ :ጥበብ በጣም ደስ ይላል በርታልን አግዚአብሔር ከአተግአር ይሁን ::

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew52587 ай бұрын

    ጥበብ በጣም ደስ የሚል የኢትዮጵያ ማስረጃ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15387 ай бұрын

    ደስ ዪላል

  • @zulalabdo
    @zulalabdo7 ай бұрын

    I loved this. @ Alebel student of AAMS.

  • @user-df4dm6df2c

    @user-df4dm6df2c

    7 ай бұрын

    ሙህሩ...አቶ አለበል እንግሊዝኛ ተናጋሪው ያውሮጳ ህዝብን ድንቁርና አቀው ንቀው የአገራቸው የራሳቸው የሆነውን ብርቅየንይ ድንቁን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸተውን የሚወዱ ባለሙያ ናቸው አንተን የፈረንጂ ብርቁ በእንግሊሽ የምትጨባረቅ እምቡቁቅላ አያቁህም

  • @dawitnegussie3156
    @dawitnegussie31567 ай бұрын

    ❤❤wow beautiful

  • @menberebeyene9976
    @menberebeyene99767 ай бұрын

    😮😮😮❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b7 ай бұрын

    እግዜኣብሔር ይባርክህ🎉🎉❤❤❤ በጣም ጎበዝ እጅህ ይባረክ እንዲህ አይነት ያብዛልን👏👏👏👏👏💪💪💪💪🌹🌹🌹

  • @ttber1109
    @ttber11097 ай бұрын

    Wow wow danke

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b7 ай бұрын

    የሚስራቸው ሁሉ ድንቅ ነው

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b7 ай бұрын

    እንዴት ያማራል❤

  • @ethioasni6631
    @ethioasni66317 ай бұрын

    ሊያዬ እባካችሁ አለባበሳችሁን እንደፕሮግሪሙ አድርጉት አሁን አንቺ ሳይት እየወጣሽ ያደረግሽው ጫማ ትክክል አይደለም። ቃልዬም እንዲሁ አዲስ ምእራፍ ስትሰራ የምትሄድበት ሰፈር የማይመች ጫማ እያደረገች ነው የምትሄደው። አሳቀቃችሁን እኮ። የዋልሽበት ቦታ እጅግ ውብ ነው።

  • @AminaMuhammed-cw2fx

    @AminaMuhammed-cw2fx

    5 ай бұрын

    ድፍን ሲኒከር ነበር መልበስ ያለባት የሚመቻትን

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84827 ай бұрын

    ሊያዬ 🥰

  • @FevenEyob-hw1hz
    @FevenEyob-hw1hz7 ай бұрын

    Lulu anthem argaz endi kojio 1:05

  • @user-rv8fn7hz1q
    @user-rv8fn7hz1q7 ай бұрын

    ወይኔ ሊያየ ቁመትሽ እረጅም ነው ይሄን ጫማ ለብሰሽ እወድ አልዉድ ከማለት አጠር ያለች ብትለብሽ ጡሩ ነው

Келесі